የአዳማ መሳጂዶች ደርስ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


በالله ፍቀድ በአዳማ መስጅደ ሱና፣
በኡመር መስጅድ(09)እና በ11 መድረሳ የሚደረጉ
የደርስ ፕሮግራሞች
የሚተላለፍበት ቻናል!

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


🔻በረመዷን ጊዜያችን እንዴት እንጠቀም!?

↪️በሚል ርእስ የተዘጋጀ መካሪ የሆነ ሙሐደራ

🎙ኡስታዝ አቡ ሱፍያን ሙኽታር አላህ ይጠብቀው።

🕌በኡመር መስጂድ (09)
🗓ረመዷን 08/1446 ሂ

👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖
https://t.me/Adamaselefy/10159

↪️https://t.me/adamaders/6443


🔻እድሎችን መጠቀም …

↪️በሚል ርእስ የተዘጋጀ እጥር ምጥን ያለ ገሳጭ የሆነ ሙሐደራ

🎙ኡስታዝ አቡ ኡወይስ አብድልከሪም አላህ ይጠብቀው።

🕌በሱና መስጂድ (105) ከፊጥር በኃላ
🗓ረመዷን 08/1446 ሂ

👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖
https://t.me/Adamaselefy/10158

↪️https://t.me/adamaders/6442


اللهم صل على صاحب السكينة وساكن المدينة سيدنا محمد صلى الله عليه وعلى آله وصحبه وسلم  


https://t.me/abuumeralhabesh


ከፆም ከምናገኛቸው
ትሩፋቶች ውስጥ

በሚል ረእስ የተዘጋጀ

በኡስታዝ አቡ ሰልማን
አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው

በሱና መስጂድ 105
ረመዳን 5/1446

https://t.me/Abuselmane






✅የእለተ እሁድ የኡመር መስጂድ ሙሐደራ

🔻እድሎችን መጠቀም…

↪️በሚል ርእስ የተዘጋጀ እጥር ምጥን ያለ መካሪ የሆነ ወቅታዊ ሙሐደራ

🎙ኡስታዝ አቡ ኡወይስ አብድልከሪም ቢን ጅላሉ አላህ ይጠብቀው።

🕌በኡመር መስጂድ (09)
🗓ረመዷን 02/1446 ሂ


🕰 16:46 🕰

👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖➖
https://t.me/Adamaselefy/10126

↪️https://t.me/adamaders/6435


🌙
    ረመዷን ላይ የሚስተዋሉ ከፊል ስህተቶች………

💦 ከመግሪብ ሰላት በፊት ባለችዋ ወቅት ከዱዐ መዘናጋት;

💦 ኣዛን እስከ ሚጨርስ ድረስ ሳያፈጥሩ መቆየት;

💦 ፉጡር ላይ ተጠምዶ የመግሪብ ኣዛን ከመመለስ መዘናጋት;

💦 የመግሪብ ቀብልያ ከመስገድ ይልቅ ለዚህም ለዚያም እያቀባበሉ ሱና ማስመለጥ;

💦 በፉጡር ተጥዶ የመግሪብ ሰላት ቤት መስገድ;

💦 የመግሪብ ቀብልያም ይሁን ባዕድያ ቸላ ማለት;

💦 በኢፍጣር ሰዓት ከልክ በላይ በልቶ ራስን ማስጨነቅ;

💦 ከመግሪብ እስከ ዒሻ ያለው ወቅት በትርኪ ምርኪ ማባከን;

💦 የተራዊሕ ሰላት ከኢማም ጋ ሙሉ ከመስገድ መዳከም;

💦 ሰሁርን መተው;

💦 የሰሁር ሰዓት ዱዐ ከማድረግ መዘናጋት;

💦 ለጥንቃቄ በሚል ሰሁርን በጣም በጊዜ መብላት;

💦 ህፃናት ጾም ከማለማመድ መዘናጋት;

እና
    የ መ ሳ ሰ ሉ ት…………………


✍️

https://t.me/adamaders




Репост из: አል_ሱና የሰለፍዮች ስቱዲዮ በአዳማ #
🤝የሙሀደራ ፕሮግራም በታላቋ ኡመር መስጂድ

↪️በጉጉትና በናፍቆት የሚጠበቀው የእሁድ የሙሐደራ ፕሮግራም እነሆ ሳዓቱ እየደረሰ ነውና…

🫴በጊዜ ወደ ኡመር መስጂድ ለመሄድ ከወዲሁ እንዘጋጅ።

📎https://t.me/Adamaselefy




🔻ከአሁኑ ፕሮግራማችን እናስተካክል…!

🔥…በተለየ መልኩ ከሞባይል ስልክጋ ያለን ግንኙነት እናስተካክል።

🎙ኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው።

🕌በሱና መስጂድ (105)
🗓 ረመዷን 01/1446 ሂ

👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖
https://t.me/Adamaselefy/10114

https://t.me/adamaders/6430


Репост из: አል_ሱና የሰለፍዮች ስቱዲዮ በአዳማ #
‏عاجل:

‏رؤية هلال رمضان في تمير..
‏وغدا السبت أول أيام رمضان بالسعودية .

📮 ሰበር ዜና ሰበር ዜና

💥 ዛሬ ጁምዓ 21/05/2017E.C ሳዑዲ ዐረብያ ላይ ጨረቃ ታይታለችና…

↪️ በመሆኑም ነገ እለተ ቅዳሜ 22/06/2017  E.C የመጀመሪያው የረመዷን ወር (1) ተብሎ የሚጀመርበት ቀን ይሆናል!

🌙ቅዳሜ ረመዷን አንድ …

📎https://t.me/Adamaselefy


Репост из: አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
✴️🌙 ሰበር ዜና ... ሰበር ዜና ⤵️

✴️ 🌙 ...*عاجل ... عاجل*...

*تم رصد هلال رمضان في تمير*

*غداً السبت أول أيام شهر رمضان المبارك*

*{تقبل الله منا ومنكم صالح الاعمال}*

*✍ "الراصد نيوز"

📮 ሱዑዲ ላይ ጨረቃ ስለታየች አላህ
ካለ ነገ ቅዳሜ የረመዷን ፆም ይሆናል።


💻 አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ
              የሰለፍዮች ልሳን!!

📎
https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio


Репост из: አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
👆

🌙 ረመዷን መቼ ነው? ለሚለው
ጥያቄ መልስ...

⏰ ሰአቱ
⏰ እየደረሰ
⏰ነው!

⌛ ዝግጁ ናችሁ?


🤝 በአል-ፉርቃን ቻናል ጠብቁን።

♻️ @Al_Furqan_Islamic_Studio


الأربعون في فضل وأحكام الصيام
📘የፆም ትሩፋቶች እና አህካሞች

ደርስ ቁ👉9


🎙በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው።

🕌በታላቋ ኡመር መስጂድ 09


https://t.me/adamaders

👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Abuselmane


የማታ ሙራጃአ ነው

በውስጡ ብዙ ፈዋኢዶችን
ያዘለ ሲሆ

ይደመጠ ሼር ይደረግ


https://t.me/adamaders


ስለ ሀላፍትና በቀን18-06-2017 የተደረገ ተንቢህ።

🎙️ በኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው።

🕌 በፉርቃን መስጂድ {አለም-ባንክ}

📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/18171

🗯️ https://t.me/Abu_Yehya_ilyas_Awel/6154


الأربعون في فضل وأحكام الصيام
📘የፆም ትሩፋቶች እና አህካሞች

ደርስ ቁ👉8


🎙በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው።

🕌በታላቋ ኡመር መስጂድ 09


https://t.me/adamaders

👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Abuselmane


الأربعون في فضل وأحكام الصيام
📘የፆም ትሩፋቶች እና አህካሞች

ደርስ ቁ👉7


🎙በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው።

🕌በታላቋ ኡመር መስጂድ 09


https://t.me/adamaders

👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Abuselmane

Показано 20 последних публикаций.