የስድስተኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት በአዲስ አበባ ይፋ ሆኗል።
ዘንድሮ በከተማ አስተዳደሩ የስድስተኛ ክፍል ፈተና ከወሰዱ 73,667 ተማሪዎች 80.2 በመቶዎቹ ማለፋቸውን የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ አሳውቋል።
ፈተናውን ከወሰዱ 67,939 የቀን ተማሪዎች ውስጥ 56,842 ተማሪዎች (83.6 በመቶ) ወደሚቀጥለው የትምህርት እርከን ማለፋቸውን የቢሮው ኃላፊ ዘላለም ሙላቱ (ዶ/ር) ተናግረዋል።
የማለፊያው ውጤት 50 እና ከዚያ በላይ ሲሆን ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች 45 እና ከዚያ በላይ መሆኑ ተገልጿል።
104 ትምህርት ቤቶች ተማሪዎቻቸውን ሙሉ በሙሉ ማሳለፍ መቻላቸውን ኃላፊው ጠቁመዋል።
ውጤት በድረ-ገጽ ለመመልከት፦
https://aa6.ministry.et/#/result
ውጤት በቴሌግራም ቦት ለመመልከት፦
https://t.me/G6MinistryResultQMTBot
@tikvahuniversity