AfroSports


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


Betting company based in Ethiopia 🇪🇹
High Odds 📈
Instant Payment 💰
Easy & Simple Website 📱💻
www.afrobetting.net

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


⚽️በወዳጅነት ጨዋታዎች ላይ ለሃገራቸው ሲጫወቱ ጉዳት ያጋጠማቸው ስቶንስ ፣ ዋከር እና አካንጂ ዛሬ ከቡድናቸው ጋር ሙሉ ልምምድ ሰርተዋል። ለእሁድ አርሰናል ጨዋታ እንደሚደርሱም ይጠበቃል።

@afrosportsbet


በእኛ ቨርቿል ጨዋታዎች ተዝናኑ!

አሸናፊም በመሆን የድርሻችሁን ውሰዱ!

@afrosportsbet


⚽️የፈረንሳዩ ሃያል ክለብ ፒኤስጂ ለማርከስ ራሽፎርድ ዝውውር 80 ሚሊየን ፓውንድ ለማቅረብ ተዘጋጅተዋል።

ፒኤስጂዎች ለእንግሊዛዊው አጥቂ 500,000 ፓውንድ ሳምንታዊ ደሞዝ ለመክፈል ፍቃደኞች ናቸው።

@afrosportsbet


በየቀኑ በርካታ አሸናፊዎችን በሚያስተናግደው የአቪዬተር ጨዋታችን እየተዝናኑ ያሸንፉ!

@afrosport


VAR በ2016 በእግር ኳስ ውስጥ በሙከራ ደረጃ በይፋ ጥቅም ላይ መዋል የጀመረ ሲሆን በመጀመሪያ የተተገበረው ደግሞ በጀርመን ቡንደስሊጋ እና በጣሊያን ሴሪአ በ2016-2017 የውድድር ዘመን ነው። የተሳካ ሙከራዎችን ተከትሎ፣ VAR በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ፣ ላሊጋ እና ፊፋ የአለም ዋንጫን ጨምሮ በአለም ላይ ባሉ ሌሎች ሊጎች እና ውድድሮች ውስጥ መካከተት ጀምሯል።

VAR መጀመሩ በዳኝነት ውሳኔዎች ላይ ትክክለኛነት እንዲጨምር አድርጓል። በግጥሚያዎች ላይ ፍትሃዊነትንም ያበረታታል። ነገር ግን ለVAR ግምገማዎች ጨዋታዎች በሚቆሙበት ሰዓት የጨዋታ መቋረጥ እና መዘግየትን ያስከትላል።

እናንተስ ስለ VAR ምን ታስባላችሁ?

@afrosportsbet


ከዚህ ቀደም ባዘጋጀነው ውድድር አሸናፊዎችን ይፋ ማድረጋችን ይታወሳል። በዛም መሰረት ከተሸለሙት እነዚህ ጥቂቶቹ

ከዚም በኋላ በምናደርጋቸው ውድድሮች በመሳተፍ የተለያዩ ሽልማቶች ይውሰዱ።

የአፍሮስፖርት ተከታይ በመሆን ተሸላሚ የሚያደርጓችሁ ውድድሮች ላይ ተሳተፉ።

@afrosportsbet


⚽️በአሁኑ ሰዓት ምንም አይነት ክለብ እያሰለጠኑ የማይገኙት ጆዜ ሞሪኒሆ ስማቸው ከጀርመኑ ክለብ ባየር ሙኒክ ጋር ተያይዞ እየተነሳ ይገኛል። ከዚህም አለፎ ጆዜ በአሁኑ ሰዓት ጀርመንኛ እየተማሩ ይገኛሉ ሲል የጀርመኑ ዜና አውታር ቢልድ ዘግቧል።

@afrosportsbet


እየሞቀ እና አጓጊ እየሆነ የመጣውን ፕሪሚየር ሊግ በአፍሮስፖርት በመወራረድ የበለጠ አዝናኝ ያድርጉት።

ወደ ድህረ ገጻችን https://afrobetting.net/ በመሄድ አጓጊ በሆኑት ጨዋታዎች ላይ ውርርዶን ያድርጉ።

@afrosportsbet


በአፍሮስፖርት CashOut ለማድረግ የጨዋታው ብዛት 5 እና ከዚያ በላይ መሆን ያለበት ሲሆን ያንን ለማድረግ ቢያንስ 10 ብር እና ከዚያ በላይ መመደብ አለባችሁ።

ስለ CashOut የበለጠ መረጃ ለማግኘት
https://afrobetting.net/promotions/3/ ይህንን ሊንክ ይጫኑ።

@afrosportsbet


⚽️ኢንተር ሚላኖች የአጥቂያቸውን ማርቲኔዝ ኮንትራት ለማራዘም ንግግር መጀመራቸው ታውቋል። ተጫዋቹ በጣሊያን ደስተኛ ሲሆን ደሞዝ ጭማሪ አድርገው ተጫዋቹን ለማቆየት ክለቡ ድርድር ጀምሯል።

@afrosportsbet


⚽️ጋብሬኤል ማርቲኔሊ ክለቡ አርሰናል ሸፍልድን በገጠመበት ጨዋታ በጉዳት መውጣቱ ይታወሳል። ተጫዋቹ በጉዳት ከዛሬው የፖርቶ ጨዋታ ውጪ መሆኑ ተረጋግጧል። እንዲሁም ከብራዚል ስብስብ ውጪ መሆኑም ተረጋግጧል።

@afrosportsbet


የአፍሮ ስፖርት 400,000ብር 💰አሸናፊያችን!

የአፍሮ ስፖርት ደንበኛ የሆነው ሄኖክ ንጉሴ የ400,000 ብር አሸናፊ ሆኗል!

አሸናፊያችን እንኳን ደስ አለህ! 🎉

እናንተስ ቀጣይ አሸናፊ ትሆኑ? ድህረ ገጻችንን 👉👉👉https://afrobetting.net/ ጎብኙ ፣ በአፍሮ ስፖርትስ በመወራረድ አሸናፊ ይሁኑ!

@afrosportsbet


ከ5 እና ከዛ በላይ በሆኑ ጨዋታዎች ስትወራረዱ እና ከ1.2 ጀምሮ ኦድ ባላቸው ውርርዶች ስትወራረዱ cashout ማድረግ የምትችሉበትን እድል አፍሮስፖርት ይዞላችሁ መጥቷል።

ለእናንተ ሁሌም ተስማሚ የሆኑ እድሎችን ይዞላችሁ የሚመጣውን አፍሮስፖርት ምርጫችሁ አድርጉ!

@afrosportsbet


እንኳን በአለም አቀፍ ደረጃ ለሚከበረው የሴቶች ቀን አደረሳችሁ!

መልካም የሴቶች ቀን!

@afrosportsbet


⚽️ሮድሪ በተጫወተባው በሁሉም ውድድሮች ለ60 ጨዋታዎች ያክል ምንም ሽንፈትን አልቀመሰም። ተጫዋቹ በፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ተጫዋች አድርጎታል።

@afrosportsbet


ልዩ እና ከፍ ያሉ ኦዶችን የሚያቀርብላችሁ አፍሮስፖርት አሁንም በቀላሉ ማሸነፍ የምትችሉባቸውን ኦዶሽች ይዞላችሁ መጥቷል። ወደ ድህረ ገጻችን በመሄድ ተወራርዳችሁ አሸናፊ ሁኑ። የእርፍት ቀናችሁን በድል አሳልፉት ።

@afrosportsbet


🥇🥇ሊቨርፑል በእለተ እሁድ 12:45 ላይ ማንቺስተር ሲቲን ይገጥማል።

ይህን ተጠባቂ ጨዋታ ስንት ለስንት እንደሚያልቅ በቴሌግራም ቻናላችን ገምቱ።

ትክክለውኛውን ምላሽ ለሰጡ 5 ሰዎች የ 500 ብር ቦነስ እንሸልማለን!

ግምታችሁን በማስቀመጥ አሸናፊ ሁኑ!

⚠️ማሳሰብያ ተሸላሚ የሚሆኑት የፌስቡክ ፔጃችንን እንዲሁም የቴሌግራም ቻናላችንን የሚከተሉ ብቻ ናቸው!!

@afrosportsbet


⚽️ሃሪ ኬን በባየር ሙኒክ አስገራሚን ጊዜ እያሳለፈ ይገኛል። ቡድኑ ባየር ሙኒክ ላዚዮን ባሸነፈበት ጨዋታ ሁለት ጎሎችን በማስቆጠር በአመት ውስጥ በ33 ጨዋታዎቹ ሰላሳ ሶስተኛ ጎሉን አስቆጥሯል።

@afrosportsbet


አፍስፖርት አዲስ ለሚቀላቀሉ እና ደንበኞች የFirst Deposit ቦነስ መጀመሩን ስንገልጻችሁ በታላቅ ደስታ ነው!

ምን ትጠብቃላችሁ ወደ https://afrobetting.net በመሄድ አሁኑኑ ተመዝገቡ አሸናፊዎች ሁኑ!

@afrosportsbet


⚽️አርሰናል በእኖግሊዝ እግር ኳስ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በተከታታይ ሶስት ጨዋታዎችን ከሜዳቸው ውጪ አምስት እና ከዛ በላይ ጎሎችን በማስቆጠር ክብረ ወሰን ሰብረዋል።

@afrosportsbet

Показано 20 последних публикаций.