#የ30 ዓመቱ የዙምባቡዌ ጋዜጠኛ #በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ሕይወቱ #አለፈ
#በኮሮና ቫይረስ ወጣት ሊሞት አይችልም ተብሎ የሚነገረውን ሐሰት ያደረገው ይኸው ሞት ዚምባቡዌያውያንን አስደንግጧል።
ጋዜጠኛው በአገሩ የታወቀ እንደነበር እና የሀብታም ቤተሰብ ልጅም እንደሆነ ተዘግቧል።
ቅዳሜ በቫይረሱ እንደተጠቃ በምርመራ የተረጋገጠው ዞሮሮ የጤናው ሁኔታ በፍጥነት ስላሽቆለቆለ በአገሪቱ መዲና ሀራሬ በጽኑ ሕሙማን ማቆያ ገብቶ ነበር።
በዚምባቡዌ ሦስት በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች የነበሩ ሲሆን፣ የዞሮሮ ሞት በአገሪቱ ያሉትን የቫይረሱ ተጠቂዎች ቁጥር ሁለት አድርጎታል።
©BBC
@ahasport