Talk Chelsea🇪🇹©


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


ይህ የታላቁ ቼልሲ ደጋፈዎች ቻናል ነው
↪ቻናሉን join ሲያደርጉ
👇👇👇👇
👉 || የቼልሲ ጨዋታ ፕሮግራሞች እና ውጤቶች
👉 || የቼልሲ ዝውውር ዜናዎች በትኩሱ
👉 || የቼልሲ ተጫዋቾች ፎቶ ፣ የቀጥታ ጨዋታ ዘገባ
ስለ ቻናሉ ተጨማሪ መረጃ - https://t.me/CHELSEA_FC_ET/3461
ግሩፕአችንን ለመቀላቀል @BluesarmyChelsea

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


የዛሬውን ጨዋታ የናንተን ግምታዊ አሰላለፍ እና የናንተ የጨዋታ ግምት አስፍሩልን

#ድል_ለውዱ_ክለባችን_ቼልሲ

@Chelsea_Fc_Et
@Chelsea_Fc_Et


ቢመለስ ደስተኛ ናቹሁ
Опрос
  •   አው በጣም ደስተኛ ነው
  •   አይ ደስተኛ አደለሁም
46 голосов


ኢድን ሀዛርድ ከ ማድሪድ ጋ ዋንጫ ሲያነሳ ያሳየው ሪያክሽኝ X ኢድን ሀዛርድ ከ ቼልሲ ጋ ዋንጫ ሲያነሳ ያሳየው ሪያክሽን ።

ቼልሲ እና ሀዛርድ 🤝

@Chelsea_Fc_Et
@Chelsea_Fc_Et


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Kepa ለዛሬው ጨዋታ ተዘጋጅቷል 💙💙💪💪

@Chelsea_Fc_Et
@Chelsea_Fc_Et


ለቼልሲ ካለፈው የውድድር አመት መጀመሪያ ጀምሮ በሁሉም ውድድሮች ላይ ከጆርጊንሆ የበለጠ ጎሎችን ያስቆጠረ ተጫዋች የለም።

በዛ ሰአት ያስቆጠራቸው 17 ጎሎች በሙሉ በፍጹም ቅጣት ምት የተገኙ ናቸው።

Mr penalty 😁😁

@Chelsea_Fc_Et
@Chelsea_Fc_Et


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
The best of #TheBest! 💙

የምርጦች ምርጥ ስብስብ የያዘ 💙

@Chelsea_Fc_Et
@Chelsea_Fc_Et


አንድ ሰአት ላይ በሚጀመረው የመጨረሻ የምድብ ጨዋታ የአመቱ ምርጥ ግብ ጠባቂ ሜንዲ ለ ሴኔጋል ተሰሌፎአል

@Chelsea_Fc_Et
@Chelsea_Fc_Et


ማን ያሸንፋል
Опрос
  •   ብራይተን
  •   አቻ
  •   ቼልሲ
27 голосов


MATCHDAY! A trip to the seaside! 🏖

🆚 Brighton
🏆 Primer leauge
🏟 American Express
⏰ 5 ሰአት ዛሬ

@Chelsea_Fc_Et


የሜንዲ ታሪክ በአጭሩ ሲገለጽ

@Chelsea_Fc_Et


ኤድዋርድ ሜንዲ የ ፊፋ #the_best_man የዓመቱ ምርጥ ግብ ጠባቂ ተብሎ ተመርጧል

💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የ22ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

⏰ ጨዋታው ተጠናቀቀ

ማን ሲቲ 1 - 0 ቼልሲ
#ዴብራየን

🏟 ኢትሀድ

ዛሬ ቀናችን አይደለም😡😞


Репост из: Unique Promotion ✔️
Unique Channels On Telegram💥[LIST - 1]
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
TOP: Astronomy Knowledge👨‍🚀

📚📚) World Of Knowledge
😂😂) Funtastic
📢📢) Latest movie
🚀🚀) Astro Wonders
🌚🌚) Astronomy
🔑🔑) Life Hacks
🔬🔬) Science Matrix
📺📺) HD Movies
📑📑) Paid Free Course
◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦▸
😱😱) Amazing Space Facts
💻💻) The Blogrammer
🪐🪐) Science of Cosmos
📚📚) Indian Comics Library
🤑🤑) Eagle Earnings
💪💪) Instagram Bios
🗣🗣) Spoken English
🤣🤣) Funny Jokes Daily
🛸🛸) Astro - Mechanics
😎😎) Join and Get Free Netflix Account
◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦▸
🔭🔭) Cosmology|Quantum Mechanics
💙💙) Talk Chelsea [ Chelsea Fans ]
🧬🧬) BiochemistryScience
🎉🎉) Great Achievers
📙📙) World knowledge
🌘🌘) Science And Technology
🦉🦉) Animal Science
📖📖) Facts & Knowledge
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
.
3hrs on top, 8hrs on channel ❗️
•••••►Add Your Channel(s)🍂


🚨 የተረጋገጠ 🚨

እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

ማን ሲቲ 🆚 ቼልሲ

🔹ዳኛ፡ ክሬግ ፓውሰን
🔹VAR: ዳረን ኢንግላንድ


ከማንቸስተር ሲቲ ጋር ላለብን ጨዋታ እማይሰለፉ ተጫዋቾች :-

❌ ቤን ቺልዌል
❌ ሬስ ጄምስ
❌ ትሬቮህ ቻሎባህ
❌ አንድሪያስ ክሪስቴንሰን
😭😢


ማን ያሸንፋል
Опрос
  •   ቼልሲ
  •   አቻ
  •   ሲቲ
75 голосов


#ቀጣይ_ጨዋታ

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 22ኛ ሳምንት ጨዋታ

09:30 | ቼልሲ ከ ማንችስተር ሲቲ

📆 ቅዳሜ ጥር 7 2014

🏟 ኢትሃድ


ሩዱገር
Опрос
  •   ይወጣ
  •   ይቆይ
113 голосов


ሩዲገር ቼልሲ ቢቆይ ይሻላል ወይስ ቢወጣ እንወያይበት ?????? 👇

@Chelsea_Fc_Et


🌍 የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ

⌚️ ተጠናቀቀ

🇨🇲 ካሜሮን 4-1 ኢትዮጵያ 🇪🇹

⚽️ 8' ኢካምቢ ⚽️ 4' ዳዋ ሁቴሳ
⚽️ 53' አቡባካር
⚽️ 55' አቡባካር
⚽️ 67' ኢካምቢ

Показано 20 последних публикаций.

2 187

подписчиков
Статистика канала