ይህ እምታዩት የ 22 አመቱ Abdelhak Nouri የአያክስ ሚድፊልደር ሲሆን July 8 2017 የወዳጅነት ጨዋታ ከ Werder Bremen ሲጫወት ወድቆ ኮማ ውስጥ ገባ ከዛን ጊዜ በሃላ ላለፉት 2 አመት ከ 8 ወር እና ከ 19 ቀን ቡሃላ ከኮማ ውስጥ ወጥቶ ዊልቸርላይ ቁጭ ብሎ ምግብ ሲበላ ብዙ ሚዲያዎች በደስታ ወሬውን ሲዘግቡት አምሽተዋል
@ahasport
@ahasport