አል አኒስ ቁርአንና ሱና አካዳሚ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Экономика


👉የቻናሉ ትኩረትና አላም ቁርአን ማስተማር
👉ቅን ባለራእይ ዲኑን የሚወድ በእውቀት የበለፀገ ትውልድ መፍጠር ነው ሼር በማድረግ ለምታግዙንና ትምህርቶቻችንን ለምትከታተሉ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን አስተያየት በዚህ እንቀበላለን@Alanis166_bot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Экономика
Статистика
Фильтр публикаций


🎧👂ሱረቱ በቀራ 253 - 286 እስከ መጨረሻው

🎤በአቡ ነጅሚያ አብደል ሀሚድ

አንድ ባርያ ቁርአንን በመቅራቱ ብቻ ሌሊቱን ቆመው ከሚያሳልፉ ባሮች ተርታ ይመደባል፡፡

አቡ ሁረይራ አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፡-

‹‹በተደነገጉት ሰላቶች ላይ የተጠባበቀ ሰው ከዘንጊዎች አይሆንም፤ በሌሊቱ ክፍል መቶ አንቀፆችን ያነበበ ሰው ቆመው ካደሩት ሰዎች ይመደባል፡፡›› ኢብኑ ኹዘይማ በሰሂሃቸው ዘግበውታል፡፡

አላህ የቁርአን አህል ያድርገን

https://t.me/alanisquranacademy


👂🔊የረመዳን ጥሪወች
↪️ቀን 10
↪️ ወቅት /ጊዜ
📢 በአቡ ነጅሚያ አብደል ሀሚድ

ሐሰነል በስሪ እዲህ ይላሉ፡-
“የአደም ልጅ ሆይ! ህይወትህ የቀናቶች ስብስብ ነው፣ አንድ ቀን ባለፈ ቁጥር ከህይወትህ የተወሰነው ክፍል ያልፋል፣ከህይወትህ የተወሰነው ክፍል ካለፈ በስተመጨረሻ ህይወትህ እንዲያልፍ ያደርጋል” ብለው ነበር::
 ታላቁ ሰሀቢይ ኢብን መስዑድ (ረ.ዐ) እንደተናገሩት፡-
’’ፀሐይ ወጥቶ ጥሩ ስራዎቼ ሳይጨምሩ እንዳለፈች ቀን፣ በህይወቴ እነዲህ አይነት ፀፀት ተሰምቶኝ አያውቅም’’ ይሉ ነበር
ጊዜአቸውን በአግባቡ ከሚጠቀሙት ያድርገን
https://t.me/alanisquranacademy


🌙 🌙 ቀን 🔢🔢

ረሱል (☪) እንዲህ ብለዋል፦

﴿من فطَّر صائمًا كان له مثلُ أجرِه، غيرَ أنه لا ينقصَ من أجرِ الصائمِ شيئًا﴾

“አንድን ፆመኛ ያስፈጠረ ሰው ካስፈጠረው ፆመኛ ምንም ሳይቀንስበት ያስፈጠረውን ፆመኛ ያህል አጅር (ምንዳ) ያገኛል።”

📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 6415

▪️▪️▪️🔸🔸▪️▪️▪️▪️https://t.me/alanisquranacademy


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
[10/03, 1:44 am] አልሀምዱሊላሂ: اللهُ لاَ إِلَهَ إِلاَّ هُوَ الْحَيُّ الْقَيُّومُ لاَ تَأْخُذُهُ سِنَةٌ وَلاَ نَوْمٌ لَّهُ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَمَا فِي الأَرْضِ مَن ذَا الَّذِي يَشْفَعُ عِنْدَهُ إِلاَّ بِإِذْنِهِ يَعْلَمُ مَا بَيْنَ أَيْدِيهِمْ وَمَا خَلْفَهُمْ وَلاَ يُحِيطُونَ بِشَىْءٍ مِّنْ عِلْمِهِ إِلاَّ بِمَا شَاء وَسِعَ كُرْسِيُّهُ السَّمَاوَاتِ وَالأَرْضَ وَلاَ يَؤُودُهُ حِفْظُهُمَا وَهُوَ الْعَلِيُّ الْعَظِيمُ

አላህ ከእርሱ በቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ ሕያው ራሱን ቻይ ነው፡፡ ማንገላጀትም እንቅልፍም አትይዘውም፡፡ በሰማያት ውስጥና በምድር ውስጥ ያለው ሁሉ የርሱ ብቻ ነው፡፡ ያ እርሱ ዘንድ በፈቃዱ ቢኾን እንጅ የሚያማልድ ማነው ከፍጡሮች በፊታቸው ያለውንና ከኋላቸው ያለውን ሁሉ ያውቃል፡፡ በሻውም ነገር እንጂ ከዕውቀቱ በምንም ነገር አያካብቡም አያውቁም፡፡ መንበሩ ሰማያትንና ምድርን ሰፋ፡፡ ጥበቃቸውም አያቅተውም፡፡ እርሱም የሁሉ በላይ ታላቅ ነው፡፡https://t.me/alanisquranacademy
[10/03, 1:45 am] አልሀምዱሊላሂ: https://t.me/alanisquranacademy


👂🔊የረመዳን ጥሪወች
↪️ቀን 9
↪️ ወደ ለይል ሶላት
📢 በአቡ ነጅሚያ አብደል ሀሚድ

ለይል መስገድ የሙተቂኖች አላህን ፈሪወች እውነተኛ
የአረህማን ባሮች መገለጫ ነው
ይህ ወር የስንፍና ወር አይደለም የስራ ወር እንጅ
ይህ ወር የእንቅልፍ ወር አይደለም የኢባዳ ወር እንጅ
ምን ያክሎቻችን ይህንን ወር ለይል በመስገድ እያሳለፍን ነው ራሳችንን እንጠይቅ

https://t.me/alanisquranacademy


🎁ሰለፎች በረመዷን
👇👇
➡️ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር⬅️

https://t.me/alanisquranacademy


👂🔊የረመዳን ጥሪወች
↪️ቀን 8
↪️ ረመዳን ከልጆች ጋር
በረመዳን ተርቢያ ለልጆች

📢ረመዳን ለእናቶች ጥሪ
📢ከረመዳን ስልጠናወች አንዱ
ልጆችን በዲናቸው ማነጽ ነው

📢በአቡ ነጅሚያ አብደል ሀሚድ


👂🔊የረመዳን ጥሪወች
↪️📚
↪️ ረመዳን ከተቅዋ ጋር
በረመዳን ተቅዋን መላበስ

ከረመዳን ወር አላማ
አንዱ የሰው ልጆችን በትቅዋ ማነጽ ነው

🔊በአቡ ነጅሚያ አብደል ሀሚድ


🕌ሱረቱል ካህፍ

🎤ቃሪእ አፊፍ ታጁ

🔤የጁመዓ ቀን ሱናዎች

‏💐سنن يوم الجمعة

1⃣ 🌸 الغسل

2⃣  🌸    الطيب

3⃣ 🌸 السواك

4⃣🌸 لبس الجميل

5⃣🌸 قراءة سورة الكهف

6⃣🌸التبكير لصلاة الجمعة

7⃣ 🌸الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي

1⃣✅ገላን መታጠብ

2⃣✅ ሽቶ መቀባት

3⃣✅ሲዋክ መጠቀም

4⃣✅ ጥሩ ልብስ መልበስ

5⃣✅ ሱረቱል   ካህፍን መቅራት

6⃣✅ለጁመዓ ሶላት መሄድ

7⃣✅ በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን ማብዛት



📱እንዲሁም ብለዋል ﷺ የጁመዕ ሌቀኑ ለይ በኔ ሰለዋትን  አብዙ። ሶለዋታችሁ እኮ ለኔ ይቀርብ ልጁን

«اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ،
كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ،
اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ،
كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ
 

🌺በሰለዋት በዚክርያውለን

ﷺ 🌹 .............................🌹 ﷺ
ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ 🌹.     🌹ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ


👍     ✍️        🔴ㅤ  ➡️
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉhttps://t.me/alanisquranacademy
            


👂🔊የረመዳን ጥሪወች
↪️ቀን አምስት
↪️ ለሀብታሞች ለነዛ የገንዘብ ባልተቤቶች
በረመዳን ምጽዋት

ከረመዳን ወር መለያዎች
አንዱ ሰደቃ ነው

በጤና እያሉና በሙሉ ጥንካሬ ላይ ሆነው የሚሰጡት ሰደቃ ሞት አፋፍ ላይ ሆነው ከሚናዘዙት አሊያም በሽታ ስር ወድቀው ከሚሰጡት የበለጠ ደረጃ አለው፡፡ የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል ‹በላጩ ሰደቃ አንተ ጤና ላይ እያለህ ነፍስህ ስስታም ሆና ሳለ ሀብትን እያሰብክና ድህነትን እየፈራህ ምትሰጠው ነው፡፡ ነፍስህ ለመውጣት ተቃርባ ‹ለእገሌ ይህን ያህል ለእገሌ ይህን ያህል እስከምትልበት ጊዜ ድረስ አታቆይ፡፡ ያኔ በርግጥም የእገሌ ሆኗልና፡፡›


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


✴️🔊ሱረቱ በቀራ 211-256 🎵👂

የቁርአን ግብዣ

📢በአቡ ነጅሚያ አብደል ሀሚድ

ቁርአን ለባለቤቶቹ አማላጅ ይሆናል

ከአቢ ኡማማ አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና በተወራ ሀዲስ የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፡-

‹‹ቁርአንን አንብቡ እሱ እኮ (ቁርአን) በትንሳኤ እለት ለባለቤቱ አማላጅ ሆኖ ይቀርባል፡፡›› ሙስሊም

ቁርአን በምስክርነትም እንዲሁ ይቀርባል፡-

ከነዋስ ኢብኑ ሰምዓን አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና እንደተገኘው የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ አለ፡-

‹‹በትንሳኤ ዕለት ቁርአንና በምድራዊ ዓለም በሱ ይሰሩበት የነበሩ ባለቤቶቹ ይቀርቡና በየተራ የበቀራ ምእራፍና የአል ዒምራን ምእራፍ እየመጡ ለባለቤቶቻቸው (ለሚቀሯቸውና ለሚሰሩባቸው) ምስክርነታቸውን ይሰጡላቸዋል፡፡›› ሙስሊም  

በተጨማሪም አቡ ሁረይራ አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና ቀጣዩን ሀዲስ ይነግሩናል፡፡ የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፡-

‹‹በእለተ ትንሳኤ ቁርአን ይመጣና፡- ጌታዬ ሆይ (ቁርአን የሚቀራውን ሰው) አስውበው ይላል። ሰውየውም የክብር ዘውድ ይደረግለታል፡፡ ጌታይ ሆይ ጨምርለት ይላል፡፡ የክብር ጌጥ ይለብሳል፡፡ ከዚያም ጌታዬ ሆይ ከሱ የሆነን ውደድ ይላል፡፡ ጌታውም ከሱ የሆነን ይወዳል፡፡ከዚያም እንዲህ ይባላል፡- አንብብ፣ ከፍ በል፣ በያንዳንዱ አንቀፅ ደረጃህ ከፍ ይደረግልሃል፡፡›› ቲርሚዚ  


👂🔊የረመዳን ጥሪወች
↪️ቀን አምስት
↪️ረመዳን ከዱአጋር

ከረመዳን ወር መለያዎች
አንዱ ዱአ ነው

📢በአቡ ነጅሚያ አብደል ሀሚድ


✴️🔊ሱረቱ በቀራ 142- 210 🎵👂

የቁርአን ግብዣ

📢በአቡ ነጅሚያ አብደል ሀሚድ

ቁርአን ለልብ እርጋታ

ቁርአን ለልብ ሰላም
✔️📚🎧


👂🔊የረመዳን ጥሪወች
↪️ቀን አራት
↪️ረመዳን ከቁርአን ጋር

ከረመዳን ወር መለያዎች
ቁርአንን በሱ ውስጥ ማውረዱ ነው

📢በአቡ ነጅሚያ አብደል ሀሚድ🎧


👂🎧 ግብዣ ቁርአን በአቡ ነጅሚያ

ቁርአንን ማንበብ ከዝህች ዓለምና በውስጧ ከያዘችው ነገር ሁሉ ይበልጣል


🔊👂የረመዳን ጥሪ
ቀን ሶስት
↪️ረመዳን ከጾም ጋር
↪️የጾም ደረጃ
እጥር ምጥን ባለ ገለጻ

📢በአቡ ነጅሚያ አብደል ሀሚድ


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
➯የቀኑ 3ቱ ሐዲሶች
፡፡፡።፡፡፡፡።።።።።።።።።።

1✍))))
#ረመዳን ነክ ጉዳዩች

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إنَّ للهِ تعالى عند كلِّ فطرٍ عُتَقاءَ من النارِ، وذلك في كلِّ ليلةٍ﴾

“አላህ በሁሉም የረመዳን (የኢፍጣር ቀን) ከእሳት ነፃ የሚላቸው አሉ። ይህም የሚሆነው በሁሉም ሌሊት ነው።”

📚 ኢብኑ ማጃህ ሶሂህ ብለውታል: 1340


2✍))))
#ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿وَلِلصّائِمِ فَرْحَتانِ يَفْرَحُهُما: إِذا أَفْطَرَ فَرِحَ بفِطْرِهِ، وإذا لَقِيَ رَبَّهُ فَرِحَ بصَوْمِهِ.﴾


“ለፆመኛ ሁለት ደስታዎች አሉት። ደስታዎችም፦ ፆመኛ ማታ ሲያፈጥርና በአኼራ ጌታውን ሲገናኝ ነው።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1151




3✍))))
#ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

  ﴿الصَّلَواتُ الخَمْسُ، والْجُمْعَةُ إلى الجُمْعَةِ، وَرَمَضانُ إلى رَمَضانَ، مُكَفِّراتٌ ما بيْنَهُنَّ إِذا اجْتَنَبَ الكَبائِرَ.﴾

“አምስቱ ሰላቶች፣ ከጁምዓ እስከ ጁምዓ፣ ከረመዳን እስከ ረመዳን በመካከላቸው ያሉትን ኃጢአቶች ያብሳሉ ታላላቅ ወንጀሎችን ሲቀር፡፡”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 233

https://t.me/alanisquranacademy


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
👍✔️


🔊👂የረመዳን ጥሪ
ቀን ሁለት
↪️ረመዳን ከኢስቲግፋር ጋር
↪️ኢስቲግፋር ማብዛት ፋይዳው

በአቡ ነጅሚያ አብደል ሀሚድ✔️🎧

Показано 20 последних публикаций.