#ብርሃን_ባንክ
ብርሃን ባንክ ከምስጋና የልጆችና የቤተሰብ ልማት ማህበር ጋር በጋራ በመሆን በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 አዲስ ተስፋ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አነስተኛ ገቢ ላላቸው የተማሪ ወላጆች ድጋፍ አድርጓል፡፡
በዚህም ሁነት ላይ ከወረዳው አስተዳዳሪዎች እና ከትምህርት ቤቱ ርዕሰ መምህር በአከባቢው ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ገለፃ የተደረገ ሲሆን በቀጣይነትም በጋራ መስራት ስለሚቻልበት ሁኔታ ምክክር ተደርጓል፡፡
እንደ ስማችን ብርሃን ነው ሥራችን!