ጾመ ድራረ ጥምቀት (ገሃድ ወይም ጋድ)
፨ በጥምቀት ዋዜማ ጥሉላት መባዕልትን መተው ማለት ነው፤ ይኽነንም እንደ ዘይቤው ገሀድ ይለዋል፤ መገለጫ፣ ግልጥ፣ ይፋ ማለት ነው፤ እንዲኹም ጋድ ይለዋል፤ ለውጥ፣ ልዋጭ ማለት ነው።
፨ ጥምቀት ረቡዕ፣ ዓርብ ሲዉል በዚያ ለውጥ ማግሰኞ፣ ሐሙስ ይጾማልና 'ጋድ' አለው።
፨ ነገር ግን ሥርዐት አንድ ጊዜ ከተሠራ አይፈርስምና፣ እንዲኹም አንድ ጊዜ ሲጾም፣ አንድ ጊዜ ሲቀር እንዳይረሳ ቅዳሜ፣ እሑድ፣ ሰኞ፣ ማግሰኞ ቢዉልም፣ የጥምቀት ዋዜማ ይጾማል።
፨ ጥምቀት እሑድ ወይም ሰኞ ቢዉል፣ በሰንበት ቀን ይጾም ዘንድ አይቻልም፤ ነገር ግን እህል ውሃ እንጂ፣ ጥሉላት /የፍስክ/ ከመብላት መጠበቅ ይገባል።
('ጾም እና ምጽዋት፤ በዲ.ን ቃኘው ወልዴ፤ ፲፱፻፺፭ ዓ.ም.፤ ገጽ ፶፫-፶፬/53-54)
የ'ቤተ መጻሕፍቱ' ሊንክ 👇
https://t.me/betemetsihaf