𝐁𝐈𝐑𝐔𝐊 𝐑𝐄𝐀𝐋𝐄𝐒𝐓𝐀𝐓𝐄​ 𝐂𝐎𝐍𝐒𝐔𝐋𝐓𝐀𝐍𝐓​ (AYAT Real Estate)


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Продажи


AYAT Real Estate
✅ዘመናዊ የመኖሪያ ቤቶች በመሃል አዲስ አበባ በ ሲኤምሲ ሚካኤል,በአያት ባቡር ጣቢያ,በመሪ ና በአያትዞን3ላይ ይገኛሉ +251-911-361-144
https://linktr.ee/biruky735
https://www.youtube.com/@birukyirga9681?si=nfX2-Ml68gOzfcG_Sub_confrmation=1

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Продажи
Статистика
Фильтр публикаций








💸😃😗😳😔⚡️⚡️📌📌📌
አስደሳች ዜና ለቤት ፈላጊዎች በሙሉ

ከአሁን በፊት ስንሸጥበት ከነበረው የ7% ቅናሽ ለገና እናጥምቀት በዓል አውጥተናል
ያስታውሱ ቤቱን እስከሚረከቡ ድረስ ምንም ዓይነት ጭማሪ አይደረግበትም እንዲሁም ዋጋው ቫትን እና የሊዝ ዋጋ ያጠቃለለ ስለሆኑ በእጅጉ ይመርጡናል።
ለመኖሪያ ምቹ በሆኑት ሳይቶቻችን ላይ ማለትም መሪ፣ አያት ዞን 3፣አያት ዞን 8
ሳይቶቻችን ላይ አመቺ በሆነ ቦታ ለሽያጭ አቅርበናል።
ቅድመ ክፍያ 8% ብቻ ከፍለው ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ።የቀሩት ቤቶች ጥቂት ስለሆኑ አሁንኑ ይምጡ ይደውሉ።
90% ግንባታው የደረሰ አለን 15 % በመክፈል የቤት ባለቤት ይሁኑ።
📌📌📌📌📌
Congratulations!!!!
After a big discussion we have got more than 7% discount for Epiphany Christmas , the discount will apply for the following sites
1.Meri 1
2. Zone3
3. 3. Zone 8

Price....before discount 99,935 and after discount 93,357


AYAT REALESTATE (አያት ሪል እስቴት)
ብሩክ ይርጋ
የገበያና ሽያጭ ባለሙያ
ለገሃር ራስ ሆቴል
አያት አ.ማ
📞 ☎️ +251911361144

Telegram 👇
https://t.me/BirukRealEstate
https://t.me/BirukRealEstate




Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹


ለመላው የክርስትና እምነት
ተከታዮች በሙሉ
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ!

ብዙዎች ለኑሮ በሚመርጧቸው፤
የከተማችን ምቹ የመኖሪያ መንደሮች፦
በሲ.ኤም.ሲ፣ በመሪ እና በአያት አካባቢዎች አፓርታማዎችን
በ15% ቅድመ ክፍያ
በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው በመግዛት
የቤት ባለቤት ይሁኑ።

አያት ዞሮ መግቢያዬ!
AYAT REALESTATE (አያት ሪል እስቴት)
ብሩክ ይርጋ
የገበያና ሽያጭ ባለሙያ
ለገሃር ራስ ሆቴል
አያት አ.ማ
📞 ☎️
+251911361144

Telegram 👇
https://t.me/BirukRealEstate
https://t.me/BirukRealEstate


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
⚡️⚡️🏆 እንኳን ደስ አላችሁ 🏆⚡️⚡️

🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

አያምልጣችሁ‼️
✨✨✨✨💥እንኳን ደስ አላችሁ💥✨✨✨✨

❇️ አያት አክሲዮን በ2016 ዓ.ም 45.02% ትርፍ ለባለ አክሲዮኖቹ አከፋፈለ

❇️ ብዙዎች በገዛው ኖሮ ብለው የተቆጩበት እንዲሁም የገዙ ሰዎች ከፍ አድርጌ ብገዛ ኖሮ ብለው የተቆጩበት የአያት አክሲዮን ከአመት አመት ከፍተኛ ትርፍ ማስመዝገቡን ቀጥሏል
🔹በ2013 ዓ.ም             31.4% ትርፍ
🔹በ2014 ዓ.ም                44% ትርፍ
🔹በ2015 ዓ.ም             51.3% ትርፍ
🔹በ2016 ዓ.ም             45.02% ትርፍ

❇️ የአያት አ.ማ. የተሰማራባቸው የስራ ዘርፎች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት

❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአያት አክሲዮን ባለቤት መሆን ይችላሉ

❇️ ከተመዘገቡ ከአንድ ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ የሚሆኑበት

❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ  ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ

❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች ባላችሁበት ወይንም በወዳጆቻችሁ በኩል የአያት አክሲዮን ባለቤት መሆን ትችላላቹህ
https://youtu.be/gPkkd5IwIlU?si=nejLhzkMJAuodtDASub_confirmation=1

☎️ ለበለጠ መረጃ
ብሩክ ይርጋ
የገበያና ሽያጭ ባለሙያ
ለገሃር ራስ ሆቴል
አያት አ.ማ
📞 ☎️
+251911361144

Telegram 👇
https://t.me/BirukRealEstate
https://t.me/BirukRealEstate


18ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የቀረበ የዳይሬክተሮች ቦርድ አመታዊ የስራ አፈጻጸም ሪፖርት👆👆👆
Devidend 45.02%




የአያት ሪል ስቴት የሂሳብ ኦዲት መግለጫ 2016👆






📌📌📌📌📌📌📌
ከአያት አክሲዮን ማህበር አክሲዮን የገዛችሁ
አመታዊ ስብሰባ የሚካሄደው
እሁድ ታህሳስ 20
2:30
የስብሰባው ቦታ ራስ ሆቴል
መልካም ቀን










🆎🆎🆎🆎
New Site


⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️🧬⚡️⚡️

በፍጥነት የደወለ ተጠቀመ

📌 ከባለ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ

📌 ከ 3ኛ ፎቅ እስከ 5ኛ ፎቅ በሲኤምሲ የተባበሩት አካባቢ የሚገኘው ሳይታችን

📌 ከ2ኛ ፎቅ እስከ 5ኛ ፎቅ በአያት ዞን 08 የሚገኘው ሳይታችን

📌 4ኛ ፎቅ እና 5ኛ ፎቅ ደግሞ አያት ዞን 3 ለሽያጭ ተለቋል

8% ወይም 15% ከፍለው ቤትዎን ይግዙ።


AYAT REALESTATE (አያት ሪል እስቴት)
ብሩክ ይርጋ
የገበያና ሽያጭ ባለሙያ
ለገሃር ራስ ሆቴል
አያት አ.ማ
📞 ☎️ +251911361144

Telegram 👇
https://t.me/BirukRealEstate
https://t.me/BirukRealEstate



Показано 20 последних публикаций.