በዚህ ዘመን ከምናስተውላቸው ታላላቅ ውድቀቶች መካከል፦
አንድ ገፅ ቁርአን መቅራት 1 ደቂቃ የሚበቃው ሆኖ ሳለ በ24 ሰአታት ውስጥ ከሚገኙት 1440 ደቂቃዎች መካከል አንዷን በመስጠት ለመቅራት ግዜያችን መጣበቡ ነው።
እባክዎን ቢዚ የሚያደርጎትን አፖች በመዝጋት ለ1 ደቂቃ ቁርአን መቅራትን ቋሚ ልምድዎ ያድርጉ፤ ብዙ ስኬቶችን ያገኛሉ!!
✍ ዳሩል ሀዲስ
የዓረብኛ ቋንቋ እና የሸሪዓዊ ትምህርቶች ኢንስቲትዩት
Http://t.me/merkezuna