BINGO JOBS🎓👷


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


# ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች በዚህ ቻናል በየ እለቱ የሚወጡ አዳዲስ ክፍት የሥራ ቦታዎችን ከ 0 አመት ጀምሮ መመልከት ትችላላችሁ።
BINGO JOBS join ያድርጉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/EthioAdiss_mereja_and_Sport

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


የሽያጭ ሱፐርቫይዘር
#violet_general_business_plc
#business
#Addis_Ababa
ቢኤ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በማርኬቲንግ ፣ በማኔጅመንት ፣ ሴልሰ ማኔጅመንት ወይም ተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀና የስራ ልምድ ያለው/ላት፡፡
Quanitity Required: 10
Minimum Years Of Experience: #2_years
Maximum Years Of Experience: #4_years
Deadline: October 3, 2023
How To Apply: አመልካቾች የስራና የትምህርት ማስረጃቸውን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ ይዘው ወሎ ሰፈር ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ኤ.ች.ኤም.ኤም ህንፃ 9ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 904/905 በሚገኘው የድርጅቱ ፋብሪካ ስ.ቁጥር   0116616280 /0909787878 / 0930100029


Job Title: Cashier

Job Type: Permanent (Full-time)

Job Sector: #Entertainment

Work Location: Addis Ababa

Experience Level: Expert

Applicants Needed: Female

Salary/Compensation: 6000 ETB Monthly

Deadline: 13/10/2023

Description:
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
# ስራ አይነት ፦ vittual betting cashier

# ስራ ሰአት ፦ ከጠዋት 4:00 - ማታ 3:00

# እረፍት ፦ በ ሁለት ሳምንት 1 ቀን

# ስራ ቦታ ፦ ጎፋ መብራት ሐይል ኮንዶሚኒየም

# ደሞዝ ፦ 6,000 ብር

# የስራ ልምድ ያላት

፨፨፨ ጎፋ መብራት ሐይል አካባቢ የሚኖር ቢሆን የተመረጠ ነው፨፨፨

#0924312953


Job Title: Nurse

Job Type: Permanent (Full-time)

Job Sector: #Manufacturing_and_production

Work Location: Addis Ababa

Experience Level: Senior

Vacancies: 1

Applicants Needed: Female

Salary/Compensation: Fixed (One-time)

Deadline: 10/10/2023

Description:
Our company is looking to employ a Nurse for our factory, who has 6 month to 1 year of proven experience, who can speak English, Amharic and Oromifa fluently. (ዋስ ማቅረብ የምትችል)
Interview will be held on - 29-30/10/2023 (4:00-9:00 LT)
Working place - Gelan, Oromia
+251967835828


Store Keeper
#hima_manufacturing_plc
#finance
#Addis_Ababa
BA Degree in Accounting, Management, Economics, or in a related field with relevant work experience
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #2_years
Deadline: September 30, 2023
How To Apply: Submit your applications in person to our Head Office, located around Tekelehayimanot area, in front of Layla Building, next to kereyu Bakery For further information contact Tel. +251935988288/ +251911568656/ +251917239389/ +251967793394/ via email: fahemplantationhr@gmail.com


Archivist
#ethio_djibouti_standard_gauge_railway_share_company
#business
#Lebu
TVET Level 2 certificate in a related field with similar work experience
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #6_years
Salary: 8047.00
Deadline: October 5, 2023
How To Apply: Register using the following link https://shorturl.at/akmS8


የግቢ ደህንነት
#midroc_construction_ethiopia_plc
#low_and_medium_skilled_worker
#Addis_Ababa
10 ወይም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀና ወታደራዊ ስልጠና የወሰደና የስራ ልምድ ያለው/ላት
Quanitity Required: 12
Minimum Years Of Experience: #2_years
Deadline: September 28, 2023
How To Apply: አመልካቾቸ ዋናውንና የማይመለስ የትምህርት፣ የስራና ልምድ ሰነዳቸውን እና መታወቂያ ኮፒ በመያዝ ሚድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ ኃ.የተ.የግል ማህበር ፣ መካኒሳ አቦ ኩዊንስ ሱፕር ማርኬት የሚገኝበት ግቢ ውስጥ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት በአካል መቅረብ ይቻላል፡፡ ለበለጠ መረጃ +251113726150 መደወል ይቻላል።


አካውንታንት
#midroc_construction_ethiopia_plc
#finance
#Bonga | #Jimma | #Asayita
ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ ፋይናንስ ወይም ተዛማጅ መስክ የተመረቀና የስራ ልምድ ያለው/ላት
Quanitity Required: 2
Minimum Years Of Experience: #2_years
Deadline: September 28, 2023
How To Apply: አመልካቾቸ ዋናውንና የማይመለስ የትምህርት፣ የስራና ልምድ ሰነዳቸውን እና መታወቂያ ኮፒ በመያዝ ሚድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ ኃ.የተ.የግል ማህበር ፣ መካኒሳ አቦ ኩዊንስ ሱፕር ማርኬት የሚገኝበት ግቢ ውስጥ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት በአካል መቅረብ ይቻላል፡፡ ለበለጠ መረጃ +251113726150 መደወል ይቻላል።


Grease Boy
#yonab_construction
#low_and_medium_skilled_worker
#Addis_Ababa
TVET or 8th Grade Complete with relevant work experience
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #2_years
Deadline: October 10, 2023
How To Apply: Submit your CV along with your relevant documents in person to Yonab Construction, located around Urael Church 150 Meter to atlas Road, Awash Insurance Building, Human Resource Management Department For further information contact Tel. +251115620087 or through post P.O Box 101125    Addis Ababa, Ethiopia


ቀላል መኪና ሾፌር
#medcon_engineering_and_construction_plc
#transportation_and_logistics
#Addis_Ababa
10ኛ ክፍል ያጠናቀቀና ደረቅ 1 ወይም 3ኛ የድሮ መንጃ ፈቃድ ያለው/ላትና የስራ ልምድ ያለው/ላት
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #3_years
Deadline: October 2, 2023
How To Apply: አመልካቾች  የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ ጋር በመያዝ ቡልቡላ ማርያም ማዞርያ ደቡብ ግሎባል ባንክ 2ኛ ፎቅ በዋናው መ/ቤት በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ለበለጠ መረጃ +251114700563/ +251147003998 መደወል ይቻላል።


Job Title: Accountant

Job Type: Permanent (Full-time)

Job Sector: #Accounting_and_finance

Work Location: Addis Ababa

Experience Level: Junior

Vacancies: 1

Applicants Needed: Female

Salary/Compensation: Monthly

Deadline: 3/10/2023

Description:
ቀን፡ 12/01/16
የቅጥር ማስታወቂያ
ድርጅታችን ግሪን ሲን ኤነርጂ ኃ/የተ/የግ/ኩ ከዚህ በታች በተጠቀሰው የስራ መደብ ላይ ተጨማሪ ባለሙያ በማስፈለጉ ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታውን እና የትምህርት ዝግጅቱን አማልተው ከሚቀርቡ የስራ ፈላጊዎች መካከል አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
በዚህም መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፍርቶች የምታሟሉ አመልካቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

1. የስራ መደቡ መጠሪያ ….  አካውንታንት
2. የትምህርት ደረጃ ……… በአካውንቲንግ የመጀመርያ ድግሪ የተመረቀ (ች)
3. የስራ ልምድ ………….. 0 አመት 
 
4. የስራ ቦታ …………….. አዲስ አበባ
5. በቂ ዋስ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
6. የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት
7. ደሞዝ በስምምነት
8. ብዛት ሁለት
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ያላችሁን ህጋዊ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ከዚህ በታች በተጠቀሰው የቴሌግራም ወይም የኢ-ሜይል አድራሻ መላክ ትችላላቹህ፡፡
አድራሻ፡ ከመገናኛ ወደ ላምበረት በሚወስዳው መንገድ ላምበረት አደባባይ ሳይደርሱ ላሜ ዲየሪ ወይም የሾላ ወተት ፋብሪካ ህንጻ ላይ ቢሮ ቁጥር 105
አድራሻ፡-
ስልክ/ የቢሮ፡ 0116676461 
ኢሜል፡ bersufekad@greensceneethiopia.com


Job Title: Virtual casher

Job Type: Permanent (Full-time)

Job Sector: #Accounting_and_finance

Work Location: Addis Ababa

Experience Level: Intermediate

Applicants Needed: Female

Salary/Compensation: 4500 ETB Monthly

Deadline: 6/10/2023

Description:
We are looking cashier for  vertual betting  the job will require a willing dedicated and trustworthy, active and responsible who has a basic knowledge about computer.
-experienced betting cashier are encouraged to apply.
-Gender - female
-Location - Akaki Kaliti taxi tera
Contact on  0932817596
@jon19ab


Job Title: Online sales person

Company: Tulips Event and Sales

Salary: Commission based

Job description:
We are looking for an energetic, self-driven salesperson for our online sales App .
Qualifications:-
- Excellent communication skills
- A good internet connection
- You need to be fast and active
- It's an online job So You can work from the comfort of your own home .
- Students are encouraged
- No Educational Background or Payment Required
- We Will Pay You 10%-15% commission per Sale
- Text us " I want to sale" for more information👇🏼
@TulipsCustomerCare

Contact: @TulipsCustomerCare


Job Title: Cashier

Job Type: Permanent (Full-time)

Job Sector: #Entertainment

Work Location: Addis Ababa

Experience Level: Senior

Applicants Needed: Female

Salary/Compensation: 5000 ETB Monthly

Deadline: 29/9/2023

Description:
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ስራ አይነት : vittual betting cashier

ስራ ሰአት : ከጠዋት 5:00 - ማታ 3:00

እረፍት : በ ሁለት ሳምንት 1 ቀን

ስራ ቦታ : ጥቁር አንበሳ ሜትሮሎጂ

ደሞዝ : 5,000 ብር

፨፨፨ ጥቁር አንበሳ ሜትሮሎጂ አካባቢ የሚኖር ቢሆን የተመረጠ ነው፨፨፨

#0910930874


Job Title: ሁለገብ ወርክሾፕ ባለሙያ

Job Type: Permanent (Full-time)

Job Sector: #Marketing_and_Advertisement

Work Location: Addis Ababa

Experience Level: Senior

Applicants Needed: Male

Salary/Compensation: Monthly

Deadline: 29/9/2023

Description:
ዳማ ህትመትና ማስታወቂያ
የስራ ዘርፍ:- የወርክሾፕ ሁለገብ ሰራተኛ
ፆታ:-ወንድ
የስራ ቦታ:- 22 ጎላጎል አካባቢ
ደሞዝ:- በስምምነት
የስራ ሰአት:- ከሰኞ -ቅዳሜ 2:30-11:30

📱+251911883101


ፖርተር
#adera_medical_center
#low_and_medium_skilled_worker
#Addis_Ababa
8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች ከተዛማጅ የስራ ልምድ ጋር፡፡
Quanitity Required: 5
Minimum Years Of Experience: #1_years
Deadline: September 29, 2023
How To Apply: አመልካቾች ማስረጃዎቻችሁን ይዛቹ አደራ የህክምና ማዕከል፤ ቦሌ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ጀርባ ወይም በኢሜል አድራሻ aderamedicalcenter2023@gmail.com  መመዝገብ ይቻላል።


ኦዲተር
#sunshine_construction_plc
#finance
#Addis_Ababa
ቢኤ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም ተዛማጅ መስክ የሥራ ልምድ ያለው/ላት፡፡
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #2_years
Deadline: September 22, 2023
How To Apply: አመልካቾች ዋናውንና የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሪስቶራንት ፊት ለፊት ባለው የኩባያው ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል አድራሻችን sunshinejobs1984@gmail.com መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡


አካውንታንት
#yonatan_bt_furniture
#finance
#Addis_Ababa
በአካውንቲንግ ዲግሪ የተመረቀ/ች
Quanitity Required: 3
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: September 26, 2023
How To Apply: አመልካቾች አስፈላጊ የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምድ ዋናውን እና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ዊንጌት አደባባይ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ አቢሲኒያ ባንክ ፊት ለፊት ዮናታን ቢቲ ፈርኒቸር ዋናው መ/ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ መደወል መረጃ መጠየቅ ይችላለሉ +251112707030/ 0995272727


ጀማሪ ዲዛይነር
#yonatan_bt_furniture
#engineering
#Addis_Ababa
በአርክቴክቸር ዲግሪ የተመረቀ/ች
Quanitity Required: 4
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: September 26, 2023
How To Apply: አመልካቾች አስፈላጊ የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምድ ዋናውን እና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ዊንጌት አደባባይ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ አቢሲኒያ ባንክ ፊት ለፊት ዮናታን ቢቲ ፈርኒቸር ዋናው መ/ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ መደወል መረጃ መጠየቅ ይችላለሉ +251112707030/ 0995272727


የሳይት ፎርማን
#yonatan_bt_furniture
#engineering
#Addis_Ababa
በኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ ወይም በተመሳሳይ በዲግሪ የተመረቀ
Quanitity Required: 2
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: September 26, 2023
How To Apply: አመልካቾች አስፈላጊ የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምድ ዋናውን እና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ዊንጌት አደባባይ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ አቢሲኒያ ባንክ ፊት ለፊት ዮናታን ቢቲ ፈርኒቸር ዋናው መ/ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ መደወል መረጃ መጠየቅ ይችላለሉ +251112707030/ 0995272727


ጀማሪ  መካኒካል ኢንጂነር
#yonatan_bt_furniture
#engineering
#Addis_Ababa
በመካኒካል ወይም በኤሌክትሮ መካኒካል ኢንጂነሪንግ በዲግሪ የተመረቀ
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: September 26, 2023
How To Apply: አመልካቾች አስፈላጊ የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምድ ዋናውን እና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ዊንጌት አደባባይ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ አቢሲኒያ ባንክ ፊት ለፊት ዮናታን ቢቲ ፈርኒቸር ዋናው መ/ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ መደወል መረጃ መጠየቅ ይችላለሉ +251112707030/ 0995272727

Показано 20 последних публикаций.

3 918

подписчиков
Статистика канала