Фильтр публикаций






🎤#ዳንኤል_አምደሚካኤል

አዝ፦ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው ከእንግዲህ ምንስ ያሻኛል
ምድር ከሚታየው ሃብት ይልቅ የአምላኬ ፍቅር ማርኮኛል
የምድር ዝና ከበሬታ ሃላፊ ነው ትቼዋለሁ
የአምላኬ ክብር ባለበት የእኔስ ሃገር በሠማይ ነው
ኦ ቃሉ እንደሚናገረው ሃሌሉያ

እኔስ በአደባባዮቹ መዋል ማደር ይሻለኛል
የአምላኬ ክብር ሲገለጥ ውስጤን ልቤን ያረካኛል
የኢየሱስ ፍቅር ብርቱ ነው ዘወትር አይለወጥም
በቸርነቱ ይዞኛል ከቤቱ የትም አልሄድም

አዝ፦ ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው ከእንግዲህ ምንስ ያሻኛል
ምድር ከሚታየው ሃብት ይልቅ የአምላኬ ፍቅር ማርኮኛል
የምድር ዝና ከበሬታ ሃላፊ ነው ትቼዋለሁ
የአምላኬ ክብር ባለበት የእኔስ ሃገር በሠማይ ነው
ኦ ቃሉ እንደሚናገረው ሃሌሉያ

ለእኔስ ማረፊያ ጌታ የዘለዓለም መኖሪያዬ
ክብሩን አይቼ እጠግባለሁ ሞገስ ፈሷል በላዬ
ከእርሱ ጋር መሆን እመርጣለሁ የእርሱ ክብር በሞላበት
መኖሪያዬን አድርጐታል እግዚአብሔር በሚገኝበት

አዝ፦ ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው ከእንግዲህ ምንስ ያሻኛል
ምድር ከሚታየው ሃብት ይልቅ የአምላኬ ፍቅር ማርኮኛል
የምድር ዝና ከበሬታ ሃላፊ ነው ትቼዋለሁ
የአምላኬ ክብር ባለበት የእኔስ ሃገር በሠማይ ነው
ኦ ቃሉ እንደሚናገረው ሃሌሉያ


" የጻድቃን መድኃኒታቸው ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው፤ በመከራቸውም ጊዜ መጠጊያቸው እርሱ ነው።
እግዚአብሔር ይረዳቸዋል፥ ያድናቸዋልም፥ ከኃጢአተኞችም እጅ ያወጣቸዋል፥ ያድናቸዋል፥ በእርሱ ታምነዋልና። "(መዝ 37+39,40)




“የፍጥረት ናፍቆት የእግዚአብሔርን ልጆች መገለጥ ይጠባበቃልና።”
— ሮሜ 8፥19






ምሳሌ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ልጄ ሆይ፥ ሕጌን አትርሳ፥ ልብህም ትእዛዛቴን ይጠብቅ።
² ብዙ ዘመናትና ረጅም ዕድሜ ሰላምም ይጨምሩልሃልና።

https://t.me/adismezmur




.    እርሱ አስቀድሞ
ወዶናልና እኛ እንወደዋለን።
  — 1ኛ ዮሐንስ 4፥19






ኢሳይያስ 48፥17
“… እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እኔ የሚረባህን ነገር የማስተምርህ በምትሄድባትም መንገድ የምመራህ አምላክህ እግዚአብሔር ነኝ።”


Galata - Bonney Wakjira & Fenan Befkadu New 2024

https://t.me/adismezmur


Maaloo Koottu - Dawit Girma New 2024




Bikila Kebede - Uffee (ft. Natinael Tamene, Moti Taresa & Solomon Alemu) 2025

https://t.me/adismezmur


ምሳሌ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ልጄ ሆይ፥ ሕጌን አትርሳ፥ ልብህም ትእዛዛቴን ይጠብቅ።
² ብዙ ዘመናትና ረጅም ዕድሜ ሰላምም ይጨምሩልሃልና።


ዮሐንስ 16:33📖
በእኔ ሰላም እንዲኖራችሁ፣ ይህን ነግሬአችኋለሁ። በዓለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ፤ ነገር ግን አይዟችሁ፤ እኔ ዓለምን አሸንፌዋለሁ።

Показано 20 последних публикаций.