Фильтр публикаций


🛎አጠቃላይ ሞግዚት ለምትፈልጉ

➔ ሰርታለች ልምድ አላት

➔የትውልድ ቦታ ጉራጌ

➙ ሀይማኖት :- ኦርቶዶክስ

➔ደሞዝ 5000 ብር

🔥ሰራተኛዋ ያለችው አየርጤና

0973122112
0984303086

https://t.me/efuyegellamarket


🛎አጠቃላይ የቤት አጋዥ ለምትፈልጉ

➔ ልምድ አላት

➔የትውልድ ቦታ ወሎ

➙ ሀይማኖት :- ኦርቶዶክስ

➔ደሞዝ 4000 ብር

🔥ሰራተኛዋ ያለችው አየርጤና

0973122112
0984303086

https://t.me/efuyegellamarket


♦️አንብቡት‼️

ዛሬ ለሁለት ጉዳይ ጻፍኩላችሁ

1.ጥር ወር በቃ የሰራተኛ ወር አትመስልም ልጆቹ ጠፉ አ።በአላቱ በዛ ላይ ዘመድ ጥየቃ ክፍለሀገር ሄደው ስላልተመለሱ ነው እንደሁልጊዜው ትእግስታችሁ አይለየን🙏

2.ዋነኛው ጉዳይ ይሄ ነው።ከዚህ በፊት ልጆች ሲፖሰቱ የደላሎቹን ስልክ እንሰጥና ደውላችሁ እንደምታወሩ ይታወቃል። ስልካችሁን መዝግበው ከዛ ቀን በኋላ ደውለው ውሰዱ ሲሉ ግን ይሄ ቤት ሀላፊነት አይወስድም።የዚህን ቤት መስፈርቱን የማያሟሉ ልጆች እኛ ለእናንተ አንሰጥም። ሰራተኛ ከመጣም ወይ ፖስት አርገን ወይ ደውለን የምናሳውቀው ከዋናው ቢሮ ስለሆነ አደራ አደራ ጥንቃቄ አይለያችሁ🙏

መልካም የስራ ቀን❤
https://t.me/efuyegellamarket


🛎አጠቃላይ የመኖሪያ ቤት አጋዥ ለምትፈልጉ

➔ ልምድ አላት

➔የትውልድ ቦታ ወላይታ ሶዶ

➙ ሀይማኖት :-ፕሮቴስታንት

➔ደሞዝ 3500 ብር

🔥ሰራተኛዋ ዘነበወርቅ


0984303086

https://t.me/efuyegellamarket


የስራ  ማስታወቂያ

➥ የጥፍር ባለሙያ COC ያላት
➥የስራ ቦታ ቦሌ
➥ የስራ ሰዓት  3፡00 - 12:00
➥የስራ ልምድ ያላት
➥ደሞዝ በስምምነት
👇

➥ የሽያጭ ሰራተኛ
➥የስራ ቦታ ቦሌ ወሎ ሰፈር
➥የስራ ልምድ ያላት
➥ደሞዝ  4000+ ኮሚሽን
➥ የስራ ሰዓት 3፡00 - 2፡00
👇
➥ አካውንታንት
➥የስራ ቦታ ቃሊቲ
➥የስራ ልምድ ያላት
➥ደሞዝ  7000
👇

➥ ሴት ሹፌር ማንዋል መንዳት የምትችል
➥የስራ ቦታ ቃሊቲ
➥የስራ ልምድ ያለው
➥ደሞዝ  7000
👇
➥ ተመላላሽ የቤት ሰራተኛ
➥የስራ ቦታ አራብሳ
➥የስራ ልምድ ያላት
➥ደሞዝ  4000
➥ የስራ ቀን በሳምንት 4 ቀን
👇

➥ Drafting ለአርክቴክቸር ቤት
➥የስራ ቦታ አያት
➥የስራ ልምድ ያላት
➥ደሞዝ  6000
➥ የስራ ቀን በሳምንት 4 ቀን
👇

0952033312


🛎አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ

➥ ፅዳት ሰራተኛ ለድርጅት
➥የስራ ቦታ ቦሌ
➥የስራ ልምድ ያላት
➥ደሞዝ 5000

👇

➥ የጋርመንት ልብስ ቆራጭ
➥የስራ ቦታ ጀሞ
➥የስራ ልምድ ያለው/ያላት
➥ደሞዝ በስምምነት

👇

➥ የ ሽያጭ ሰራተኛ ለልብስ ቤት
➥የስራ ቦታ ቦሌ ወሎስፈር
➥የስራ ልምድ ያለው/ያላት
➥ደሞዝ 4000+ ኮሚሽን

👇

➥ drafting
➥የስራ ቦታ አያት
➥የስራ ልምድ ያለው/ያላት
➥ደሞዝ 6000

💰ኮሚሽን እናስከፍላለን!

0973122112
https://t.me/efuyegellamarket




🟢ልጆቹ ተቀጥረዋል።ነገ በተመሣሣይ የስራ ሰአት እንገናኛለን ያማረ ምሽት ይሁንላችሁ የነገ ሰው ይበለን ቤተሰብ❤️


🛎አጠቃላይ የቤት አጋዥ ለምትፈልጉ

➔ የተወሰነ የሰራች

➔የትውልድ ቦታ አርባምንጭ

➙ ሀይማኖት :-ፕሮቴስታንት

➔ደሞዝ 2500 ብር

🔥ሰራተኛዋ ያለችው አየርጤና

0973122112


https://t.me/efuyegellamarket


🛎አጠቃላይ የቤት አጋዥ ለምትፈልጉ

➔  ልምድ አላት ሰርታለች

➔የትውልድ ቦታ አርባ ምንጭ

➙ ሀይማኖት :- ፕሮቴስታንት

➔ደሞዝ 3500 ብር

➙ሰራተኛዋ ያለችው አየርጤና

0973122112
0984303086

https://t.me/efuyegellamarket


አንብቡት😍

ሰሞኑን የሰራተኛ እጥረት እንዳለ የምናየው ነገር ነው።በእኔ በኩል አዳዲስ ደላሎችን እያነጋገርኩ እና ልጆች ሲመጡ አብረውን እንዲሠሩ እያነጋገርኩ ነው።
በብዛት ለገና እና ለጥምቀት እነዚህ ሰራተኞች ቤተሰብ ጥየቃ እንዲሁም በተለያዩ የግል ጉዳዮች ወደክፍለሀገር ስለሄዱ እና ስለሚሄዱም ይሄንን ከግምት በማስገባት በትእግስት እንድትጠብቁኝ ለመንገር ነበረ ቤተሰብ😍

እንደመጡ እየፖሰትንም እየደወልንም እናሳውቃለን

መልካም ቀን❤
https://t.me/efuyegellamarket


🛎አጠቃላይ የቤት አጋዥ ለምትፈልጉ

➔ የተወሰነ የሰራች

➔የትውልድ ቦታ አርባምንጭ

➙ ሀይማኖት :-ፕሮቴስታንት

➔ደሞዝ 2500 ብር

🔥ሰራተኛዋ ያለችው አየርጤና

0973122112


https://t.me/efuyegellamarket


🛎አጠቃላይ የቤት አጋዥ ለምትፈልጉ

➔ ልምድ አላት

➔የትውልድ ቦታ ጎጃም

➙ ሀይማኖት :- ኦርቶዶክስ

➔ደሞዝ 4000 ብር

🔥ሰራተኛዋ ያለችው አየርጤና

0973122112
0984303086

https://t.me/efuyegellamarket


እንዴት አላችሁልኝ😍

ሰሞኑን ተጠፋፋን አይደል?በዓሉም የልጆቹም አለመኖር ያመጣው ክፍተት ነበረ።ከዛሬ ከሰአት ጀምሮ የሚመጡትን ልጆች ያስመዘገባችሁ እየደወልን እዚሁ ለምትከታተሉን ደሞ እየፖሰትን እናሳውቃለን በትእግስት ጠብቁን።


በዛው ደሞ በተለያየ ቢዝነስ ላይ ተሰማርታችሁ በዘርፉ ሰራተኛ ስትፈልጉም ጠይቁኝ መስፈርቱን የሚያሟሉ ባለሙያዎችን አገናኛቹሀለሁ።

መልካም ቀን ይሁንልን❤
https://t.me/efuyegellamarket


በዓሉን ለምታከብሩ የእፉዬ ገላ Online Market ቤተሰቦች እንኳን ለከተራ እና  ለብረሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ😍

በዓሉን በማስመልከት ዛሬና ነገ የማንገባ መሆኑን እየገለጽን መልካም ቀን እንዲሆንላችሁ እንመኛለን🙏


አንብቡትማ😍

እናንተዬ ልጆቹ እኮ ለጥምቀት ሀገራቸው ገብተው ነው እዚህ ያሉትም ከጥምቀት በኋላ እያሉን ነው እንግዲ ቤተሰብ እስከዛ መታገስ ነው ያለን አማራጭ😀

ሰራተኛ የእለት መሆኑን የማታውቁ አዲሥ ገቢ ቤተሰቦቻችን ደግሞ የሚፖሰተው ፖስት የእለት ነው ሰራተኞች አናሣድርም ስለዚ የቆየ ፖስት አይታችሁ እሷ አለች ወይ አትበሉ👌

መልካም ቀን ይሁንልን❤
https://t.me/efuyegellamarket




የስራ  ማስታወቂያ

➥ ባሬስታ
➥የስራ ቦታ ቦሌ
➥ የስራ ሰዓት  ግማሽ ቀን / ሙሉ ቀን
➥የስራ ልምድ ያለው
➥ደሞዝ በስምምነት

0973122112
https://t.me/efuyegellamarket


🛎አጠቃላይ የመኖሪያ ቤት አጋዥ ለምትፈልጉ

➔ ልምድ አላት የፈረንጅም የሀበሻም በደንብ የሰራች ለትልልቅ ቤት የምትሆን

➔የትውልድ ቦታ ከፋ

➙ ሀይማኖት :- ኦርቶዶክስ

➔ደሞዝ  10,000 ብር

🔥ሰራተኛዋ ያለችው ጉርድሾላ

0973122112


https://t.me/efuyegellamarket


🛎አጠቃላይ ሞግዚት ለምትፈልጉ

➔ ሰርታለች ልምድ አላት

➔የትውልድ ቦታ ጅማ

➙ ሀይማኖት :- ሙስሊም

➔ደሞዝ 4000 ብር

🔥ሰራተኛዋ ያለችው አየርጤና

0973122112
0984303086

https://t.me/efuyegellamarket

Показано 20 последних публикаций.