DAILY THOUGHTS (የዕለተ ዕለት ሀሳቦች)


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский
Категория: Искусство


Philosophy, Literature, Motivational Ideas, Poems, Books, Quotes, Experienses,spritual, ART,NOSTALGIA ,Mysticism, meditation, Music, Movies and more. ፍልስፍና፣ስነ-ጽሁፍ፣አነቃቂ ሀሳቦች፣ግጥሞች፣መጻሕፍት፣ጥቅሶች፣ልምዶች፣መንፈሳዊ ልምምዶች ፣ ትዝታዎች የተመረጡ ሙዚቃ እና ፊልሞች እና የመሳሰሉትን ሀሳቦች ያገኙበታል

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Категория
Искусство
Статистика
Фильтр публикаций


Book Recommendation

መልክአ ስብሐት

ስብሐትና ሚቶሎጂ (በቴዎድሮስ ገብሬ )
እስካሁን ስንመለከት እንደቆየነው ስብሐት-ልማዱ ማለቴ ነው በይነ ዲስፕሊናዊ ነው በሚቶሎጂ አማካኝነት ደግሞ ይህ ልማድ ወደ በይነ ባህላዊነት (Intercultural/ነት) እና በይነ- ቴክስታዊነት/ድርሰታዊነት (Intertextual/ነት) ይሸጋገራል በግልባጩም ይህንኑ ዓይነት ንባብ በይነ-ዲሲፒሊናዊ፣ በይነ -ባሕላዊና በይነ-ቴክስታዊ ንባብ-ከተደራሲው ይማጸናል ሚት እና ሪችዋል (አምልኮታዊና መንፈሳዊ ሥርዓት) በስብሐት ድርሰቶች ውስጥ ትልቅ ሥፍራ አላቸው ሚት ለእነዚህ ሥራዎች በቋንቋ አጠቃቀም ረገድ ዓብይ የዘይቤ ፣ የትእምርትና የምስል መፍጠሪያ ስልት ነው፡፡ ሚት ከቴክኒክና ከስልት ባላነሰ የጭብጥና የርእዮተ ዓለም ጣጣም ነው፡፡ በብሉይ ምሥልነት (በአርኪታይፕነት ) በአንድ በኩል ለረቂቁ ግለሰባዊ መልክአ ልቡና ማደሪያነት ይውላል በሌላ በኩል ለማኅበሩ የወል ርዕዮትና የጋራ ንጽረተ ዓለም መከሰቻነት ያገለግላል፡፡

inbox me at https://t.me/yosefdibaba for the PDF file


Blue Interior

By Harriet Backer




Music Recommendation

MAN NEW BY HAILE ROOTS


How many faces do you wear? how many masks have you shown? do you even know your own true colors anymore it becomes so hard yet we adapt by projecting to people what they wanna see. is that wrong? I don't know at this point but what I know is one thing not many will cherish all of you yet when they do hold them down and never let them Go.

© MLC


Movie Recommendation

UPSTREAM COLOR

It's a haunting exploration of love, loss, and reconnection that resonates deeply. It dares to navigate the complex interplay of our memories and present selves, creating a tapestry that is both perplexing and cathartic. The moments of clarity amidst confusion left me feeling raw yet hopeful, as if I had journeyed through an intimate landscape of the human condition.

inbox me at https://t.me/yosefdibaba for the MOVIE file.


የተዘለለ የታሪክ ገጽ
(በእውቀቱ ስዩም )
ግዙፉ ጎልያድ፥ ያህዛብ ጀግና አስገመገመ
ዳዊትም ሰምቶ ፥ጎንበሰ አለና ጠጠር ለቀመ፤
እናም በእለቱ
ገበጣው ቀርቦ፤ ገጥመው ሁለቱ
ከግድግዳው ላይ፥ ሳይወርድ ወንጭፉ
ከየሰገባው፥ ሳይወጣ ሰይፉ ተሸናነፉ;;
የቆፈሩትን፥ ጉድጓዱን ደፍነው
የገበጣውን ፥ጠጠር በትነው
ያወጁት አዋጅ ፥ አንድ ላይ ሆነው፥
ይሄ ነው ቃሉ ፦
“ የተከተልኸኝ ሰራዊት ሁሉ
ዋንጫህን አንሳ ፤ጦር ጋሻህን ጣል
የትኛው ሀገር
የትኛው ሀሳብ
ከህይወት በልጦ አንገት ያሰጣል?


ባለቅኔ ነበርኩ
ባለኝ ሰዓት ቅኔ
ያ...ኔ!
ቅኔ ይሏት እርግብ
አፍኜ ስመግብ
ስታዜም ስሰማት
መዝሙሯን ስቀማት
ቀምቼ ሳፏጨው
የሷን እየቀዳሁ፡ አድማስ ላይ ስረጨው፤
የሰማ ታማሚ፡ መስሎት የፈለቀኝ
ወደኔ እየመጣ፡ ፈውስ ሲጠይቀኝ፤
እሷ የምትለውን፡ ስሰማ ሳቀብል
ከሷ የሚፈሰውን፡ ስቀዳ ሳፀብል
የዳነው መስካሪ፡ ታምሬን ሲነዛ
ደጄን የሚናፍቅ፡ አማኝ እየበዛ
ለፀጋ ለስሜ፡ ሲመታለት ድቤ
በድንገት አምልጣኝ፡ በረረች እርግቤ።
ሄደች ከነድምጿ፡ በስም አስቀርታኝ
ሄደች ከነፈውሷ፡ ከገድሌ ጋር ትታኝ
የምበትንላት፡ ጥሬ ቀርቶኝ ከጄ
ቢረክስም በዜማ የፀደቀው ደጄ
በፈውስ ናፋቂ፡ ሰርክ ይጨናነቃል
ምስኪን! ኪን እርግቤ
እንኳንስ መሄዷን ፡መኖሯን ማን ያውቃል ?
....................

© isrik Red 8




Music Recommendation

La vénus du mélo

by Stacey Kent


Movie Recommendation

My Night at Maud's

My Night at Maud's is a poetic exploration of love, desire, and morality, delivered through a lens that feels both intimate and cerebral. As a part of the French New Wave movement, this film offers more than just a glimpse into a series of events; it propels us into the minds and hearts of its characters, unraveling existential dilemmas that are as relevant today as they were in the late 1960s invites introspection and conversation. It's more than just a night spent in an apartment; it's a thought-provoking canvas where love, faith, and philosophy intertwine.


የማይላጥ ኦቾሎኒ በነጭ አምፖል

በእኔ እና በአንቺ መሀል ያለው ልዩነት የአውቀት ሳይሆን የቦታ ነው እያላት ነው ሙሉ የፍልስፍና ዣንጥላውን ዘርግቷል፡፡ እኔ እዚህ ጋር ቁጭ ብያለሁ አንቺ ደግሞ ከጎኔ እኔና አንቺ በአንድ ቦታ እና ጊዜ ላይ ተደራርበን በአንድ ላይ መገኘት አንችልም፡፡ ስላልቻልን አንቺንም እኔ አንቺ እልሻለሁ አንቺም እኔን አንተ ትይኛለሽ፡፡

አበባ ለምን አሰቃቂ ሆነ

ታክሲ ውስጥ ገባ የኮንትራት ታክሲ የታክሲ ነጂ ጎሳዎች ይገርሙታል በክብ ጎማ ቀጥ ብሎ በተዘረጋ መንገድ ላይ ወደፊት የሚሄዱ እየሄዱ የሚወስዱ ሄደው የማይቀሩ ዞረው ወደፊት በመሄድ ወደኋላ የሚመልሱ ፍጥረቶች በክብ መሪ በክብ ጎማ ክብ ዓለም ላይ ቀጥ አድርገው የሚነጉዱ በምህዋሩ በሚሾር ዓለም ላይ የማይንቀሳቀስ መንገድን ተሳፋሪው እረግቶ በተቀመጠበት መንገዱን የሚያስጋልቡ አስማት ትርዒተኞች ለትርዒታቸው ያስከፍላሉ፡፡ ፳ሐረ የትም እንደማይደርስ ያውቃል ያለ አድራሽ ወይንም ያለ አድራሻ ግን አድራሽ ከምድር ውጭ ሊወስደው የሚችልበት አድራሻ የለም ትርዒቱ በምድር ላይ ነው የት መሄድ እንደፈለገ ሲያነብ የቆየውን ጋዜጣ አጥፎ ጠየቀ ሹፌሩ ጋዜጣው የዛሬ ሳይሆን የነገ ነው ነገ ተስፋና ምኞት ናቸው፡፡ከዚህ እስከ ምሽቱ 2 ሰዓት በአምስት መቶ ብር ሂሳብ 30 ደቂቃ ጊዜ ውስጥ ታደርሰኛለህ? አለ ፳ሐረ….ሀገር ብቀይር አንጎሌ ማሰብ አያቆምም፣እግሬ መራመድ፣ ጨጓራዬ መፍጨት፣ ልቤ ማፍቀር፤…እኔ ከሌለሁ ሀገር የለም… አዎ! እኔ ነኝ ሀገሬ፡፡ ….” እናም፣ አንተ ነህ አገርህ፣ አንቺ ነሽ አገርሽ! እራስን ያላከተተ መንገድ ሁሉ…. ፈረሱን ከልክሎ “ያውልህ ሜዳው ጋልብበት” የማለት ያህል ነው፡፡ ምንም ፈረስ በሌለበት፣ ፈረስ ካልጋለብኩ እንደማለት ነው፡፡ ጥያቄው የማንን ጭነት ተሸክማችኋል ነው፡፡

መሬት አየር ሰማይ ከሌሊሳ ግርማ


ይሄዳል
ያዘግማል
ያልፋል እንደዘበት፣
ትውስታው ከተስፋው እየረዘመበት...

© Zero 2




Music Recommendation

Leli Lensamo Sadeg

at Henock's Practice Room.

https://youtu.be/UWKnMc5Jpn0?list=PLqzgoUAbt7Q0Nm6Z9hjgtkHqsDU04j8Nr


Melody (Musica)

by Kate Bunce


Movie Recommendation

THE FOUNTAIN

“The Fountain” is a film that challenges to contemplate life’s most profound questions. It is a cinematic poem about love, the pursuit of truth, and the acceptance of our own mortality, and it lingers long after the credits roll a visually stunning and philosophically rich experience.

inbox me at https://t.me/yosefdibaba for the MOVIE file.


being alone without distractions teaches you much I seem to find those moments at days when I return at midnight, some nights you barely sleep for you've ever touched past midnight often then surely your insomanic at times and while the city dies down and a death like silence engulfs the atmosphere you only hear dogs barking at times these moments truly make you reflect all that you've done throughout the day only if you choose to Rediscover and understand your true self I go beyond measure easing the pain of regret letting myself know how I could've handled things better how I could've behaved as a better person not in remorse but rather knowing what I have to do in the future at a similar situation Now who are you? are you person that you think you are or are you person that they tell you that you are? What do you think about? What do you feel? are you gonna be the person you wanna be in the future what are you doing towards that?

Unknown




Music Recommendation

O Pato By Karrin Allyson

Показано 20 последних публикаций.