ቤተ ያሬድ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Образование


የአብነት ትምህርት ለመማር የሚፈልጉ ከኾነ በዚህ ሊንክ ገብተው ይመዝገቡ።
መግለጫና መመዝገቢያ፦
https://forms.gle/Uax7v3ZPtEFvJnz29
ሊንኩን ሲከፍቱት ስለ ምንሰጣቼው የአብነት ትምህርቶች፣ ስለ ትምህርት ሰዓትና ስለ ክፍያው የሚገልጽ መግለጫ  ይመጣሎታል ።
ከተስማሙበት ከመግለጫው ሥር ያለውን ፎርም ይሙሉልን።
ለበለጠ መረጃ
@lealem16 ላይ በመግባት ያናግሩን።

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций


👆👆👆አምና ጥር ፲፫/፳፻፲፮ የተዘረፈ ቅኔ እስከ ሙያው


ትምህርቱን ለመማር Bio ላይ ባለው ሊንክ ይመዝገቡ።

@beteyared21
@beteyared21
@beteyared21


በጊዜው ባለመልቀቃችን ይቅርታ






ትልልቅ ቻናል ያላችኹ አስተዋውቁልን።

የንባብ
የቅኔ
የቅዳሴ ትምህርት ይሰጥበታል።

@beteyared21
@beteyared21
@beteyared21


ከዚህ በኋላም የክብረ በዓላት ቃለ እግዚአብሔር እንለቃለን። ተከታተሉን።

ትምህርቱን ለመማር Bio ላይ ባለው ሊንክ ይመዝገቡ።




👆👆👆አመ ፲ወ፩ ለጥር ዘጥምቀት

ከቁም ዜማ እስከ ወረብ ኹሉንም ከዚህ በታች ያገኛሉ።


ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ


የአብነት ትምህርት ለመማር የሚፈልጉ ከኾነ በዚህ ሊንክ ገብተው ይመዝገቡ።

መግለጫና መመዝገቢያ፦
https://forms.gle/Uax7v3ZPtEFvJnz29

ሊንኩን ሲከፍቱት ስለ ምንሰጣቼው የአብነት ትምህርቶች፣ ስለ ትምህርት ሰዓትና ስለ ክፍያው የሚገልጽ መግለጫ  ይመጣሎታል ።

ከተስማሙበት ከመግለጫው ሥር ያለውን ፎርም ይሙሉልን።

ለበለጠ መረጃ
@lealem16 ላይ በመግባት ያናግሩን።


መደበኛ ተማሪዎች
ዘወትር ከምሽቱ 3:00-5:00

➡️ግስ ይወርዳል
➡️ቅኔ ይነገራል
➡️ቅኔ ይቀጸላል

ተመዝግበው ይማሩ፤ በዐጭር ጊዜ ዕምቅ ዕውቀት ያገኛሉ።


Репост из: ቤተ ያሬድ
☎️☎️☎️☎️
ቅኔ ነገራ፣ ግስ ገሰሳ

➡️መቼ?

ማታ ከምሽቱ 3:00

➡️የት?

ቤተ ያሬድ ቅኔ ቤት

➡️በምን?

በቴሌግራም ቀጥታ ሥርጭት

እሽ🙏


[፮] ጥር ፮/፳፻፲፮ ዓ.ም በጳውሎስ ብርሃኔ የተዘረፈ የልደት ቅኔ ፪

✝ጉባኤ ቃና

ኢትስትዪ ማየ ኤፌሶን እመ ውላጤ ትዕይንት፤
እስመ ጣሕለ ወይን ገንጰለት ላዕሌሁ መዛሪተ ወይን ልደት።

✝ዘአምላኪየ

አንጌገየት ሰይፍ ሔሤሜተ ሔሮድስ ጸጋ፤
እስመ ርእየት በዐረፋቲሃ ዘተሰቅለ ሥጋ፤
በምድረ ገሊላ ወሳሌም አዕይንተ ምልዕ ወንትጋ።

✝ሚ በዝኁ

ሔሮድስ ኢትብላዕ ሥጋ ዘኢሳይያስ ላሕም ወጸብኀ ሥጋ ዘላሕም፤
እስመ ሥጋ ላሕም ያሠይብ ሢበተ ናዝሬት ቤተ ልሔም፤
ዳእሙ ለትብላዕ ተክለ ሕፃናት ሠርጻት ዘልሳንከ ጥዑም።

✝ዋዜማ

ለግዮን ድልማኖታ ኢይገድፎ መኑመ እምውላጤያት ወርዘውት፤
በሐሊብ እስመ ሐፀነቶ እምሔውቱ ልደት፤
ወለማይ ኀያል በዘዚኣሁ መትከፍት፤
ነፅኆ ፍጡነ መንገለ ድኅሪት፤
እስከ ነፍሱ ኀለፈት በግብት።

✝ሥላሴ

ወልደ ማርያም ለእመ ረከብከ መላጺሁ ለአብርሃም ሰብእ እምዘቦ ፍና ያዕቆብ ሕዋጼ፤
ኢታንሥእ በእደ ዚኣከ ዘወድቀ መላጼ፤
አምጣነ መላጺ ያመጽእ ተገዝሮ ደዌ ዘአብርሃም ዕፄ፤
ወበዘምውቅ ማየ ድንጋፄ፤
ናሁ ኅፅቦ በኢግጋጼ፤
ከማሁመ ለሕቡይ ማሕጼ።

✝ዘይእዜ

አረጊት ግዝረት ወላደ ወልድ ለአፈ መላጺ ደቂቅ መንዛሕልለ ጠቢብ ሊሉይ፤
ድምሳሴ ጠቢብ አመ ገብረ፣ ረገመቶ ኀበ ኀበ ትቤ ለይሰድከ ማይ፤
እንዘ ሐቌሃ ትነሥእ በአእዳዊሃ ዴዴ ብሉይ፤
ሥርዐተ ኦሪት ማኅደር አምጣነ እኩይ፤
አፈ መላጺ አብዝኀ ግብረ ተአድዎ ጌጋይ፤
ሥርዐተ ኦሪት ማኅደር………………።

✝መወድስ (ፍታሕ ሊተ)

መሀረነ ለነ እግዚአብሔር ቅኔ ሰዋስው ኀያል ዘለዓለመ ያሬድ ተከነሰ፤
በከመ ጸሐፈ ያሬድ ዘጸጋ ዘአብ ኀሠሠ፤
እንዘ ይብል አንትሙ ሕዝበ ተስፋ ታጠርዩ በትዕግሥትክሙ ዚኣክሙ ነፍሰ፤
ምስጢረ ነፍሰክሙ ዘምልዕተ አብ ወወልድ መንጽሔ መንፈስ ቅዱሰ፤
ወእለሂ ተዐገሥክሙ መከራ ጉባኤ ሐዲሰ፤
ድኅረ ትወርሱ መንግሥተ ሰማይ መወድሰ፤
ዘተዐጋሢ ጳውሎስ በብዝኀ ትዕግሥቱ ወረሰ፤
እምያሬድ ዘጨጎዴ ኢትዮጵያ ዘአንበስበሰ።

✝ለጥያቄ
+251915642585

ጳውሎስ ብርሃኔ/መምህረ ቅኔ/
(የቅድስት መንፈሳዊ ዩኒቨርሲቲ የቅኔና ግእዝ መምህር

Показано 14 последних публикаций.