ሼኽ ሷሊህ አል - ፈውዛን (ሃፊዘሁላህ) እንዲህ ተብለው ተጠየቁ :
ጥያቄ :- ዳዕዋን ከሁሉም ነገር በፊት በተውሂድ መጀመር እውን ይሄ ከአህለሱና ወልጀማዓወች የሱና መሠረት ነውን?
መልስ :- ይህ ምንም ጥርጥር የለውም : ረሱል (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) መካ ውስጥ ለ 13 አመት ያክል ወደ ተውሂድ ብቻ ጥሪ በማድረግ ቆይተዋል ። ስለዚህ ከሁሉም ነገር በፊት ወደ ተውሂድ ጥሪ በማድረግ ይጀመራል ።
ምንጭ :- (አት-ተዕሊቅ አላ ኢጋሰቱ ለሃፋን)