ዛሬም በጣሊያን በ24 ሰዓት ውስጥ 756 ሰዎች ሞተዋል
በጣልያን በ24 ሰዓት ውስጥ በኮሮናቫይረስ 756 ሰዎች መሞታቸውን ያሳያል።
አጠቃላይ በቫይረሱ ምክንያት የሞቱ ሰዎች ቁጥርም ወደ 10779 አሻቅቧል።
እንዲሁም አዳዲስ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር በ24 ሰዓት ውስጥ 5,217 መሆኑ ታውቋል።
አጠቃላይ የቫይረሱ ተጠቂዎችም 97,689 ሲሆን ከነዚህ ውስጥም 13.030 የሚሆኑት ድነዋል።
ℹ worldometers.info
@admasradio