#የስራ_ቅጥር_ማስታወቂያ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶ እና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል ከ60 በላይ ክፍት የስራ መደቦችን ዛሬ ጥቅምት 15 ቀን 2017ዓ.ም እትም በሆነው አዲስ ዘመንጋዜጣ ላይ ስላወጣ፤ይሞክሩ ! ይወዳደሩ! ለሌሎችም መረጃውን ያጋሩ!