✅ ከ 2 ዓመት ከ 8 ወር እና ከ 19 ቀናት በኋላ Abdelhak Nouri ከ Coma ነቅቷል ።
✅ እሱ አሁን መብላት እና ዊልቸር ላይ መቀመጥ ይችላል ።
✅ የአያክሱ አማካይ ከ ወርደር ብሬመን ጋር ሐምሌ 8, 2017 በነበራቸው ጨዋታ ላይ ነበር የወደቀው ።
✅ እሱ አሁን መብላት እና ዊልቸር ላይ መቀመጥ ይችላል ።
✅ የአያክሱ አማካይ ከ ወርደር ብሬመን ጋር ሐምሌ 8, 2017 በነበራቸው ጨዋታ ላይ ነበር የወደቀው ።