Christ Life Reflection || የክርስቶስ ሕይወት ነጸብራቅ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


"፤በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን። " ፊል 2: 5
▷ መዝሙሮች፣ ትምህርቶች፣ እንዲሁም ሌሎችም

CREATOR 👉 @Mamush4
Other Channels 👉 @Musiclesson1
👉 @Mercymusicstudio

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


🪕🎙🪘 🪈ዝማሬዎች እንጋብዛቹ🎸🎤🥁🎺

⚫️ታዲያ የድሮ መዝሙሮችን📀        
             ወይስ
⚪️አዳዲስ መዝሙሮችን💿
          እንጋብዛቹ🎁
📛ምረጡ
ቀጥሎም የሚመጣላቹን ቻናል በመቀላቀል በዝማሬዎቹ ተባረኩ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇


🛑  #በነጻ #በኦንላይን በሰርተፍኬት ፕሮግራም ይማሩ!

ሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ከመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ተቋማት ፌደሬሽን፣ ከኦንላይን ኮሌጆች ማሕበር እና በኢትዮጵያ ስነመለኮት ተቋማት ኮሚሽን ሙሉ እውቅና ያለው ኮሌጅ ነው።

❣️   በተግባራዊ ስነመለኮት በኦንላይን በሰርተፍኬት ፕሮግራም #በነጻ #በኦንላይን ባች #አስራሶስት ለማስተማር ምዝገባ እያካሄደ ይገኛል።

ለሁለት ሳምንት የሚሰጠውን ትምህርት ለመከታተል ቀጥሎ ባለው የምዝገባ ሊንክ እንድትመዘገቡ እንገልጻለን።

Register
👉 www.my.holisticbiblecollege.com/student/register

✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!

📞+251964773877
📞+251955454574

Telegram 👉 https://t.me/holisticbiblecollege


.    እናምናለን || Meskerem Getu
         Track 12 || ALBUM #3
        sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ
           ▷ @CLREthiopia
           ▷ @CLREthiopia
        👇JOIN OUR GROUP👇
        @CLREthiopiaFamilies
        @CLREthiopiaFamilies

           TIKTOK     YOUTUBE
          ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ ነው
                 ▷Join Us◁


.  ሳሙኤልን እንካ|| Aster Abebe
        Track 13 || ALBUM #2
        sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ
           ▷ @CLREthiopia
           ▷ @CLREthiopia
        👇JOIN OUR GROUP👇
        @CLREthiopiaFamilies
        @CLREthiopiaFamilies

           TIKTOK     YOUTUBE
          ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ ነው
                 ▷Join Us◁


.           ብቸኝነት አይሰማኝም
           Abenezer Tagesse
        sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ
           ▷ @CLREthiopia
           ▷ @CLREthiopia
        👇JOIN OUR GROUP👇
        @CLREthiopiaFamilies
        @CLREthiopiaFamilies

           TIKTOK     YOUTUBE
          ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ ነው
                 ▷Join Us◁


“በዚያች ሰዓት ደቀ መዛሙርቱ ወደ ኢየሱስ ቀርበው፦ በመንግሥተ ሰማያት ከሁሉ የሚበልጥ ማን ይሆን? አሉት።”ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው ::--
Опрос
  •   “እንግዲህ እንደዚህ ሕፃን ራሱን የሚያዋርድ ሁሉ፥ በመንግሥተ ሰማያት የሚበልጥ እርሱ ነው።”
  •   ሀጥያት የሌለባቸው ጸድቃን
  •   በክርስቶስ ያመኑ የተጠመቁ
  •   አዲስ ፍጥረት የሆኑ
  •   ሀ እና ለ መልስ ናቸዉ
  •   ሐ እና መ መልስ ናቸው
71 голосов


፦ የማታምን ጠማማ ትውልድ ሆይ፥ እስከ መቼ ከእናንተ ጋር እኖራለሁ? እስከ መቼስ እታገሣችኋለሁ? ኢየሱስ ይህንን ንግግር የተናገረው ለምንድንነው ??
Опрос
  •   ደቀመዛሙርቱ በጨረቃ ይታመም የነበረውን ልጅ መፈወስ ስላቃታቸው
  •   ፈሪሳውያን ምልክት እንዲያሳያቸው ስለ ለመኑት
  •   ህዝቡ በምሳሌ ሲያስተምራቸው ስላልገባቸው
  •   ከፈሪሳውያን ከሰዱቃውያን አንዳንዶች ግብር መክፈል ትክክል ነው ?ብለው ስለጠየቁት
58 голосов


ኢየሱስን ከሰማይ ምልክት እንዲያሳያቸው የለመኑት እነማን ነበሩ ?
Опрос
  •   ፈሪሳውያን
  •   ሰዱቃውያን
  •   የህዘብ ሽማግሌዎች
  •   ደቀመዛሙርቱ
  •   ሀ እና ለ መልስ ናቸው
  •   ሐ እና መ መልስ ናቸው
59 голосов


ኢየሱስም፦ ከፈሪሳውያንና ከሰዱቃውያን እርሾ ተጠንቀቁና ተጠበቁ አላቸው።እነርሱም፦ እንጀራ ባንይዝ ነው ብለው እርስ በርሳቸው ተነጋገሩ።ኢየሱስ እንድህ ማለቱ ከምን ተጠበቁ እያላቸው ነው ??
Опрос
  •   ከፈሪሳውያን እና ከሰዱቃውያን እንጀራ እንዳትበሉ እያላቸው ነበር
  •   ከፈሪሳውያን እና ከሰዱቃውያን ትምህርት እንዳትሰሙ እያላቸው ነበር
  •   ከፈሪሳውያን እና ከሰዱቃውያን ጋር እንዳትበሉ እያላቸው ነበር
  •   ሁሉም መልስ ነው
52 голосов




.                  እኔ ነኝ ወይ
              እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ
         Track 15 || ALBUM #6
        sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ
           ▷ @CLREthiopia
           ▷ @CLREthiopia
        👇JOIN OUR GROUP👇
        @CLREthiopiaFamilies
        @CLREthiopiaFamilies

           TIKTOK     YOUTUBE
          ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ ነው
                 ▷Join Us◁


ደቀ መዛሙርቱም ይህን አይተው ተቈጡና፦ ይህ ጥፋት ለምንድር ነው? ይህ በብዙ ዋጋ ተሽጦ ለድሆች ሊሰጥ ይቻል ነበርና አሉ። ኢየሱስም ይህን አውቆ እንዲህ አላቸው፦
Опрос
  •   መልካም ሥራ ሠርታልኛለችና ሴቲቱንስ ስለ ምን ታደክሙአታላችሁ?
  •   ድሆች ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ይኖራሉ
  •   እኔ ግን ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር አልኖርም፤
  •   ይህን ሽቱ በሰውነቴ ላይ አፍስሳ ለመቃብሬ አደረገች።
  •   ሀ እና ለ መልስ ናቸው
  •   ሐ እና መ መልስ ናቸው
  •   ሁሉም መልስ ናቸው
3 голосов


“በዚያን ጊዜ ኢየሱስ ለሕዝቡና ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ ብሎ ነገራቸው፦”
Опрос
  •   ጻፎችና ፈሪሳውያን በሙሴ ወንበር ተቀምጠዋል ።
  •   ያዘዙአችሁን ሁሉ አድርጉ ጠብቁትም፥
  •   እየተናገሩ አያደርጉምና እንደ ሥራቸው አታድርጉ ።
  •   ሁሉም መልስ ናቸው
2 голосов


መምህር ሆይ፥ እውነተኛ እንደ ሆንህ በእውነትም የእግዚአብሔርን መንገድ እንድታስተምር እናውቃለን፥ እንግዲህ ምን ይመስልሃል? ንገረን ለቄሣር ግብር መስጠት ተፈቅዶአልን ወይስ አልተፈቀደም? አሉት።እነማን ነበሩ እንደዛ ያሉት ???
Опрос
  •   ፈሪሳውያን
  •   የሕዝብ ሽማግሌዎች
  •   የሄሮድስ ወገን
  •   የፈሪሳውያን ደቀመዛሙርት
  •   ሀ እና ለ
  •   ሐ እና መ
6 голосов


በማለዳም ወደ ከተማ ሲመለስ ተራበ። በመንገድም አጠገብ በለስ አይቶ ወደ እርስዋ መጣ፤ ከቅጠልም ብቻ በቀር ምንም አላገኘባትምና፦ ከዛም እንደዚህ ብሎ ረገማት ::---
Опрос
  •   ለዘላለም ፍሬ አይገኝብሽ
  •   ደርቀሽ ቅሪ
  •   ለዘላለም የተረገምሽ ሁኚ
  •   ሰማይ ዝናብ አይስጥሽ
  •   አንች ከምድር በለሶች ሁሉ የተጣልሽ ሁኚ
6 голосов


፥ ሁለት ዕውሮች በመንገድ ዳር ተቀምጠው፥ ኢየሱስ እንዲያልፍ በሰሙ ጊዜ፦ ጌታ ሆይ፥ የዳዊት ልጅ፥ ማረን ብለው ጮኹ።ኢየሱስ ከየት ከተማ ስወጣ ነበር ማረን ብለው የጮኹት ??
Опрос
  •   ከገሊላ
  •   ከሰማርያ
  •   ከእስራኤል
  •   ከኢያሪኮ
  •   ከቤተልሔም
5 голосов


እርሱም በታንኳ ገብቶ እስኪቀመጥ ድረስ ብዙ ሰዎች ወደ እርሱ ተሰበሰቡ፥ ሕዝቡም ሁሉ በወደቡ ቆመው ነበር።በምሳሌም ብዙ ነገራቸው እንዲህም አላቸው፦ ከምሳሌው መካከል ትክክል የሆነው የቱ ነው ?
Опрос
  •   ዘሪ ሊዘራ ወጣ
  •   እርሱም ሲዘራ አንዳንዱ በመንገድ ዳር ወደቀ፥ ወፎችም መጥተው በሉት።
  •   ሌላውም ብዙ መሬት በሌለበት በጭንጫ ላይ ወደቀ፤ ጥልቅ መሬትም ስላልነበረው ወዲያው በቀለ፥ ፀሐይ በወጣ ጊዜ ግን ጠወለገ፥ ሥስም ስላልነበረው ደረቀ
  •   ሌላውም በእሾህ መካከል ወደቀ፥ እሾህም ወጣና አነቀው።
  •   ሌላውም በመልካም መሬት ወደቀ፤ አንዱም መቶ፥ አንዱም ስድሳ፥ አንዱም ሠላሳ ፍሬ ሰጠ።
  •   ሁሉም ምሳሌዎች ትክክል ናቸው
13 голосов


ፈሪሳውያን ግን ሰምተው፦ ይህ በብዔል ዜቡል በአጋንንት አለቃ ካልሆነ በቀር አጋንንትን አያወጣም አሉ። ኢየሱስ ግን አሳባቸውን አውቆ እንዲህ አላቸው፦
Опрос
  •   እርስ በርስዋ የምትለያይ መንግሥት ሁላ ትጠፋለች፥
  •   እርስ በርሱ የሚለያይ ከተማም ሁሉ ወይም ቤት አይቆምም።
  •   ሰይጣንም ሰይጣንን የሚያወጣ ከሆነ፥ እርስ በርሱ ተለያየ፥ እንግዲህ መንግሥቱ እንዴት ትቆማለች?
  •   ሁሉም መልስ ናቸው
12 голосов


“እነዚያም ሲሄዱ ኢየሱስ ለሕዝቡ ስለ ዮሐንስ ሊናገር ጀመረ እንዲህም አለ፦ ?
Опрос
  •   ነፋስ የሚወዘውዘውን ሸምበቆን? ወይስ ምን ልታዩ ወጣችሁ?
  •   ቀጭን ልብስ የለበሰ ሰውን? እነሆ፥ ቀጭን ልብስ የለበሱ በነገሥታት ቤት አሉ።
  •   ወይስ ምን ልታዩ ወጣችሁ? ነቢይን? አዎን እላችኋለሁ፥ ከነቢይም የሚበልጠውን።
  •   ሀ እና ለ
  •   ሁሉም መልስ ነዎ
8 голосов


ኢየሱስ ለደቀመዛሙርቱ ከተናገራቸው ንግግር ውስጥ ትክክልል የሆነው የቱ ነው ????
Опрос
  •   እናንተን የሚቀበል እኔን ይቀበላል፥
  •   እኔንም የሚቀበል የላከኝን ይቀበላል።
  •   ነቢይን በነቢይ ስም የሚቀበል የነቢይን ዋጋ ይወስዳል
  •   ጻድቅንም በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል።
  •   ሀ እና ለ መልስ ናቸው
  •   ሐ እና መ መልስ ናቸው
  •   ሁሉም መልስ ናቸው
10 голосов

Показано 20 последних публикаций.