Adama Jobs


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Карьера


በአዳማ ከተማ በማንኛውም ዘርፍ የሚወጡ የስራ ማስታወቅያዎች የሚለጠፉበት ቻናል።
የስራ ቅጥር ማስታወቅያዎትን ይላኩልን።
Contact us: @mik_ket
@Adama_jobs_AfaanOromoo
@super_adama

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Карьера
Статистика
Фильтр публикаций


💫 የኤልሻዳይ አካዳሚ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡

🕔ማብቅያ ቀን፡ 30-04-2017

📍አድራሻ፡ ፒኮክ መጨረሻ ቃለ ህይወት ቤ/ክ ያሰራችው ቁጠባ ፊትለፊት

📱0922122826/ 0937112199/ 0938705021
———————————--

1) የእንግሊዘኛ ቋንቋ አስተማሪ

🥇ልምድ፡ ያለው/ያላት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

🚻ፆታ፡ ሴት

# የትምህርት ደረጃ፡ ከኮሌጅ/ዩኒቨርሲቲ በዲግሪ የተመረቀ/ች።
———————————--

2) የሒሳብ ትምህርት አስተማሪ

🥇ልምድ፡ ያለው/ያላት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

🚻ፆታ፡ ሁለቱም

# የትምህርት ደረጃ፡ ከኮሌጅ/ ከዩኒቨርሲቲ በዲግሪ የተመረቀ/ች።
———————————--

3) የኬሚስትሪ፣ የፊዚክስ፣ ጆግራፊ፣ ታሪክ (History)

🥇ልምድ፡ ያለው/ያላት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

🚻ፆታ፡ ሁለቱም

# የትምህርት ደረጃ፡ ከኮሌጅ/ ከዩኒቨርሲቲ በዲግሪ የተመረቀ/ች።
———————————--

4) የአፋን ኦሮሞ ቋንቋ አስተማሪ

🥇ልምድ፡ ያለው/ያላት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

🚻ፆታ፡ ሁለቱም

# የትምህርት ደረጃ፡ ከኮሌጅ/ ከዩኒቨርሲቲ በዲግሪ የተመረቀ/ች።
———————————--

5) የኬጂ አፋን ኦሮሞ ረዳት አስተማሪ

🥇ልምድ፡ ያላት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

🚻ፆታ፡ ሴት

# የትምህርት ደረጃ፡ በአፀደ ህፃናት መምህራን ተቋም የተመረቀ/ች።

@adama_Jobs


🧰ሙያ፡ ኪችን ረዳት

🏭የድርጅት ስም፡ አሜን ምግብ እና ጁስ

🕔ማብቅያ ቀን፡ 30-04-2017

📍አድራሻ ፡ 04 ሙሴ ሆስፒታል ፊትለፊት

🥇ልምድ፡ ያላት

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱0949807002

@adama_Jobs


🧰ሙያ፡ ሽያጭ

🏭የድርጅት ስም፡ ኦባ ትሬዲንግ ቴሌ ፍራንችስ

🕔ማብቅያ ቀን፡ 30-04-2017

📍አድራሻ፡ አዳማ ፖስታ ቤት አካባቢ

🥇ልምድ፡ 0 ዓመት

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱0966000200

# የትምህርት ደረጃ፡ በዲግሪ የተመረቀች።
# ኮምፒዩተር የምትችል።
# አማርኛ እና ኦሮምኛ የምትችል።

@adama_Jobs


💫አዮ ፋሽን ዲዛይን ማሰልጠኛ ተቋም

ምርጥ ዲዛይነር በመሆን በፍጥነት ወደ ስራው አለም መቀላቀል ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ ወደ ታዋቂው አዩ ፋሽን ዲዛይን ማሰልጠኛ ተቋም ብቅ ይበሉ።
⭐️የስልጠና ጊዜ:
💥. ከሰኞ እስከ እሮብ በጥዋት ፈረቃ እና ከሰኣት ፈረቃ
💥.ከሐሙስ እስከ ቅዳሜ ጥዋት ወይም ከሰኣት።
💥.የማታ ኘሮግራም ከ11:30 እስከ 1:00

ለበለጠ መረጃ 📱0911774788
የቢሮ ስልክ☎️ 0222 11 42 03

📍አድራሻ: መብራት ሀይል አብዲ ጉዲና ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ላይ


🧰ሙያ፡ የጌም ዞን አጫዋች

🏭የድርጅት ስም፡ ቤታ ጌምዞን

🕔ማብቅያ ቀን፡ 30-04-2017

📍አድራሻ፡ 04 ወደ ገንደ ጋራ በሚወስደው መንገድ ዶ/ር ተገኔ የአይን ህክምናን አለፍ ብሎ

🥇ልምድ፡ ያላት

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱0923137031/ @ctame

💰ደሞዝ፡ 3500 + 20 ብር የትራንስፖርት በየቀኑ

# የስራ ሰዓት፡ ከጠዋት 3 እስከ ማታ 1 ሰዓት

@adama_Jobs


🧰ሙያ፡ ረዳት ዳቦ ጋጋሪ/ Bread Baker Assistance

🏭የድርጅት ስም፡ ኪዳነ ምህረት ሆቴል

🕔ማብቅያ ቀን፡ 30-04-2017

🥇ልምድ፡ ያለው/ያላት

🚻ፆታ: ሁለቱም

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

@adama_Jobs


🧰ሙያ፡ ዳቦ ጋጋሪ/ Bread Baker

🏭የድርጅት ስም፡ ኪዳነ ምህረት ሆቴል

🕔ማብቅያ ቀን፡ 30-04-2017

🥇ልምድ፡ ያለው/ያላት

🚻ፆታ: ሁለቱም

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

@adama_Jobs


🧰ሙያ፡ ናይት ሱፐርቫይዘር/ Night Supervisor

🏭የድርጅት ስም፡ ኪዳነ ምህረት ሆቴል

🕔ማብቅያ ቀን፡ 30-04-2017

🥇ልምድ፡ 1 ዓመት

🚻ፆታ: ወንድ

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

# የትምህርት ደረጃ፡ በሆቴል እና ቱሪዝም የተመረቀ።

@adama_Jobs


🧰ሙያ፡ ጥበቃ

🏭የድርጅት ስም፡ ጊቤ መናፈሻ

🕔ማብቅያ ቀን፡ 30-04-2017

📍አድራሻ፡ ጥቁር አባይ፤ መናኸርያ አካባቢ

🥇ልምድ፡ ያለው

🚻ፆታ: ወንድ

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 3

📱0906234601

# ተያዥ ማቅረብ የምትችል።

@adama_Jobs


🧰ሙያ፡ ፅዳት ሰራተኛ

🏭የድርጅት ስም፡ የወንዶች የውበት ሳሎን

🕔ማብቅያ ቀን፡ 30-04-2017

📍አድራሻ፡ ፍራንኮ ቢኤም ኬክ ቤት አጠገብ

🥇ልምድ፡ ያላት

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

📱0911310262

@adama_Jobs


🧰ሙያ፡ አስተናጋጅ

🏭የድርጅት ስም፡ ሠላም አዳማ ሆቴል

🕔ማብቅያ ቀን፡ 30-04-2017

📍አድራሻ፡ ከፓን አፍሪክ ሆቴል ወደ ውስጥ 50" ሜትር ገባ ብሎ

🥇ልምድ፡ ያላት

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

📱0910251403/ 0918413008/ 0222120341

# ተያዥ ማቅረብ የምትችል።

@adama_Jobs


🧰ሙያ፡ አስተናጋጅ

🏭የድርጅት ስም፡ ሠላም አዳማ ሆቴል

🕔ማብቅያ ቀን፡ 30-04-2017

📍አድራሻ፡ ከፓን አፍሪክ ሆቴል ወደ ውስጥ 50" ሜትር ገባ ብሎ

🥇ልምድ፡ ያላት

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

📱0910251403/ 0918413008/ 0222120341

# ተያዥ ማቅረብ የምትችል።

@adama_Jobs


🧰ሙያ፡ አብሳይ

🏭የድርጅት ስም፡ ሠላም አዳማ ሆቴል

🕔ማብቅያ ቀን፡ 30-04-2017

📍አድራሻ፡ ከፓን አፍሪክ ሆቴል ወደ ውስጥ 50" ሜትር ገባ ብሎ

🥇ልምድ፡ 1 ዓመት

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

📱0910251403/ 0918413008/ 0222120341

# ተያዥ ማቅረብ የምትችል።

@adama_Jobs


🧰ሙያ፡ የሴቶች ፀጉር ባለሙያ

🏭የድርጅት ስም፡ ሀኒይ የውበት ሰሎን

🕔ማብቅያ ቀን፡ 30-04-2017

📍አድራሻ ፡ ቦሌ መጨረሻ ደሽን በክ ጎን

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

🥇ልምድ፡ ያላት

📱0912826287

@adama_Jobs


🧰ሙያ፡ ምግብ አብሳይ (ሼፍ)

📍አድራሻ፡ ሃራምቤ ዩኒቨርሲቲ አካባቢ

🕔ማብቅያ ቀን፡ 28-4-2017

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

📱0906028469

@adama_Jobs


🧰ሙያ፡ አስተናጋጅ

📍አድራሻ፡ ሃራምቤ ዩኒቨርሲቲ አካባቢ

🕔ማብቅያ ቀን፡ 28-4-2017

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

📱0906028469

@adama_Jobs


🧰ሙያ፡ ካሸሪ

🏭የድርጅት ስም፡ ሄራን ሬስቶራንት

🕔ማብቅያ ቀን፡ 28-04-2017

📍አድራሻ ፡ ፍራንኮ BM Café ሳይደርስ አዲስ ዳቦ ፊት ለ ፊት

🥇ልምድ፡ ያላት

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱0910760218

@adama_Jobs


💫 ታቲ ካፌ ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡

🕔ማብቅያ ቀን፡ 28-04-2017

📍አድራሻ፡ ኮሌጅ መስመር ጨርቃጨርቅ አካባቢ

📱0926798928/ 0928133147
———————————--

1) ወጥ ቤት

🥇ልምድ፡ ያለው/ያላት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

🚻ፆታ፡ ሴት
———————————--

2) እቃ አጣቢ

🥇ልምድ፡ ያለው/ያላት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

🚻ፆታ፡ ሁለቱም
———————————--

3) ቡና የምታፈላ

🥇ልምድ፡ ያላት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

🚻ፆታ፡ ሴት
———————————--

4) አስተናጋጅ

🥇ልምድ፡ ያለው/ያላት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

🚻ፆታ፡ ሁለቱም
———————————--

5) እርጥብ እና ፈጢራ ባለሙያ

🥇ልምድ፡ ያለው/ያላት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

🚻ፆታ፡ ሁለቱም

@adama_Jobs


💫እዩ ቦንዳ ᴇʏᴜ ʙᴏɴᴅᴀ/ADAMA/

🎁 መጪውን የገና በዐል ምክንያት በማድረግ ከታላቅ ቅናሽ ጋር እርሶን እየጠበቅን እንገኛለን።

💥 ጥራት ያላቸው ዘመናዊ የወንዶች ፋሽን  ልብሶችን በተመጣጣኝ ዋጋ የሚያገኙበት።

በቴሌግራም @eyu_bonda_adama

📍 አድራሻ:- አዳማ ፖስታ ቤት ንግድ ባንክ ጀርባ ሳሚ የገቢያ ማዕከል የሱቅ ቁጥር =106.22

ለበለጠ መረጃ📱፡ 0949101993/ @eyuel_f


በኢንስታግራም https://www.instagram.com/eyu_bonda_adama/profilecard/?igsh=YTZta3Z5cXM2bDhv


💫 ካማራ ትምህርት ቤት ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች መምህራን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡

🕔ማብቅያ ቀን፡ 28-04-2017

📍አድራሻ፡ ወደ አሊ ቢራ አደባባይ በሚወስደዉ መንገድ ተክለሐይማኖት ቤ/ክ ፊት ለፊት

📱 0976802122/ 0911566956

————————————
1)የ2ኛ ደረጃ የእንግሊዘኛ ቋንቋ መምህር/ት

🚻ፆታ: ሁለቱም

🥇ልምድ፡ በሁለተኛ ደረጃ የማስተማር ልምድ ያለዉ/ያላት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

# የት/ት ደረጃ፡ ዲግሪ እና ከዛ በላይ
# እንግሊዘኛ፣ ኦሮምኛ እና አማርኛ በብቃት መናገር እና መፃፍ የሚችሉ።
————————————

2 ) የICT መምህር/ት

🚻ፆታ: ሁለቱም

🥇ልምድ፡ የማስተማር ልምድ ያለዉ/ያላት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

# የት/ት ደረጃ፡ ዲግሪ እና ከዛ በላይ
# እንግሊዘኛ፣ ኦሮምኛ እና አማርኛ በብቃት መናገር እና መፃፍ የሚችሉ።
————————————

3) የ1ኛ ደረጃ የእንግሊዘኛ ቋንቋ መምህር/ት

🚻ፆታ: ሁለቱም

🥇ልምድ፡ በአንደኛ ደረጃ የማስተማር ልምድ ያለዉ/ያላት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4

# የት/ት ደረጃ፡ ዲግሪ እና ከዛ በላይ
# እንግሊዘኛ፣ ኦሮምኛ እና አማርኛ በብቃት መናገር እና መፃፍ የሚችሉ።
————————————

4) የኬጂ የእንግሊዘኛ ቋንቋ መምህርት

🚻ፆታ: ሴት

🥇ልምድ፡ የኬጂ የማስተማር ልምድ ያላት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4

# የት/ት ደረጃ፡ ዲግሪ እና ከዛ በላይ
# እንግሊዘኛ፣ ኦሮምኛ እና አማርኛ በብቃት መናገር እና መፃፍ የሚችሉ።
————————————

5) የኬጂ ኦሮምኛ ቋንቋ መምህርት

🚻ፆታ: ሴት

🥇ልምድ፡ የኬጂ የማስተማር ልምድ ያላት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 3

# የት/ት ደረጃ፡ ዲግሪ እና ከዛ በላይ
# ኦሮምኛ በብቃት መናገር እና መፃፍ የሚትችል።

@adama_jobs

Показано 20 последних публикаций.