ዳዕዋ ሠለፍያ በጊምባ ቱሉ አውሊያ 🇸🇦


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


الحق أقوى من الرجال

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


ቀጥታ ስርጭት

ሳምንታዊ የጁመዐ ማታ

የደዕዋ ፕሮግራም

ከመስጅደ ረህማን

በወንድማችን ሰኢድ حفظه الله

https://t.me/DawaselefyaTuluawlya?livestream=d35b36250ea9f4c427




Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የግብረሰዶማውያንን መልክ አልብሰው ቁርኣንን በዚህ አይነት መልኩ አትመው ስላመጡት ሁላችንም ጥንቃቂ ልናደርግ ግድ ይለናል በተለይም አብረቅራቂ በሆነ ነገር ተታላይ የሆናችሁ እህቶቻችን ተጠንቀቁ።

አቡ ዐብድላህ አልጀበሊ

https://t.me/DawaselefyaTuluawlya
https://t.me/museffafaris/3289








https://t.me/gimbamuslims
📚مختصر صحيح البخاري
📚ተጅሪድ

🔎በታላቁ ወንድማችን አቡ የህያ ጀማል ሙሀመድ الله ይጠብቀው።

🔐 بأخ الفاضل ابي يحيى جمال بن محمد حفظه الله.
🕌 በታላቁ መስጅደ አል- ኑር

🛣ጊምባ (ቱሉ አውሊያ)


🌴🌴🌴🏘🏡🕌🌆🌴🌴🌴

👉👉ይህ ግሩፕ የጊምባ ሙስሊሞች ግሩፕ ነው።
⌨በግሩፑም

👉🔊ቂረዓቶችን
🔊🔷ነሲሀወችን
🔊🔷ፈትዋወችን
🔊ሙሀደራወችን
✍ አስተማሪ ፅሁፎችን
🔏እናም ሌሎች ጠቃሚ
🔶♦ነጥቦችን ያገኙበታል!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

እዚህ ቤት ያላችሁ  ቢያንስ በአንድ ሰው 5⃣0⃣ ሰወችን ጓደኛ አድ  አድርጉ   ሁላችንም  ያለውን አጅር እንሸምት።
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
🎁
🌷🌷🌷🌷🌷

               Add🎁
             Add🎁
  

وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ
ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?
📌 ወደዚህ የቴሌግራም መገናኛ ሰዎችን አድ በማድረግ የአጅሩን ተካፋይ ይሁኑ።


    بارك الله فيكم

📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚
👉https://t.me/gimbamuslims
https://t.me/DawaselefyaTuluawlya
👉https://t.me/gimbamuslims
👉https://t.me/gimbamuslims


📚مختصر صحيح البخاري
📚ተጅሪድ

🔎በታላቁ ወንድማችን አቡ የህያ ጀማል ሙሀመድ الله ይጠብቀው።

🔐 بأخ الفاضل ابي يحيى جمال بن محمد حفظه الله.
🕌 በታላቁ መስጅደ አል- ኑር

🛣ጊምባ (ቱሉ አውሊያ)


🌴🌴🌴🏘🏡🕌🌆🌴🌴🌴

👉👉ይህ ግሩፕ የጊምባ ሙስሊሞች ግሩፕ ነው።
⌨በግሩፑም

👉🔊ቂረዓቶችን
🔊🔷ነሲሀወችን
🔊🔷ፈትዋወችን
🔊ሙሀደራወችን
✍ አስተማሪ ፅሁፎችን
🔏እናም ሌሎች ጠቃሚ
🔶♦ነጥቦችን ያገኙበታል!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

እዚህ ቤት ያላችሁ  ቢያንስ በአንድ ሰው 5⃣0⃣ ሰወችን ጓደኛ አድ  አድርጉ   ሁላችንም  ያለውን አጅር እንሸምት።
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
🎁
🌷🌷🌷🌷🌷

               Add🎁
             Add🎁
  

وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ
ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?
📌 ወደዚህ የቴሌግራም መገናኛ ሰዎችን አድ በማድረግ የአጅሩን ተካፋይ ይሁኑ።


    بارك الله فيكم

📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚
👉
https://t.me/gimbamuslims
https://t.me/DawaselefyaTuluawlya
👉https://t.me/gimbamuslims
👉https://t.me/gimbamuslims
href='' rel='nofollow'>


05📮አላህን በመፍራት ላይ አደራ መባባል📮

📌 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

🎙 በኡስታዝ:- አቡ ሙሐመድ ሙሐመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።

🕌 በጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ {ቆረፍቻ} ሱና መስጂድ።

📅 ከዝሁር በፊት:- 26/10/2015 EC

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
🔗📲አጠቃላይ የአልፉርቃን ፕሮግራሞች በተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎች  ለመከታተል⤵️


🖥️ በWebsite ~ Page
🌐 https://Al-furqaan.net

🖥 በ Facebook~page
🌐 https://www.facebook.com/Al.Furqan.Islamic.Studio

በwhatsapp group👇
https://chat.whatsapp.com/F7kGLRmR2DH7cfcXZiZUUo

🖥️ በ Telegram~Channel ሙሐደራው ለማግኘት👇
🌐 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/13199


📮አድ🍇
አድድ🍇
አድድድ🍇
አድድድድ🍇
አድድድድድ🍇
አድድድድድድ🍇
አድድድድድድድ🍇
አድድድድድድድድ🍇
አድድድድድድድድድ🍇
አድድድድድድድድድድ🍇
አድድድድድድድድድድድ🍇
አድድድድድድድድድድድድ🍇
አድድድድድድድድድድድድድ🍇
አድድድድድድድድድድድድድድ🍇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/gimbamuslims
https://t.me/gimbamuslims


https://t.me/DawaselefyaTuluawlya
https://t.me/DawaselefyaTuluawlya
👉sher▶️
--------------------------------------------


💢አንድት ሴት ከመገላለጥ ትጠንቀቅ🔰
🔳⤵🔳


✍🏻 አንቺ ውዷ እህቴ ሆይ ዛሬ ላይ ብዙሃን ሴቶች እያደረጉት ያለው ድርጊት ከትልልቅና አፀያፊ ወንጀል ተደርጎ ይወሰዳል፦ ከቤታቸው ሌሎችን አማላይና ለራሳቸው የማለሉ ሆነው ተቀባብተው ተውበው መውጣታቸው ትልቅ የፊትና በር ከፋቾች ሆነዋል።

➖ ያም ጌጥን ውበትን መገላለጥ
ሸቶ መቀባባት የተላያዩ ፈታኝ የሰውነት ክፍሎችን ማሳየት ወንዶችን መቀላቀል ይህ አስቀያሚ ድርጊት ይፈፅማሉ በራሳቸውም ላይ የአሏህን ቁጣ ያረጋግጣሉ።


◽قال الله تعالى: - (وَمَا ظَلَمْنَاهُمْ وَلَٰكِن ظَلَمُوا أَنفُسَهُمْ ٍۖ )
هود (101)

◽ አሏህ እንድህ አለ፦ 【እኛ አልበደልናቸውም ነገር ግን እነሱ እራሳቸውን በደሉ።】
ሱረቱል ሁድ [101]

◽ والله عز وجل يقول : " وَقَرْنَ فِي بُيُوتِكُنَّ وَلَا تَبَرَّجْنَ تَبَرُّجَ الْجَاهِلِيَّةِ الْأُولَى " [سورة الأحزاب، الآية : 33].

◽አሏህ እንድህ አለ፦ ((ቤታችሁ ተቀመጡ የቀደምት የመሀይማንን አገላለጥ አትገላለጡ))።
ሱረቱል አህዛብ [33]

◽ ويقول سبحانه : " وَلَا يُبْدِينَ زِينَتَهُنَّ " [سورة النور، الآية : 24].

◽ሉኡሉ ጌታችን ይላል፦ ((ጌጣቸውን ግልፅ አያድርጉ))
ሱረቱ ኑር [24]

📋وقال النبي صلى الله عليه وسلم «صنفان من أهل النار لم أرهما : قوم معهم سياط كأذناب البقر يضربون بها الناس، ونساء كاسيات عاريات مائلات مميلات رءوسهن كأسنمة البخت المائلة، لا يدخلن الجنة ولا يجدن ريحها، وإن ريحها ليوجد من مسيرة كذا وكذا»
📙 رواه مسلم وغيره

📋 የአሏህ ነብይ እንድህ አሉ፦ «ሁለት አይነት ሰዎች የእሳት ናቸው አሁን አላያቸውም ፤ ሰዎች ናቸው ከነሱ ጋር ሰዎችን የሚደበድቡበት የከብት ጅራት መሰል አለንጋ ያላቸው ፣ እናም ለብሰው ያለበሱ ለራሳቸው የሚማልሉ ሌሎችንም የሚያማልሉ ሴቶች ናቸው ፀጉራቸው እንደተዘነበለ ግመል ሻኛ ነው ጀነት አይገቡም ሽታዋንም አያገኙም…።»
ሙስሊምና ሌሎችም ዘግበውታል

💢 አንድት ሙስሊም የሆነች ሴት ጠባብ ዘርዛራ የሰውነት ቅርፅን ከሚያሳይ የሰውነትን ውበት ከሚያጋልጥ ልብስ መራቅ ይኖርባታል።

➖ እንድሁም ከመሰባበር ድምፅን ከማቅለስለስና በአካሄድ ሰዎችን ከመፈተን ልትጠነቀቅ ይገባታል።

➖ ከራሷ ላይ ሂጃብ ማንሳት ከደረት ከክንድ ከባት መሰል የሰውነት ክፍሎችን መግለጥን ትጠንቀቅ።
◼ ጋጠ ወጥ የሆኑ ሴቶች የሚለብሱትን አይነት አጫጭር ልብስ ከመልበስ ልትጠነቀቅ ይገባታል።
ይህ አሏህ እርም ክልክል ካደረገው ነገር ስለሆነና እንድሁም ለአደገኛ ፊትና ስለሚያጋልጥ።

📋قال العلامة ابن باز رحمه الله :
💢فالواجب الحذر من ذلك، والمرأة عورة وخطرها عظيم على نفسها وعلى غيرها، فالواجب عليها أن تكون بعيدة عن أسباب الفتنة بالتحجب ولبس الجلباب الذي يسترها ...

📋 ኢማም ኢብኑ ባዝ አሏህ ይዘንላቸው እንድህ ነበር ያሉት፦
💢 «ግዴታው ከዚህ ልትጠነቀቅ ነው ፣ ሴት ሰውነቷ በሙሉ ሃፍረተ ገላ ነው ፣ አደጋዋም በራሷም ሆነ በሌሎች ላይ የከፋ ነው ፣ ግደታው እሷነቷን ልሸፍን የሚችለውን ጅልባብ በመልበስ ከፊትና ምክናየቶች የራቀች ልትሆን ነው…።»

◼ ሴት ሰውነቷ በሙሉ ሊገለጥ የማይገባው ሃፍረተ ገላ ነው ወደ ሱቅ ስትወጣ ሸይጧን ይክባታል።
➖ ለዚህም ልትሸፈንና ሂጃቧን አጥብቃ ልትይዝ ይገባታል ይህ የሰላም ምክናየት ስለሆነ።

◽ والله يقول سبحانه في كتابه العظيم: (وَإِذَا سَأَلْتُمُوهُنَّ مَتَاعًا فَاسْأَلُوهُنَّ مِنْ وَرَاءِ حِجَابٍ ذَلِكُمْ أَطْهَرُ لِقُلُوبِكُمْ وَقُلُوبِهِنَّ )[الأحزاب:53]،

◽አሏህ በተከበረው ቃሉ እንድህ አለ፦ 【እቃን ስትጠይቁ ከመጋረጃ ጀርባ ሆናችሁ ጠይቁ ይህም ለናንተም ሆነ ለነሱ ልብ ንፅህና የተሻለ ነው።】
ሱረቱል አህዛብ [53]

እህቴ በመሸፈንሽ የሌሎችንም የራስሽንም ልብ ከተለያዩ በሽታዎች ትጠብቂያለሽ።

እህቴ አሏህ ይዘንልሽ እነዚያ ምርጥ ቆነጃጅት የነብዩ ምርጥ የነብዩ ባልደረቦች የነበሩት ጀግና ሴቶችን ሞደል አድርጊ ፤ እነዚህ ዛሬ ላይ ክብራቸውን ማንነታቸውን አርግፈው የጣሉ ክብራቸው መደፈሩ የማያሳስባቸው የዝንብ መዋያ የሆኑ ሴቶች እስታይል እንዳይሸውድሽ ስልጣኔ መስሎች የስልጣነውን ማማ የስልጣነውን ሰገነት አውልቀሽ አልሰለጠነው አውሬነት እንዳትመለሽ።

🌴🎤
🔴👉 👇👇

👇👇
📮አድ🍇
አድድ🍇
አድድድ🍇
አድድድድ🍇
አድድድድድ🍇
አድድድድድድ🍇
አድድድድድድድ🍇
አድድድድድድድድ🍇
አድድድድድድድድድ🍇
አድድድድድድድድድድ🍇
አድድድድድድድድድድድ🍇
አድድድድድድድድድድድድ🍇
አድድድድድድድድድድድድድ🍇
አድድድድድድድድድድድድድድ🍇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/gimbamuslims
https://t.me/gimbamuslims


https://t.me/DawaselefyaTuluawlya
https://t.me/DawaselefyaTuluawlya
👉sher▶️
--------------------------------------------



Показано 12 последних публикаций.