Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Религия


🗣እኛስ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብከዋለን!
ትክክለኛ የሆኑ የወንጌል አስተምህሮዎችን መሰረት ያደረጉ፦
ትምህርቶች፣ ስብከቶች፣ ምስክርነቶች፣ የሪቫይቫል ታሪኮች፣ ዝማሬዎች፣ መንፈሳዊ ዜናዎች፣ እንዲሁም መንፈሳዊነታቸውን የያዙ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ!
ለወዳጅ ጋደኞቻቹ #ሼር በማድረግ ይጋብዙ!
አስተያየት @ChristianMezmur_bot ላይ ፃፉልን✍
ሁሌም ከኛ ጋር ስለሆናቹ እናመሰግናለን!

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Религия
Статистика
Фильтр публикаций


ዝማሬ🎙"እግዚአብሔር ህያው"
ዘማሪ👥 ዮሐንስ ግርማ ft ከዘፀአት ኳየር ጋር
Size💾  6MB
የተለቀቀው📅  Apr 2024
ርዝመት⏰ 6:27min
Quality🎬  MP3
Genres 🎹 Gospel Song

ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


    🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
@christian_mezmur
@christian_mezmur


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ዝማሬ🎙"እግዚአብሔር ህያው"
ዘማሪ👥  ዮሐንስ ግርማ ft ከዘፀአት ኳየር ጋር
Size💾  79.2MB
የተለቀቀው📅  Apr 2024
ርዝመት⏰ 6:27min
Quality🎬  MP3
Genres 🎹 Gospel Song

ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


    🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
@christian_mezmur
@christian_mezmur


ቀጥታ ስርጭት ጀምረናል - የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት
👇👇👇

https://t.me/KALTUBE?livestream=cc8a0d0c001d055182


📣💬💬💬💬💬💬🎁

⚠️ከርዕስ ውጪ


ደቡብ ኮሪያ ጉብኝት በነፃ 🤩
ምዝገባው ሊያልቅ የቀረው ሶስት ቀን ብቻ ነው 😱

ጉብኝቱ የሚያካትተው
☄️አምስት ቀን
☄️ፓስፖርት ያለው ከመረጡት የራስ ሰው ጋር
☄️ሆቴል እና አየርቲኬት በነፃ
☄️መመዝገቢያ በነፃ
👀ፎቶ እና ቪዲዮ መጠቀም ለአሸናፊነት የበለጠ እድል ይሰጣል

ሊንኩን በመጫን Apply የሚለውን በመንካት የሚያስፈልገውን የጥያቄ ፎርም ከሞላቹ በውሃላ በApril 30 ማለትም ከሁለት ሳምንት በኋላ መመረጣቹን ወይ አለመመረጣቹን በኢሜላቹ ያሳውቋቹሃል!
መልካም እድል ?

🟡 https://koreainvitesu.com/en/

@christian_mezmur


💐ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት ቀጥታ በቴሌግራም እንገናኝ

በዕብራውያን የመፅሐፍ ቅዱስ አስራ አራተኛ ሳምንት ጥናታችን  ላይ ጥያቄዎች ካሉ በዚህ ቦት @HebrewBs_bot አድርሰን ።

ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት ላይ ይመለሳል።
💐💐💐💐
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
@christian_mezmur
@christian_mezmur


💡💡💡
⭐️በአውስትራሊያ በቀጥታ ስርጭት የቤተክርስቲያን አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩ ጳጳስን ጨምሮ አራት ሰዎች በስለት ተወጉ፡፡


በጩቤ ከተወጉት መካከል የአሶራውያን ኦርቶዶክስ ጳጳስ ብጹዕ ቢሾፕ ማር ማሪ ይገኙበታል፡፡

በዋክሌይ በሚገኘው የክርስቶስ በጎ እረኛ ቤተክርስቲያን ድንገተኛ ሁከት ከተከሰተ በኋላ ውጥረት ነግሷል ተብሏል፡፡

ክስተቱ የተፈጸመው በምዕራብ ሲድኒ ዋክሌይ በሚገኘው የክርስቶስ መልካም እረኛ ቤተክርስቲያን ውስጥ ነው ሲል Anadolu Agency ዘግቧል።

የጥቃቱ ዝርዝር ሁኔታ እስካሁን አልተረጋገጠም ያለው ፖሊስ ነገር ግን ብቻውን እንደፈፀመ የሚታመንበት ወንጀለኛ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ይገኛል ሲል አስታውቋል። (ቪዲዮው ስለሚረብሽ እዚህ ጋር አላያያዝነውም ማየት የምትችሉ coment section ላይ ታገኙታላቹ)

©THIQAH
@christian_mezmur🔂

9.3k 0 30 12 112

⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
እንፀልይ 🙏

⭐️ሶስተኛው የአለም ጦርነት ሊነሳ ይሆን 👀?
ኢራን ዛሬ ምሽት ወደ እስራኤል በመቶዎች የሚቀጠሩ ሮኬት እና ሚሳኤሎችን በድሮኖች ያስወነጨፈች ሲሆን የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚንስቴር ኔታናይሁም "ተዘጋጅተን እየጠበቅን ነው" ብለዋል ሚሳኤሎቹ አሁን አየር ላይ ሲሆኑ ከሰዓታት በኋላ ይደርሳሉ ተብሎ ይጠበቃል።

ወትሮም ሰላም የራቀው መካከላኛው ምስራቅ አለምን ወደ 3ኛው የአለም ጦርነት እንዳያመራ ተሰግቷትል። ⚠️
የሩሲያው ጠቅላይ ሚንስቴር ቭላድሜር ፑቱን አጋርነታቸውን ለኢራን ሲያሳዩ በተቃራኒው ደግሞ የአሜሪካ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ጄ. ትራምፕ እስራኤልን አይዞሽ ብለዋል።

በሃገራችን በአከባቢያችን በአህጉራችን በአለማችን አዳዲስ  ጦርነቶች በየቀኑ እየተፈለፈሉ ነው። የኛ ሃላፊነት ምንድነው ?  ጎራ ይዞ ከዳር በለው ማለት ?  ሄዶ መዋጋት ?
መፀለይ መፀለይ መፀለይ !

ስለ ሃገራችን 🇪🇹 እንፀልይ 🙏
ስለ እስራኤል 🇮🇱 እንፀልይ 🙏
ስለ አፍሪካ 🌍 እንፀልይ 🙏
ስለ አለም 🌎 እንፀልይ 🙏

@christian_mezmur

13.5k 0 51 22 351

Hebrew BS W14.pdf
1.2Мб
አስራ አራተኛ ሳምንት ጥናት #PDF

➥ ጥናቱ ላይ ጥያቄ ሲኖራችሁ በ @HebrewBs_bot አድርሱን።


  🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
@christian_mezmur
@christian_mezmur


Репост из: #KALTUBE
ቀጥታ ስርጭት ጀምረናል - የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት
👇👇👇

https://t.me/KALTUBE?livestream=944f85625accb9cb8a


ዝማሬ🎙"እንግዳዬ "
ዘማሪት👥 ህሊና ካሳሁን
Size💾  9.2MB
የተለቀቀው📅  Mar 2024
ርዝመት⏰ 9:53min
Quality🎬  MP3
Genres 🎹 Gospel Song

ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


    🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
@christian_mezmur
@christian_mezmur


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ዝማሬ🎙"እንግዳዬ "
ዘማሪት👥 ህሊና ካሳሁን
Size💾  9.2MB
የተለቀቀው📅  Mar 2024
ርዝመት⏰ 9:53min
Quality🎬  MP3
Genres 🎹 Gospel Song

ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


    🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
@christian_mezmur
@christian_mezmur


Репост из: #KALTUBE
" የኃይማኖት አከርካሪ ከሕይወቴ የተሰበረው በክርስቶስ ጻድቅ መሆኔን ያወኩ ቀን ነው"

ሰይፉ ዘሪሁን

ተለቋል እንድትሰሙት እጋብዛለሁ።

https://youtu.be/kjkDNQ8tq6I?si=q4cbAmAVz7Xfunr7
ተለቋል


ዝማሬ🎙"የእድሜ ልክ ፍለጋዬ "
ዘማሪት👥 ህሊና ዳዊት
Size💾  7.9MB
የተለቀቀው📅  Apr 22024
ርዝመት⏰ 8:31min
Quality🎬  MP3
Genres 🎹 Gospel Song

ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


    🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
@christian_mezmur
@christian_mezmur

23.2k 0 156 18 57

ዝማሬ🎙"ለእረኛዬ "
ዘማሪ👥 እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ
Size💾  6MB
የተለቀቀው📅  Sep 2023
ርዝመት⏰ 6min
Quality🎬  MP3
Genres 🎹 Gospel Song

ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


    🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
@christian_mezmur
@christian_mezmur

39.1k 0 170 29 133

ዝማሬ🎙 “Wudasse”
👥 Feven Yoseph
የተለቀቀው📅 Feb, 2020
Size💾  4.4MB
ርዝመት⏰ 4:46
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
@christian_mezmur
@christian_mezmur


➥በወንድማችን ሰይፉ ዘሪሁን የሚዘጋጁ ትምህርቶችን በቀላሉ ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉ ።

https://youtu.be/w9pVqHtrI8c?si=zME6a2_AnBbt4AyF


ዝማሬ🎙 “Meche Resahu”
👥 Lidiya Anteneh
የተለቀቀው📅 Feb, 2024
Size💾  13MB
ርዝመት⏰ 13:18
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
@christian_mezmur
@christian_mezmur

40.5k 0 170 13 82

ዝማሬ🎙 “መሰውያዬ”
👥  Hillina Kassahun
የተለቀቀው📅 Jan, 2024
Size💾  19MB
ርዝመት⏰ 8:18
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
@christian_mezmur
@christian_mezmur


የድጋፍ ጥሪ ለቄስ ፈይሳ ቶለሳ


በአንድ ቀን 100,000 ዶላር ለወንድማችን ኤርሚያስ መሰብሰብ ተችሏል ለረዳችሁት ሰዎች እግዚአብሔር ዋጋችሁን በሰማይ ይክፈላችሁ 🙌🏾
40 አመት ላገለገሉ አባታችንም በአንድ ቀን 20,000 ዶላር መሰብሰብ አያቅተንም, ያላችሁ በገንዘባችሁ የሌላችሁ ሼር በማድረግ ሌሎች እንዲረዱ እናድርግ 🙏

➡️https://gofund.me/93491bec

ቄስ ፈይሳ ቶለሳ ይባላሉ። ላለፉት 40 ዓመታት በወንጌል ስራ እና የእግዚአብሔርን መንግሥት የማስፋፋት ሥራ ውስጥ በትጋት ሲሳተፉ ቆይተዋል። ለብዙ አመታት ባገለገሉት አገልግሎት ብዙ ዋጋ ከፍለዋል፣ ብዙ እንግልትና መከራ ደርሶባቸዋል። በኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ፣ የማዕከላዊ ጊቤ ሲኖዶስ እና በሰበካ ደረጃ በኢጃጂ እና አካባቢው፣ እንዲሁም በተለያዩ የወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያናት አገልግለዋል።

በትምህርት እና በአገልግሎት ልምዳቸው ያገኙትን ለህዝቡ ለማካፈል "በቤተክርስቲያን ላይ የሚነሱ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው" በሚል ርዕስ መጽሐፍ ጽፈው አሳትመዋል። ሌላ መጽሐፍ ለማሳተምም በዝግጅት ላይ ነበሩ።
በመገናኛ ብዙኃን እግዚአብሔር የሰጣቸውን የወንጌል መልእክት በ ቲቪ፣ እንዲሁም በወንጌል ሬዲዮ በማቅረብ አገልግለዋል። በ 2015 ዓ.ም ፣ በዚህ የወንጌል ሥራ እያገለገሉ ሳሉ ድንገት በ'Stroke' በሽታ ተያዙና መላ አካላቸው ፓራላይዝድ ሆነ:: ህመሙ በጣም በረታባቸው፣ መላ ሰውነታቸው ተያዘ፣ እጃቸውና እግራቸው መንቀሳቀስ አልቻለም። ከበሽታው ለመዳን በሆስፒታል ውስጥ ለወራት ሲታከሙ ቆይቷል።

አሁንም በአዲስ አበባ ህክምና እየተደረገላቸው ይገኛል። ቤተሰቦቹ ያላቸውን ገንዘብ በሆስፒታል ጨረሱ 🥲 አሁን የህክምናው ወጪ ከቤተሰብ አቅም በላይ ሆኖ ሳይወዱ የህዝብ ድጋፍ ፈለጉ። እጆቻቸውና እግሮቻቸው አገልግሎት አይንቀሳቀሱም በሰው ድጋፍ ነው መንቀሳቀስ የሚችሉት በከፍተኛ ችግር ውስጥ ናቸው።

☄️ስለዚህ በአገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ ያላችሁ እንድትጸልዩላቸውና ባላችሁ ነገር በገንዘብ እንድትረዷቸው በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።

ድጋፋችሁን ለመለገስ ከቄስ ፈይሳ ቤተሰብ ጋራ በመነጋገር በወንድማችን ዘማሪ Official Samuel T Michael የተከፈተውን የGoFundme አካውንት ሊንክ እንድትጠቀሙ በጌታ ፍቅር እንጠይቃችኋለን!

https://gofund.me/93491bec

#Share በማድረግ ለሌሎችም እንዲደርስ ተባበሩ ተባረኩ!

©️Samuel T Michael

@christian_mezmur💎


👇Subscribe እያደረግን በዝማሬው ተባረኩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCBzQuTxJ8TWOllwJ6l2aTjQ

https://youtu.be/Qo7zE2Pi3Bc?si=DiiP6JFxRsphJZF4


ዝማሬ🎙 “በፊቴ የተሳካልክ ”
👥 ዘማሪ "ምህረት ዲካ"
የተለቀቀው📅 Feb 11, 2024
ርዝመት⏰  7:21 Min
Quality🔊 ( Youtube High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻

     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
@christian_mezmur
@christian_mezmur

Показано 20 последних публикаций.