Beza International Church


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Религия


Beza International Church is a nondenominational Christian fellowship located in Addis Ababa, Ethiopia. The church was founded with the vision "Redeeming Nations in Righteousness!"
To connect with us, please reach out - @bezaconnect
Linktr.ee/bezachurch

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Религия
Статистика
Фильтр публикаций


Thought for the day

ለዕለቱ የሚሆን የሀሳብ ስንቅ እነሆ

"Suddenly everything's okay!"
                        
“ድንገት ሁሉም ነገር ደህና ይሆናል!"

Thought for the Day - 299 (April 20, 2024)
የዕለቱ ሀሳብ- 299 (ሚያዚያ 12, 2016)

https://mailchi.mp/bezainternational/thoughts304
***

For prayer, reach out
ለፀሎት በዚህ ያግኙን

@bezaconnect


ሰላም የቤዛ ቤተሰብ!

የቅዳሜ ማለዳ ፀሎታችንን ጀምረናል፡፡

ከታች ያለውን አገናኝ በመጠቀም ይቀላቀሉ።
👇👇👇

Click JOIN on the top of our Telegram Channel (@bezachurch)

ተባረኩ!


ሰላም የቤዛ ቤተሰብ!

እንደተለመደው የቅዳሜ ማለዳ ፀሎታችን እንደተጠበቀ ነው።

ጠዋት ከታች ያለውን አገናኝ ይጠቀሙ።

Click JOIN on the top of our Telegram Channel (@bezachurch)

ቅዳሜ ከጠዋቱ 1-2 ሰዓት ድረስ እንገናኝ።፡

የጌታ ስም ይባረክ!

(ፕሮግራሙ በአማርኛ ቋንቋ ብቻ እንደሆነ እናስታውቃለን [For Amharic Speakers only])


Thought for the day

ለዕለቱ የሚሆን የሀሳብ ስንቅ እነሆ

"Transfers the problem from you-to Jesus!"
                        
“ችግራችሁን ከእናንተ እጅ ወደ ኢየሱስ እጅ አስተላልፉት!"

Thought for the Day - 298 (April 19, 2024)
የዕለቱ ሀሳብ- 298 (ሚያዚያ 11, 2016)

https://mailchi.mp/bezainternational/thoughts303
***

For prayer, reach out
ለፀሎት በዚህ ያግኙን

@bezaconnect


Thought for the day

ለዕለቱ የሚሆን የሀሳብ ስንቅ እነሆ

"Furnace faith- that's what you need today!"
                        
“እቶን እምነት- ዛሬ እሱ ነው የሚያስፈልጋችሁ!"

Thought for the Day - 297 (April 18, 2024)
የዕለቱ ሀሳብ- 297 (ሚያዚያ 10, 2016)

https://mailchi.mp/bezainternational/thoughts302
***

For prayer, reach out
ለፀሎት በዚህ ያግኙን

@bezaconnect


Thought for the day

ለዕለቱ የሚሆን የሀሳብ ስንቅ እነሆ

"In great success stories; there's a chapter on breaking!"
                        
“ብዙውን ጊዜ መሰበር የስኬት ዋጋ ነው!"

Thought for the Day - 296 (April 17, 2024)
የዕለቱ ሀሳብ- 296 (ሚያዚያ 9, 2016)

https://mailchi.mp/bezainternational/thoughts301
***

For prayer, reach out
ለፀሎት በዚህ ያግኙን

@bezaconnect


Thought for the day

ለዕለቱ የሚሆን የሀሳብ ስንቅ እነሆ

"Don't let Satan steal your joy!"
                        
“ሰይጣን ደስታችሁን እንዲሰርቃችሁ አትፍቀዱለት!"

Thought for the Day - 295 (April 16, 2024)
የዕለቱ ሀሳብ- 295 (ሚያዚያ 8, 2016)

https://mailchi.mp/bezainternational/thoughts300
***

For prayer, reach out
ለፀሎት በዚህ ያግኙን

@bezaconnect


Strengthened by His Love, Homecare Discussion Questions.pdf
59.7Кб
Dear Beza, please find here the discussion material for this week for your homecares. To inquire about homecares: (English: +251942192942 and Amharic: +251955984641)


በፍቅሩ_አቅም_ማግኘት_የሆም_ኬር_ጥናት_ጥያቄዎች.pdf
60.4Кб
የተወደዳችሁ የቤዛ ቤተሰቦች፣ እባካችሁ የሆም ኬር ሕብረት ማጥኛ እዚህ ያግኙ፡፡ በሆም ኬር ዙሪያ ለማንኛውም ጥያቄ፦ (ለአማርኛ፡+251955984641 ለእንግሊዝኛ፡+251942192942)


ሰላም የቤዛ ቤተሰብ፣ የቤተሰብ ኘሮግራማችን ዛሬ ከምሽቱ 1:30 ላይ ይኖረናል፡፡ እንደ ቤተሰብ በመካፈል አብረን እንደግ፡፡

ከታች ያለውን አገናኝ በመጠቀም መካፈል ትችላላችሁ።
👇👇👇

Click JOIN on the top of our Telegram Channel (@bezachurch)

ተባረኩ!


Thought for the day

ለዕለቱ የሚሆን የሀሳብ ስንቅ እነሆ

"Life is not defined by what you have!"
                        
“ሕይወት ባላችሁ ነገር አይገለፅም!"

Thought for the Day - 294 (April 15, 2024)
የዕለቱ ሀሳብ- 294 (ሚያዚያ 7, 2016)

https://mailchi.mp/bezainternational/thoughts299
***

For prayer, reach out
ለፀሎት በዚህ ያግኙን

@bezaconnect


በፍቅሩ አቅም ማግኘት በወንድም ክብሮም ታደሰ ሚያዝያ 6 2016


Strengthened by His Love by Brother Kibrom Tadesse April 14 2024


Here’s the Monday Morning Newsletter for our Sunday service by Kibrom:

"Deep and rooted understanding of God's love strengthens us to live for Him!" 

"ጥልቅና ሥር የሰደደ የእግዚአብሔርን ፍቅር መረዳት ለእርሱ ለመኖር ኀይልን
ይሰጠናል!"                          
                                                         
Your Monday Morning (April 15, 2024)
የሰኞ ጠዋት ንባብዎ (ሚያዚያ 7/2016)

https://mailchi.mp/bezainternational/bezammv19i68

***
For prayer or to connect with Beza, reach out
ለፀሎት ወይም ከቤዛ ጋር ለመገናኘት በዚህ ያግኙን

@bezaconnect


☕️ Announcements

1. Family Zoom (Only in Amharic):
Tomorrow Monday on April 15 evening from 7:30 – 8:10 PM, we will have a time of teaching, discussions and prayer regarding marriage, parenting and other family issues. So let us all build on families by participating in these programs. Click the link to join the program.

Click JOIN on the top of our Telegram Channel (@bezachurch)

2. Good Friday Worship Night (Amharic Only): We will be having a Worship Night on May 3 Ethiopian Good Friday at 5pm at the tabernacle. We will be having a message on the work of the cross so please invite someone who needs to hear the message. Pray for who the Lord will have you bring that day. Invite one person who needs to hear the message!

3. Blood Drive: On April 28 we will be having a blood drive in collaboration with the Red Cross, so please come ready to give and support this cause and save lives through giving blood.

4. Beza Youth Discipleship Class: We are launching a unique Beza Youth Discipleship class for youth ages 14 to 19. If you're not baptized and would like to participate in a 4-month discipleship program tailored for young people, please register at a connection center.

5. VIP: We have started registering for Vision Impartation Program (VIP). VIP is for anyone who’s interested in learning about the vison of the church and becoming a co-laborer with our church. If you would like to take part of the program, please register at the back at the connection center. The program will be on April 28 at the tabernacle at 4pm.

6.  Baptism: we will be having a water baptism program on Saturday, April 20. If you have taken discipleship classes and have not taken water baptism, please come to the tabernacle basement at 8AM on April 20.

Worship Schedule:  worship schedule for our Sunday services:

Amharic service: 8:45 AM - 10:45 AM
English service: 11:15 AM to 1:15 PM

Children’s programs:

Ages 3 – 11 – begins at 11:45 AM
Ages 12 – 14 – begins at 11:45 AM
English High schoolers- begins at 11:45 AM

Discipleship classes: Discipleship classes will be held every Sunday in our classes here at the Tabernacle on 10:00 AM to 11:00 AM.

Prayer Unusual is a going strong. The prayer movement that started at Beza Church is a program where we come and intercede for the nation and for our personal needs. It is being held at the hall dedicated in the basement of the new building for prayer.

Schedule for Prayer Unusual:

Thursday 3 – 5 PM
Friday 2:00 PM – 4:30 PM (Women’s Fellowship)
Friday 4 – 7PM (English Program)
Saturday 7 – 8AM Online via Telegram click JOIN on the top of our Telegram Channel (@bezachurch) and join the prayer.
Sunday 7:30 – 8:30AM

Tithes and Offering

The word of God teaches us that the gift that we give is a sweet fragrance unto the Lord and our ministry. We want say God bless you for giving your tithes and offering faithfully at this time of need. You may give in one of these ways:

Commercial Bank of Ethiopia
1000008965106

Berhan Bank
1600010000154

Awash Bank
01352896467801

Hibret Bank
1180411721572013

Abyssinia Bank
73893728

NIB Bank
7000025840556

Cooperative Bank of Oromia
1047400019649

POS
Use ATM, Debit/ Credit card
Available at the connection center.

Tele- Birr
Short code 513048 under Merchant ID or directly find Beza international Church on the 'Fundraising' section.

Give in person to TK 5th floor, Beza Finance office.

Give online locally through Bezachurch.org/give


☕️ ማስታወቂያ

1. የቤተሰብ ዙም: ነገ ሚያዚያ 7 ከምሽቱ 1፡30- 2፡10 ድረስ የቤተሰብ ትምህርት፣ የውይይትና የፀሎት ጊዜ በዙም ይኖረናል። ስለዚህ ሁላችሁም ቤተሰባችሁ ላይ ለመስራት ጊዜያችሁን ሰውታችሁ እንድትካፈሉ እናበረታታችኋለን።

ከታች ያለውን አገናኝ በመጠቀም መካፈል ትችላላችሁ።
👇👇👇

Click JOIN on the top of our Telegram Channel (@bezachurch)

2. የስቅለተ ዓርብ የአምልኮ ምሽት: ሚያዝያ 25 ስቅለተ ዓርብ ከቀኑ 11 ሰዓት ጀምሮ በታበርናክል የአምልኮ ምሽት ይኖረናል። ስለ መስቀሉ ሥራ የወንጌል መልዕክት ስለሚነገር መልዕክቱን መስማት ያለበትን ሰው ጋብዙ። ያን ቀን ማንን መጋበዝ እንዳለባችሁ ጌታ እንዲያሳያችሁ ፀልዩ። መልዕክቱን መስማት ያለበትን አንድ ሰው ጋብዙ!

3. የደም ልገሳ: ሚያዚያ 20/ 2016 ላይ የደም ልገሳ ፕሮግራም ከቀይ መስቀል ጋር በመተባበር ስለሚኖረን እባካችሁ ብዙዎች ደም የሚያስፈልጋቸውን ለመደገፍና ሕይወትን ለማዳን ደም ስጡ።

4. የቤዛ የወጣቶች ደቀመዝሙርነት ክፍል፡- ከ14 እስከ 19 አመት ለሆኑ ወጣቶች ልዩ የሆነ የቤዛ የወጣቶች ደቀመዝሙርነት ትምህርት ክፍል እየጀመርን ነው።  ለወጣቶች በተዘጋጀ የ4 ወር የደቀመዝሙርነት ፕሮግራም ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ ወጣቶች እባካችሁ በመገናኛ ማዕከሉ ተመዝገቡ።

5. ቪአይፒ:- ቪአይፒ የቤተክርስቲያኗን የራዕይ ማካፈል ፕሮግራም ነው፤ ስለ ቤተክርስቲያናችን ራዕይ በመማር በዚህ ራዕይ አብሮ ሰራተኛ መሆን ለምትፈልጉ ይህንን ፕሮግራም እንድትካፈሉ እናበረታታችኋለን። ይህን ፕሮግራም ለመካፈል፣ እባካችሁ ከጀርባ በሚገኘው የመገናኛ ማዕከሉ ይመዝገቡ። ፕሮግራሙ እሁድ ሚያዚያ 20 ላይ በታበርናክል10 ሰዓት ላይ ይደረጋል።

6. ጥምቀት: ቅዳሜ ሚያዚያ 12 የውሃ ጥምቀት ፕሮግራም ይኖረናል። የደቀመዝሙርነት ትምህርት ወስዳችሁ ካልተጠመቃችሁ ቅዳሜ ሚያዚያ 12 ጠዋት 2፡00 ሰዓት ላይ እዚሁ ቤተክርስቲያን ቤዝመንት ይሆናል።

የአምልኮ ሰዓት:- የእሁድ የአምልኮ ሰዓት፦

የአማርኛ አገልግሎት፦ ከ2:45 - 4:457
የእንግሊዝኛ አገልግሎት፦ ከ5:15 - 7:15

የልጆች የሰንበት ትምህርት ፕሮግራም ፦

ዕድሜያቸው 3 እስከ 11 - በ3:15 ሰዓት ይጀምራል
ዕድሜያቸው 12 እስከ 14 እድሜ - በ2፡45 ሰዓት ይጀምራል

የወጣቶች ፕሮግራም:-  የቤዛ የወጣቶች ፕሮግራም ዕድሜያቸው ከ 15- 23 ለሆኑ በየሳምንቱ እሁድ በአዲሱ ሕንጻ ቤዝመንት ከ 3:00- 5፡00 ይካሄዳል።

የደቀመዝሙርነት ትምህርት:- የደቀመዝሙርነት ትምህርት እሁድ በታበርናክል ከጠዋቱ 4፡45 እስከ 5፡45 ሰዓት ይካሄዳል። እሁድ መውሰድ የማይችል ማንም ሰው የደቀመዝሙርነት ትምህርት መውሰድ ከፈለገ በሌሎቹ ቀናት ፕሮግራም ስለምናዘጋጅ የምትፈልጉ እባካችሁ በዚህ ቁጥር "0907700007" አጭር የጽሑፍ መልክት በመላክ ወይም በዚህ የቴሌግራም አድራሻ "@bezaconnect" ይመዝገቡ።

ያልተለመደ ፀሎት ላለፈው ወር በርትቶ እየቀጠለ ነው። በቤዛ ቤተክርስቲያን የተጀመረው የፀሎት እንቅስቃሴ በየሳምንቱ እየቀጠለ ስለሆነ ይምጡና ለሃገራችንና ለተለያዩ ጉዳዮች ማልዱ። በአዲሱ ህንፃ ምድር ቤት ለፀሎት በተዘጋጀው አዳራሽ ውስጥ እየተካሄደ ነው።

ያልተለመደ ፀሎት መርሃ-ግብር፦

ሐሙስ - ከቀኑ 9 ሰዓት - 11 ሰዓት
ዓርብ - ከቀኑ 8:00 ሰዓት - 10:30 ሰዓት (የእህቶች ፕሮግራም)
ዓርብ - ከቀኑ 10 ሰዓት - ምሽቱ 1 ሰዓት (የእንግሊዘኛ ፕሮግራም)
ቅዳሜ ከጠዋቱ 1 ሰዓት- 2 ሰዓት በቴሌግራም (ለመግባት በቴሌግራም ቻናላችን (@bezachurch) ከላይ JOIN የሚለውን በመጫን በቀላሉ ፀሎቱን መቀላቀል ትችላላችሁ።)
እሁድ - ከጠዋቱ 1:30 ሰዓት – 2:30 ሰዓት

አሥራትና መባ

ለእግዚአብሔር የምንሰጠው ስጦታ እንደ መልካም መዓዛ እንደሆና አገልግሎታችን እንደሆነ የእግዚአብሔር ቃል እንደሚያስተምረን በዚህ ጊዜ በታማኝነት ስጦታዎን እየሰጡ ስለሆነ ጌታ ይባርኮት ማለት እንፈልጋለን፡፡ በእነዚህ መንገዶች መስጠት ይችላሉ፡-

በንግድ ባንክ ቅርንጫፍ
1000008965106

አዋሽ ባንክ
01352896467801

ብርሃን ባንክ
1600010000154

ንብ ባንክ
7000025840556

አቢሲኒያ ባንክ
73893728

ሕብረት ባንክ
1180411721572013

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ
1047400019649

ፓዝ
ኤቲኤም፣ ዴቢት ወይም ክሬዲት ካርድ መጠቀም የሚችሉበት የፓዝ ማሽን መገናኛ ማዕከል ማግኘት ትችላላችሁ።

ቴሌ-ብር
Merchant በሚለው አጭር ኮድ 513048 ወደ ቴሌብራችን መላክ ወይም ቤዛ ኢንተርናሽናል ቸርች Fundraising ክፍል ላይ ማግኘት ይችላሉ።

በቲኬ ሕንፃ 5ኛ ፎቅ በቤዛ በፋይናንስ ክፍል በመምጣት

ለዓለምአቀፍ ስጦታ፦ Bezachurch.org/give

https://www.bezachurch.org/give-online

በአለም አቀፍ ወደ ሀገር ውስጥ ለመስጠት፦

ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ቻይና አፍሪካ አደባባይ፣ አዲስ አበባ

ቤዛ ኢንተርናሽናል ቤተክርስቲያን

አካውንት ቁጥር፡ 1000008965106

SWIFT CODE: CBETETAA

ማስታወሻ፦ የባንክ ወይም የሞባይል ትራንስፈር ለምትጠቀሙ፣ እባካችሁን ናሬቲቩ ላይ አስራትና መባ ወይስ ለህንፃው መሆኑን ለይተው ይፃፉ።

ቼኮችን ሲጽፉ ለ "ቤዛ ኢንተርናሽናል ቤተክርስቲያን" ብለው ይፃፉ።


Our live stream has started.

Beza Women's Conference - Day 3 Morning

https://www.youtube.com/live/jioXHEpKPu4?feature=shared


Thought for the day

ለዕለቱ የሚሆን የሀሳብ ስንቅ እነሆ

"Receiving is an art!"
                        
"መቀበል ጥበብ ነው!"

Thought for the Day - 293 (April 13, 2024)
የዕለቱ ሀሳብ- 293 (ሚያዚያ 5, 2016)

https://mailchi.mp/bezainternational/thoughts298
***

For prayer, reach out
ለፀሎት በዚህ ያግኙን

@bezaconnect


Today at 2pm at the Tabernacle. All parents are encouraged to attend.


ዛሬ ከቀኑ 8 ሰዓት ላይ በታበርናክል ይሆናል። ሁላችሁም ወላጆች እንድትመጡ እናሳስባለን።

Показано 20 последних публикаций.