እቺ ሴቷ ጭልፊት ፣ GPS ተገጥሞባት ከደቡብ አፍሪካ እስከ ፊንላንድ በራለች ።
ወደ 230 ኪ.ሜ በቀን ትሸፍን ነበር ፣ በሰሜን በረሃ እስከሰታገኝ ድረስ በአፍርካ ምድር በቀጥታ ስትበር ነበር ፣ ሱዳንና ግብፅን ስታልፍ በናይል ወንዝ መስመር ስትበር ነበር ፣ ቀጥሎ በሜዲትራኒያን ባህር ላይ መብረሩን ትታ በሶሪያና ሊባኖስ በኩል ታልፋለች ፣ ጥቁር ባህርንም በጎን ጥላ ታልፋለች ከዛ መጠጣት ስለማትችል ፣ ከዛ ጎዞዋን ቀጥታ ቀጥላ ከ42 ቀናቶች በኋላ ፊንላንድ ደርሳለች ።
@amafactsJoin & share