✅ከወደ ጣሊያን የተሰሙ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ሄነሪክ በሚኪታሪያን ዝውውር አርሰናል እና ሮማ ድርድር ጀምረዋል፡፡
✅ሮማ €15 ሚልየን ሲደመር €2 ሚልየን ዩሮ ደግሞ የቦነስ ክፍያ ለአርሰናል አቅርቧል፡፡
✅ነገር ግን እንደዘገባው አርሰናል እስከ €24 ሚልየን ዩሮ እንዲከፈለው ይፈልጋል፡፡ ሮማ ግን ከፍ አለ ከተባለ ከ20 ሚልየን ዩሮ ላይጨምር ይችላል ብሏል፡፡
@ahasport