ጃክ ማ!
የአሊባባ መስራች ጃክ ማ የኮሮና ቫይረስ ክትባትን በምርምር ለማግኘ 14 ሚሊዮን ዶላር ለቻይና ለምርምር ተቋማት ረድቷል። 144 ሚሊዮን ዶላር ለቻይና የምርመራ ቁሳቁስ መግዣና ለህክምና መድቧል።
የፊት ማስክ 1 ሚሊዮን ለጃፓን ፣ 1 ሚሊዮን ለኢራን ፣ 1.8 ሚሊዮን ማስክና 800 ሺህ ቁሳቁስ ለአውሮፓ ረድቷል። ለአሜሪካ ለመርዳት ቃል የገባው 1 ሚሊዮን ማስክ እና 800 ሺህ ቁሳቁስ እየተጠበቀ ነው።
ዛሬ ደግሞ ጃክ ማ ለእያንዳንዱ የአፍሪካ ሀገር ከ10,000 እስከ 20,000 የሚደርሱ ኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ ኪቶችን እና 100 ሺህ ማስኮችን ለማሰራጨትና ከኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ለመስራት ተዘጋጅቷል።
------------------------------
🔹 #ሼር_ያድርጉት
ለተጨማሪ መረጃዎች የፌስቡክ ፔጃችንን ላይክ ያድርጉ👉 fb.com/berekamerega