DIRE DAWA UNIVERSITY


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Образование


Official Student Union Telegram Channel
ማስታወቂያ እንሰራለን 👇
@PromotionContact

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций


🗣ለእስፖርት አፍቃሪያን  በሙሉ የድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ ወርልድ ቴኮንዶ ፊትነስ እና ኤሮቢክስ ማሰልጠኛ  መዓከል ከድሬ ዳዋ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ህብረት ስፖርት እና መዝናኛ ዘርፍ ጋር እናተን በእስፓርቱ ዘና ፈታ እያልን ጤናችንን እድንጠብቅ ዝግጅቱን ጨረሶ የእናንተን መምጣት እየተጠባበቀ ነው 📭 አድራሻ  ከገርልስ ካፌ ጀረባ/ዊንግስ አዳራሽ  ለበለጠ መረጃ +251988441677
+251964819963




በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት የተጀመረው የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች የስፖርት ውድድር ላይ ተሳትፎ እያደረገ ያለው የድሬዳዋ ዩንቨርሲቲ የእግር ኳስ ቡድን የወለገ ዩኒቨርሲቲን በመግጠም 2: 0 በማሸነፍ ወደ 8 ውስጥ መግባቱን አረጋግጧል።


Guys ይህ Airdrop ሁላችሁም ሊያመልጣችሁ አይገባም። ቢያንስ ከ $400 በላይ ተገኙበታላችሁ

Arichain Wallet App Download በማድረግ ስሩ

Referral Code:  67913acc164ee

Archain Wallet Dowload Gochuun sanaan booddee register ta'uu dhaan hanga doolaara 400 Ol argachuu dandeessu


New Testnet Airdrop

Airdrop name : Arichain Wallet
Expected Profit You get : $400 - $600

🚀 Exclusive Arichain Wallet Airdrop – Claim Free ARI Tokens! 🚀

Arichain Wallet is rewarding early users with free ARI tokens, and you don’t want to miss this! 🔥

How to Participate?

1️⃣ Download Arichain Wallet
2️⃣ Sign up and complete registration
3️⃣ Use my referral code: 67913acc164ee to earn extra rewards!
4️⃣ Complete tasks and earn more ARI tokens

Referral Code is : 67913acc164ee




ማስታወቂያ ከተማሪዎች ህብረት
====================
ውድ የድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ፓርላማ አባላት በሙሉ ነገ ማክሳኞ (13/05/2017)  ከሰዓት አስር ሰዓት (10;00) ቀዩ አዳራሽ እንድትገኙ እናሳስባለን።
 
ማሳሰቢያ፦ መቅረት ወይም ማርፈድ ፈፅሞ የተከለከለ ነው።

Beeksisa Gamtaa Barattootaa irraa
=======================
Miseensotni Paarlaamaa hundi, guyyaa boruu jechuunis, kibxata sa'atii Kudhan(10) irraatti Galma Diimatti akka nuuf argamtan kabajaan isin gaafanna.

Hubachiisa:- hafuunis ta'ee barfachuun hin danda'amu.




ተማሪ ጎሳ ከበደ የድሬደዋ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት ፕሬዝዳንት ሆኖ ተመረጠ
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
የድሬደዋ ዩንቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ፕሬዝዳንት ምርጫ በቅርቡ መደረጉ የሚታወስ ሲሆን የጆርናሊዝም እና ኮሚኒኬሽን ት/ርት ክፍል ተማሪ የሆነው ተማሪ ጎሳ ከበደ አብላጫ ድምስ በማግኘት የ2017 ዓ/ም የተማሪዎች ህብረት ፕሬዝዳንት ሆኖ ተመርጧል።
የህብረቱ ም/ፕሬዝዳንት ተማሪ ራያን ራጂህ ከ ሚድዋይፈሪ ት/ርት ክፍል እንዲሁም የህብረቱ ጸሃፊ ተማሪ እውነቱ ታምራት ከ ሳይካትሪ ት/ርት ክፍል ሆነው ተመርጠዋል።
የድሬደዋ ዩንቨርሲቲ ማኔጅመንት አዲስ ለተመረጡት የተማሪዎች ህብረት አመራሮች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት በማስተላለፍ የዩንቨርሲቲያችን ማህበረሰብ አዲስ ለተመረጡት አስተባባሪዎች እገዛ እና ድጋፍ እንዲያደርግላቸው ጥሪ አቅርቧልአ።
ድሬደዋ፣ ጥር 9 ፣ 2017 (የድሬደዋ ዩንቨርሲቲ ህዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት)
ለበለጠ መረጃ
ድረ ገጽ: http://www.ddu.edu.et/
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/DDUniv/
ቴሌግራም: https://t.me/DDUniv/
ትዊተር፡ https://twitter.com/DDUniv/


🚨 Only 13 Days Left! 🚨

The Zoo Airdrop mining is coming to an end soon! Don't miss your chance to claim your free rewards before it's too late.
http://t.me/zoo_story_bot

⏳Time is running out—Start mining NOW!


በ2017 ዓ.ም አጋማሽ የሚሰጠውን የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተናን ዳግም ለመውሰድ ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች ይህንን ሊንክ https://exam.ethernet.edu.et በመጫን መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።


Miseensoonni damee 'Charity' hundi keessan, guyyaa boruu jechuunis, Dilbata galgala sa'atii 3:30 irratti LTH 1 akka argamtan isiniin jechaa, hafuun akka hin danda'amne isin beeksifna.

Pirizeedaantii Gamtaa Barattootaa.


የበጐ አድራጐት ዘርፍ አባል የሆናቹ በሙሉ ነገ ማለትም እሁድ ማታ 3:30 ላይ LTH 1 እንድትገኙ ማንም እንዳይቀር

ከተማሪ ህብረት ፕሬዘዳንት




የፐርሰናል ብራንዲ እና ኔትወርኪንግ ስልጠና የወሰዳቹ ሰልጣኞች በሙሉ ሰርተፍኬታችሁ ስለደረሰ በተማሪዎች ህብረት በኩል መቀበል የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ለመቀበል በ0987386603 በኩል መደወል ትችላላችሁ


We would like to inform all the trainees who have taken the Personal Branding and Networking training that your certificate has been received So you can receive it through the Student Union Or
You can call 0987386603 to accept.


በአድስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት ለምካሄደው የተቋማት ውድድር ላይ በወንዶች እግር ኳስ ስማቹ የተመዘገበው ቅዳሜ ለልት 11:00 ሰዓት ላይ ሜዳ እንድትገኙ እናሳስባለን።







Показано 19 последних публикаций.