Ashewa Technologies


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский


We Revolutionize African commerce/business by providing innovative, e-commerce, software development, o,r rmeirslogistics, e-learning, payment, and entertainment to do business easily, affordably, and reliably at any time, and any place through cutting-ed

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Статистика
Фильтр публикаций


🚨 Exciting Job Opportunities at Ashewa Technology Solution S.C.!

We’re expanding our team and looking for passionate professionals to fill the following roles:

🔹 Senior Software Engineer (Full Stack)
🔹 Senior Software Engineer (Mobile App)
🔹 Functional Consultant
🔹 Quality Assurance Specialist
🔹 Project Manager
🔹 Product Sourcing and Market Research Expert
🔹 Vendor Onboarding Sales Representative
🔹 Software Sales Representative

💼 Ready to make your mark? Don’t miss this opportunity to join our dynamic and innovative team.

📥 Apply now and start your journey with us today!

👉 Click here for details and to submit your application: vacancy.ashewatechnology.com

Know someone perfect for one of these roles? Tag them below! 👇

#WeAreHiring #AshewaJobs #CareerGrowth #TechCareers #EthiopiaJobs #ApplyNow


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
በዚህ ዘመን ራስዎን ለማስተዋወቅ ዌብሳይት የግድ ነው፡፡ ድረ-ገጽዎ ደግሞ የእርስዎ ብቻ የሆነ የመጠሪያ ስም (ዶሜን) ያሻዋል ፡፡ በእነዚህ ቀላል ሂደቶች የዌብሳይትዎን ስያሜ ይምረጡ

ለበለጠ መረጃ Ashewacloud.com ን ይጎብኙ ወይም በ +251909707870 ይደውሉ፡፡!

#AshewaCloud #CloudComputing #Ethiopia #WebsiteBuilder #website


አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አ.ማ " የባለአክሲዮኖች 1ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ!

በኢፌዲሪ ንግድ ህግ አንቀጽ 366(1 )(367( 1 እና 2) አንቀጽ 372 እና 370 እንዲሁም በአክሲዮን ማህበሩ መመስረቻ ጽሁፉ መሰረት የአሸዋ ቴክኖሎጂ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 1ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ማክሰኞ ታህሳስ 22 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ሰአት ጀምሮ በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ይካሄዳል፡፡

ሙሉ መረጃውን ለማግኘት 👉 https://bit.ly/3V1FVf5 ወይም 👉 ህዳር 11 / 2017 የወጣውን ሪፖርተር ጋዜጣ መመልከት ይችላሉ።

#ashewatechnology #generalassembly #Ethiopia


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የሰው ሃብትዎን ወደ እድገት ይቀይሩ!

ሰራተኞችዎ ሃብቶችዎ ናቸው። የአሸዋ HR ሞጁል አድካሚ ስራዎችዎን ተረክቦ እርስዎ ሰራተኞችዎን ማብቃት፣ አቅማችውን መገንባት እና ድርጅትዎን ማሳደግ ላይ እንዲያተኩሩ ያደርግዎታል።

ለበለጠ መረጃ በ 0909707870 ይደወሉ።

#AshewaSmartERP #Hrmodule #CustomizableSolutions #BusinessModules #StreamlineYourOperations #BoostProductivity


ዓለም በለውጥ ጎዳና እየተጓዘ ነው፡፡ ቆመው መመልከትዎን ትተው ጉዞውን ይቀላቀሉ፡፡! አሸዋ ቴክኖሎጂ ለቢዝነስዎ የሚሆኑ

👉 ሳቢ ዌብሳይቶችን
👉 የክላውድ አገልግሎቶችን
👉 የ ድርጅት ሃብት ማስተዳደሪያ ሶፍትዌር
👉 በፍላጎት ላይ የተመሰረቱ ሶፍትዌሮችን

በማቅረብ ለቢዝነስዎ ዕድገት የሚሆኑ መፍትሄዎችን አዘጋጅቷል፡፡ ለእርስዎ የሚስማማውን መርጠው እርምጃዎን አሁኑኑ ይጀምሩ፡፡

#ashewatechnology #softwaredevelopment #SmartERP #smartsolution #BusinessModules #Efficiency #EnterpriseResourcePlanning #BusinessTransformation


Here’s to a Bright New Week! 🌟

A new week, a fresh start, and endless possibilities! 💪✨ Let's tackle our goals, embrace positivity, and make every moment count.

Here’s to a week full of growth, success, and happiness.

#HappyWeek #MotivationMonday #FreshStart #KeepPushing #AshewaVibes


የነሃቢ ዌብሳይት ግንባታ ውድድር ምዝገባ ተጠናቀቀ

በአሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን የሚዘጋጀው እና በመቶዎች የሚቆጠሩ ተወዳዳሪዎችን የሚያሳትፈው የነሃቢ ድረ-ገጽ ግንባታ ውድድር ምዝገባ በትናንትናው ዕለት ፍጻሜውን አግኝቷል፡፡ የዚህን ውድድር ምዝገባ መጨረሻ መቃረብ አስመልክቶ ባለፉት ሁለት ቀናት በ አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ እንዲሁም በአዲስ አበባ 5ኪሎ ካምፓስ ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙ የቴክኖሎጂ ተማሪዎችን ያሳተፈ የምዝገባ ዝግጅት ተደርጓል፡፡

በውድድሩ ላይ የሚሳተፉ ተማሪዎች እና ሌሎች ዴቨሎፐሮች

👉 አሸናፊዎች እስከ መቶ ሺህ ብር ድረስ ይሸለማሉ
👉 ከትምህርት ዓለም ውጭ መሬት ላይ ያለውን የስራ ሁኔታ ይረዳሉ
👉 ያላቸውን ብቃት እና ክህሎት ያወጣሉ
👉 በዘርፉ ላይ ከሚገኙ ባለሙያዎች ጋር የመገናኘት ዕድል ያገኛሉ
👉 የፈጠራ ችሎታቸውን ያሳድጋሉ

ማስታወሻ፦ ለየት ያሉ እና ከ ሰው ሰራሽ ልህቀት(AI) ጋር የተገናኙ ፌቸሮችን የሚያካትቱ ተወዳዳሪዎች የተሸላሚነት ዕድላቸው ከፍተኛ ነው፡፡

ከ ዩኒቨርሲቲዎቹ ጋር የተፈጠረው ትብብር ለወደፊቷ ኢትዮጵያ የቴክኖሎጂ ፈጣሪዎች ምቹ ሁኔታን ከመፍጠሩ ባሻገር ይህ ውድድር ተማሪዎች፣ዴቨሎፐሮች እና የቴክኖሎጂ ባለሙያዎች አዳዲስ ሃሳቦችን የማፍለቅ፣ክህሎታቸውን የማዳበር እና በዘርፉ ካሉ ዕውቅ ባለሙያዎች ጋር የሚኖራቸውን መተባበር ያሳድጋል ተብሏል፡፡


የ ኦንላይን ኮርስ ለመስጠት ዕቅድ ላይ ነዎት?

ዕቅድዎ ይፈጸማል፡፡!

ተመራጭ የሆነ የ ኦንላይን ኮርስ ለመስጠት በቀዳሚነት የተማሪዎችን ቀልብ የሚገዛ ቀላል እና ሳቢ ዌብሳይት መኖሩ የግድ ነው፡፡ ነሃቢ የፍላጎትዎን ለማሟላት የተዘጋጀ ቦታ ነው፡፡ ዛሬውኑ ያናግሩን፡፡

ለበለጠ መረጃ በ +251909707870 ይደውሉ፡፡!

#NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #E-learning #learningwebsite #DIYWebsite #DragAndDropWeb #BuildWithoutCode #SimpleWebDesign #NoTechSkills


የአዳማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በነሃቢ የድረ ገጽ ግንባታ ውድድር ላይ ሊሳተፉ ነው።

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አሸዋ ቴክኖሎጂ ባዘጋጀው የነሃቢ የድረ-ገጽ ግንባታ ውድድር ላይ በመሳተፍ የዌብሳይት ግንባታ ብቃታቸውን ለማሳየት ተዘጋጅተዋል፡፡ የምዝገባ ሂደቱ አዳዲስ የቴክኖሎጂ ተሰጥኦዎችን እና ልምድ ያላቸውን የኢንዱስትሪ ባለሙያዎች በትላንትናው ቀን በአዳማ ያገናኘ ሲሆን እምቅ የፈጠራ ችሎታን ለማውጣት እና በኢትዮጵያ እያደገ በሚገኘው የቴክኖሎጂ ምህዳር ውስጥ የራሱን አሻራ ለማኖር ያለመ እንደሆነ ተገልጿል።

ይህ ውድድር ከችሎታ ምዘና ባለፈ ተማሪዎች የወደፊት የሙያ እርምጃቸውን የሚጀምሩበት እንደሆነም ተመላክቷል። የዌብሳይት ባለሙያዎች ፈጣን እና ቀላል በሆነ መንገድ ድረገጾችን መስራት የሚችሉበትን ዕድል የሚያቀርበው ነሃቢ ተማሪዎችን፣ አዳዲስ እና ልምድ ያላቸው የዌብሳይት ግንባታ ባለሙያዎችን ለማበረታታት የተነዘጋጀ መድረክ መሆኑ ተጠቁሟል፡፡

ከ ዩኒቨርሲቲው ጋር የተፈጠረው ትብብር ለወደፊቷ ኢትዮጵያ የቴክኖሎጂ ፈጣሪዎች ምቹ ሁኔታን ከመፍጠሩ ባሻገር ይህ ውድድር ተማሪዎች፣ዴቨሎፐሮች እና የቴክኖሎጂ ባለሙያዎች አዳዲስ ሃሳቦችን የማፍለቅ፣ክህሎታቸውን የማዳበር እና በዘርፉ ካሉ ዕውቅ ባለሙያዎች ጋር የሚኖራቸውን መተባበር ያሳድጋል፡፡

በውድድሩ ላይ የሚሳተፉ ተማሪዎች እና ሌሎች ዴቨሎፐሮች

👉 አሸናፊ ለሆኑ 5 ሰዎች ጠቀም ያለ ሽልማት
👉 ከትምህርት ዓለም ውጭ መሬት ላይ ያለውን የስራ ሁኔታ ይረዳሉ
👉 ያላቸውን ብቃት እና ክህሎት ያወጣሉ
👉 በዘርፉ ላይ ከሚገኙ ባለሙያዎች ጋር የመገናኘት ዕድል ያገኛሉ
👉 የፈጠራ ችሎታቸውን ያሳድጋሉ

ይህ የውድድር ምዝገባ ዛሬ ህዳር 6 በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 5 ኪሎ ካምፓስ ቀጥሎ ተጨማሪ ተማሪዎችን እና ባለሙያዎችን እንደሚያሳትፍ ተነግሯል፡፡


ብክነትን ይቀንሱ፤ትርፋማነትን ይጨምሩ

እንደእርስዎ ያሉ በቀጥታ ለተጠቃሚ የሚሸጡ ነጋዴዎች የ ኢንቨንተሪ ሲስተምን ባለመጠቀማቸው ምክንያት ከ 10-15% የሚደርስ ኪሳራ እንደሚያጋጥማቸው ያውቃሉ?

የአሸዋን ኢንቨንተሪ ሞጁል ሲጠቀሙ

👉 የደንበኛን ፍላጎት መተንበይ
👉 አላስፈላጊ የምርት ክምችትን መከላከል
👉 ተፈላጊ ምርቶችን በጊዜው ማወቅ
👉 ጊዜዎትን መቆጠብ እና
👉 ምርቶችዎን ባሉበት ሆነው በቀላሉ መቆጣጠር ይችላሉ

ለበለጠ መረጃ በ 0909707870 ይደውሉ፡፡

#InventoryManagement #RetailSolutions #ProfitProtection


ጎብኚዎችዎን ወደ ገዢነት ይቀይሩ!

ሁሉም ሰው በአንድ ጊዜ የግዢ ውሳኔ ላይኖረው ይችላል፤ ዌብሳይትዎ ደንበኞችዎ ባሉበት ሆነው ስለ ምርት እና አገልግሎትዎ የበለጠ እንዲያውቁ፣ለውሳኔ እንዲበቁ ያደርጋል፡፡

ዌብሳይትዎን አሁኑኑ ይገንቡ ቢዝነስዎን የማይረሳ ያድርጉ፡፡

ለበለጠ መረጃ በ 0909707870 ይደውሉ፡፡

#NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #NoCodeNeeded #DIYWebsite #DragAndDropWeb #BuildWithoutCode #SimpleWebDesign #NoTechSkills


ትልቁን ሀሳብዎን በሞባይል ስክሪኖች ላይ ይመልከቱት!

በዙሪያዎ ያለውን ችግር ለመፍታት ያፈለቁት ምርጥ ሀሳብ መፍትሄ ሆኖ በብዙዎች መዳፍ ሊመለከቱት ይሻሉ? አሸዋ ቴክኖሎጂ ይህንን ህልምዎን በአጭር ጊዜ፤በተመጣጣኝ ዋጋ ዕውን ያደርጋል፡፡

ማንኛውንም አይነት አፕሊኬሽን ለማሰራት ዛሬውኑ በ 0909707870 ያነጋግሩን፡፡!

#ashewatechnology #softwaredevelopment #SmartERP #smartsolution #BusinessModules #Efficiency #EnterpriseResourcePlanning #BusinessTransformation


አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ!

ነገ ሃሙስ በ አስቱ እንዲሁም አርብ ደግሞ በ አዲስ አበባ 5 ኪሎ ዩኒቨርሲቲ ጊቢ ከተዘጋጀው የቴክኖሎጂ ባለሙያዎች ድግስ እንድትቋደሱ ተጋብዛችኋል!

ነገ ሃሙስ በ አስቱ እንዲሁም አርብ ደግሞ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጊቢ ውስጥ አሸዋ ቴክኖሎጂ ያዘጋጀው የ ዌብሳይት ግንባታ ውድድር ምዝገባ ይካሄዳል፡፡ ስለሆነም ብቃት እና ችሎታሁን ለማሳየት፣ ከ ቴክ ኢንዱስትሪው መሪዎች ጋር በቅርበት ለመገናኘት እና በቴክኖሎጂው ዓለም በሚገኙ አዳዲስ ዕድሎች ላይ ቀዳሚ ተጠቃሚ ለመሆን ተመዝግበው ተሳታፊ ይሁኑ።!

ተመሳሳይ ኢንደስትሪ ላይ ካሉ ግለሰቦች ጋር የመማማር፣ የመቀራረብ፣ዕውቀትን የመጋራት እና የመገናኘት እድል እንዳያመልጥዎ!

#Nehabi #Ashewa #AddisAbabaUniversity #WebDesigners #TechTalent #DesignOpportunity #EthiopiaTech
#TechWorkshop #NehabiContest #NetworkingEvent #WebDesign #Innovation


ዌብሳይትዎ የተሻለ መኖሪያ ይገባዋል!

ዌብሳይትዎ ፈጣን እና ደህንነቱ የተረጋገጠ ሆስቲንግ ያሻዋል፡፡ ለቢዝነስዎ የሚስማማውን ዕቅድ ይምረጡ ለድረገጽዎ ምቹ ማረፊያን ይስጡ፡፡

ለበለጠ መረጃ በ +251909707870 ይደውሉ፡፡

#AshewaCloud #CloudComputing #Ethiopia #WebsiteBuilder #website


ፈጠራዎን እውን የማድረግ ጉዞዎን ከእኛ ጋር ይጀምሩ!

የፈጠራ ሃሳቦችዎ ትግበራን ይፈልጋሉ፤ከሃሳብነት ወጥተው የችግሮች መፍትሄ መሆንን ይሻሉ፡፡ያኔ ታዲያ እርስዎ የልብ እርካታም፤ቋሚ ገቢም ያገኛሉ፡፡ እኛ ደግሞ በተመጣጣኝ ዋጋ ውጥንዎን ያለቀለት ሶፍትዌር ለማድረግ ልምዱ እና ብቃቱ አለን፡፡

ማንኛውንም አይነት አፕሊኬሽን ለማሰራት ዛሬውኑ በ 0909707870 ያነጋግሩን፡፡!

#ashewatechnology #softwaredevelopment #SmartERP #smartsolution #BusinessModules #Efficiency #EnterpriseResourcePlanning #BusinessTransformation

Показано 15 последних публикаций.