ዘመኑ ደርሷል የአለም መጨረሻ
ክፋት እና አመፅ የሆነ ጥቀርሻ
እንደተፃፈልን እንደሚለው ቃሉ
ጌታ መልሰን ምረት ይሁን በሉ
አንተን በማወቅ ይሞላ ጎጆው
ባላጋራችን ውድቀት ቢያምረው
በመንፈስህ ጉልበት በሰጠሀን ፀጋ
ዘይታችን ይሙላ ሁሌም ከአንተ ጋር
ፍቅር የተሞላ ይሁን ምላሻችን
የዘመኑ ክፋት አይሁን መታያችን
እንግዳ እንደሆነ መሄጃ እንዳለው
ርስትቱ በሰማይ እንደተሰጠው
ህይወታችን ይሁን እሱ ሚወደው
በሰማይ ሰማያት ሚያምር ሽታው
✍✍✍
Kal
ክፋት እና አመፅ የሆነ ጥቀርሻ
እንደተፃፈልን እንደሚለው ቃሉ
ጌታ መልሰን ምረት ይሁን በሉ
አንተን በማወቅ ይሞላ ጎጆው
ባላጋራችን ውድቀት ቢያምረው
በመንፈስህ ጉልበት በሰጠሀን ፀጋ
ዘይታችን ይሙላ ሁሌም ከአንተ ጋር
ፍቅር የተሞላ ይሁን ምላሻችን
የዘመኑ ክፋት አይሁን መታያችን
እንግዳ እንደሆነ መሄጃ እንዳለው
ርስትቱ በሰማይ እንደተሰጠው
ህይወታችን ይሁን እሱ ሚወደው
በሰማይ ሰማያት ሚያምር ሽታው
✍✍✍
Kal