ጋዜጠኛው ምዕራባዊውን ሰው እንዴት እስልምናን ተቀበልክ ሲል ይጠይቀዋል?
" አኔና ባልተቤቴ በ#1993 ዓ/ል ወደ ቱርክ ጉብኝት በሔድንበት ጊዜ ከመንደሩ ራቅ ብለን
አንድን ሰውዬ አግኝተን ጠየቅነው፦ እዚህ አካባቢ ማረፊያ ሆቴል አለ?
ሰውዬውም የለም ይልቁንስ እኔ ቤት ታርፋላችሁ ተከተሉኝ ብሎ ከወሰደን በኋላ ቤት
ውስጥ 5 ሕፃናት እና 2 በእድሜ የገፉ ሰዎችን አገኘን ቤቱም በጨለማ የተሞላ ነበር።
ቀለል ያለ እራት ከበላን በኋላ አንተ ከባልተቤትህ ጋ እዚህ ተኛ ፣ እኛ ደሞ ሌላ ክላስ
ውስጥ እንተኛለን ብሎን ሄዱ። ሌሉቱ ከነጋ በኋላም ተነስተን ምስጋና አቅርበንለት ለመሄድ
አስበን የተኙበትን ሌላኛውን ቤት ብንፈልገው አጣነው። ነገር ግን ሰውየውን ከአንድ ዛፍ
ጥላ ስር ከነቤተሰቦቹ ተኝቶ አገኘነው። ብርዱም በጣም ከባድ ነበር።
በተመለከተችው ነገር ባልተቤቴ በቁሟ ተንሰቅስቃ አለቀሰች ፤ እስልምና ይሄ እንጅ ስለ
እስልምና የምንሰማው ነገር ትክክል አደለም አልኳት።
ለቤቱ ባለቤት " እስልምናን እንዴት ነው የማውቀው ?" አልኩት
እሱም "የተተረጎመ ቁርአን እና የነብዩን ሐድስ አንብበው" አለኝ። እኔም ወዲያው ከሱቅ
ገዛሁ እና ለ#2 ወር ያክል አነበብኩት:: በስተመጨረሻም ለእስልምና የምስክርነት ቃሌን
አወጅኩኝ::
ﺃﺷﻬﺪ ﺃﻥ ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺃﺷﻬﺪ ﺃﻥ ﻣﺤﻤﺪﺍ ﻋﺒﺪﻩ ﻭﺭﺳﻮﻟﻪ
አልሐምዱሊላህ ለራሴ እስልምናን ለማድረስ ቃል ገባሁ። በእኔ ሰበብ ከ#1000 የሚልቁ
ሰዎች ሰልመውልኛል። አሁን ደግሞ በ ሀገረ #Romania የኢስላሚክ ት/ቤት (መርከዝ)
እየገነባሁ ነው። እስልምናንም በዐለማት ለማዳረስ እሰራለሁ።
Share
👇👇👇👇👇👇
@eksunA