#MoE
ትምህርት ሚኒስቴር ፤ ለ3 ተከታታይ ቀናት ሲሰጥ የነበረው የመጀመሪያ ዙር የማህበራዊ ሳይንስ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና መጠናቀቁን አሳውቋል።
የፈተናው መጠናቀቅን ተከትሎ ተፈታኝ ተማሪዎች ወደ የመጡበት መመለስ ጀምረዋል።
ነገ እና እሁድ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ወደ ተቋማት ይገባሉ።
የሁለተኛው ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ የ2015 የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 25,2015ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጥ ይሆናል።
https://t.me/+-4xFxbBrBfIzNmE0