በአሰላ ከተማ ውስጥ የትራንስፖርት አገልግሎት ታገደ!
በአሰላ ከተማ ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስጋት ጋር በተያያዘ ከዛሬው ዕለት ጀምሮ በከተማዋ ውስጥ የታክሲ እና የባጃጅ የትራንስፖርት አገልግሎት መታገዱን የከተማው ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት አስታወቀ።
በእገዳው መሠረት ባጃጆች፣ ከገጠር ወደ ከተማዋ የሚመላለሱ ታክሲዎች እና ሞተር ሳይክሎች እንዳይንቀሳቀሱ ተደርገዋል።
ከሌሎች ወረዳዎች እና ዞኖች የሚመላለሱ ተሽከርካሪዎች ግን ለጊዜው የሰዎችን አካላዊ ርቀት በጠበቀ መልኩ ለተጓዦች አገልግሎት መስጠታቸውን እንደሚቀጥሉ ተገልጿል።
የኮሮና ቫይረስ ሥርጭትን ለመግታት ሕዝቡ መንግሥት የሚያወጣውን ሕግጋት እንዲያከብር እና የሐኪሞችን ምክር ተግባራዊ ማድረግ አለበትም ተብሏል።
ℹ EBC
@admasradio