DREAM SPORT ™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #DREAM_SPORT ነው።
- የሀገር ውስጥ ዜናዎች
- የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች
- ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች
- ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ
- የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
ለማስታወቂያ ስራ @Abuki_S ላይ አናግሩን።

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


ተከረባበተ ካስቆጠረ ቡሀላ


ሁችትሰን ቀረቀረውውው


ኢፕስዊች 2-0 ቼልሲ


ጎሎልልል


🇬🇧የ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 19ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሀ ግብር !

                      ⏰ እረፍት'

🇬🇧 ማን.ዩናይትድ 0-2 ኒውካስትል 🇬🇧
                                 #ኢሳክ 03'
                                #ጆሊንተን 18'

🏟 ኦልድትራፎርድ ስታዲየም

" SHARE " | @DREAM_SPORT


ካሲሚሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮ ምን አይነት ኳስ ነዉ ያመከነዉ😭


🇬🇧 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 19ኛ ሳምንት ጨዋታ

⌚️ እረፍት '

አስቶን ቪላ 1-1 ብራይተን

ኢፕስዊች 1-0 ቼልሲ

" SHARE " | @DREAM_SPORT


ተመልሷል


ጨዋታውን በ ድምፅ ይከታተሉ ⬇️

🎙@DREAM_SPORT_LIVE_MATCH
🎙@DREAM_SPORT_LIVE_MATCH


🇬🇧የ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 19ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሀ ግብር !

                      ⏰ 35'

🇬🇧 ማን.ዩናይትድ 0-2 ኒውካስትል 🇬🇧
                                 #ኢሳክ 03'
                                #ጆሊንተን 18'

🏟 ኦልድትራፎርድ ስታዲየም


ዚርክዚ እንደተቀየረ ቀጥታ ወደ መልበሻ ክፍል ነው ያመራው


ዘርክዚ ገና በ32ኛዉ ደቂቃ በማይኖ ተቀይሮ ወጣ😳


ማዝራዊ የደከመ እንቅስቃሴ እያስመለከተ ነዉ


ቶናሊሊሊሊሊሊሊሊሊሊሊሊሊሊሊሊሊሊሊሊሊሊ ምን አይነት ኳስ ነዉ አንግሉ የመለሰበት ፐፐፐፐ በቀላሉ 3ኛ ጎል መሆን ይችል ነበር😬


ኢሳክ አስገራሚ ግብ አስቆጥሮ ነበር ተሻረበት


29'|| ኮርና ለኒዉካስትል


27'||ኒዉካስትሎች ቀጥታ ከኮርና ለማስቆጠር ሞክረው ወጣባቸው


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የ19ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች!

               ⌚️40'
   
       ኢፕስዊች 1-0 ቼልሲ
⚽️
#ዴላፕ12'

     አስቶንቪላ 1-1 ብራይተን
⚽️
#ዋትኪንስ 36' ⚽️#አዲንግራ12'


ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አስቶንቪላ ዋትኪንስ ፔናሊቲዉን ነቀነቀዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ፐፐፐፐ

አስቶንቪላ 1-1 ብራይተን


14. ማን ዩናይትድ - 22
18. ኢፕስዊች - 15

😬

Показано 20 последних публикаций.