ከሴት ጋር መመሳሰል የፈለገ ወንድ ፂሙን ይላጫል
ኢማሙ አን'ነወውይ ረሒመሁሏህ እንድህ አሉ" ሴት ልጅ ጺም ካበቀለች መላጨት ለሷ ይወደድላታል"
[ሸርሑ ሙስሊም ቅጽ 3 ገጽ 149]
🚫ويستحب حلق اللحية في حالة واحدة✋
قال النووي رحمه الله :" إذا نبت للمرأة لحية فيستحب
لها حلقها "
✍️شرح مسلم (3/149)
__ ____
https://t.me/dinhhiwothnew
ጽምን ማሳደግ የነብያችን አስተምህሮና ተግባር ፣ የሱሃባዎች ፈለግ ፣የደጋግ አላህን የሚፈሩ ሰዎች መገለጫ አንዱ ማሳያ ነው ።መቁረጡም ይሁን መላጨቱ የነብያችንን ትዕዛዝ የሚቃረን፣ የየሁዳዎችና የነሷራዎች መልለያ የሆነና በሁሉም የመዝሃብ ባለቤቶች ዘንድ ሐራም የሆነ ተግባር ነው።ፂም ያለው ወንድ ፂሙን ማሳደግ፣መንከባከብና የውዱን ነብይ ትእዛዝ መከተል ይጠበቅበታል።
ምናልባት ግን ሴት ልጅ ፂም ካበቀለች ለሷ መላጨት እንደሚፈቀድላትና እንደሚወደድላት ኢማሙ አንነወውይ ሸርሁል ሙስሊም ሸርሐቸው ላይ ሶስተኛው ሙጀለድ ገጽ 149 ላይ አስፍረዋል ።
✍ Ibnu Seid