መገን ሐድራ ማማር የሞላ ስርአቱ!
በክቡር በዶክተር በተቀዳሚ ሙፍቲህ ሐጅ ዑመር ኢድሪስ፤በመኖርያ ቤታቸው በተዘጋጀው መውሊድ ላይ፤በአብሬቶች ሐድራ፣በወሎዎች ሶለሏህ እጅግ በእጅግ የተዋበ መውሊድን ታደምን። በዚሁ መውሊድ ላይ ሰይድ ሚቅባስ አል-አብሬትይ የተገኙ ሲሆን!ሸኽ ሙሐመድ ሶብይ፣ሸኽ ዑመር ኮምቦልቻ፣ሸኽ መነልከሪም፣ኡስታዝ ሐሰን ታጁ፣ኡስታዝ ሸምሰዲን እና ሌሎች በርካታ ታላላቅ መሻዒኾች የተገኙ ሆኖ መውሊዱ ደሚቅ ሆኖ ውሏል።
ለመሻዒኾች የሻል ስጦታ የተበረከተ ሲሆን ይሀው ተግባር ለመውሊዱ ልዩ ድምቀትን አላብሶትም ነበር።ከራፋዱ ጀምሮ የመውሊዱ ተጋባዥ እንግዶች፣የሐድራው ለላቢ የሳባቸው ሙሒቦች፤ውሎቸውን ሲገቡ የዋሉ ሲሆን፤በየሰአቱ ለመጣው እንግዳ ማዱ ሳይቋረጥ ሲስተናገድ ውሏል።
በአብሬቶች ራምሳ ሐድራው ተጀምሮ ለዚህ መውሊድ መሳካት ደፋ ቀና ለሉ፤ኺድሚያውን ላሳለጡ፤አይሻቸው ይደልደል ኑሮአቸው ይመር ተብሎ ዱንያ አኺራቸው ያምርላቸው ዘንድ በረክ ከሶለዋት ተዎህዶ በአሚንታ ፀንቷል።አጠር ባለ ደቂቃ ውስጥ አምባሳደር ኡስታዝ ሐሰን ታጁ ዳእዋ አድርጎ፤የአሱር አዛን በኑር (በኒ) መስጂድ ሙአዚን አዛን ተደርጎ፤በታላቁ አሊም ኻጢም ሸኽ መነል ከሪም አሰጋጅነት ስግደቱ በጀማአ ተከውኖል። ከአሱር ሶላት ቡኃላ ሐድራው ቀጥሎ፣ነሻጣው ጨምሮ፣እስከ ምሽት ዘልቆ፤ ልዩ ቀንን አስልፈን በልዩ መደድ ተውጠን ታሪካዊ ውሎን አሳለፍን።አልሐምዱሊላህ።