✍﷽
በአላህ ይሁንባችሁ ይሄን ትልቅ #አጅር ሼር
አድርጉ አሰራጩ!!
============================
♻ረሱል(❤ﷺ) ከዚህ በታች ያለውን ዱዓ ያለ ሰው
በሰወቹ ልክ አጅር ያገኛል ብለዋል.
(#ዱዓው)⤵️
~"አላሁመ!እግፊር ሊልሙእሚኒነ ወል-ሙእሚናት
ወል-ሙስሊሚነ ወል-ሙስሊማት ወል-አህያኢ
ወል-አምዎት ኢነከ አንተ ሙጂቡን ቀሪቡን
ዳአዋት,,ይበል።
(#ትርጉሙ)⤵️
~አላህ ሆይ በሂወት ላሉትም ለሞቱት ለአማኝ ወንዶችም
ሴቶችም ለሙስሊም ወንዶችም ለሙስሊም ሴቶችም
ማራቸው ማለት ነው፨
💠አለም ላይ በሂወት ያለው የሙስሊሙ ህብረተሰብ
ቁጥር ከ1.8 ቢሊዮን በላይ ይገመታል።ከኛ የነበሩ ቁጥራቸው ማይደረስበት የነብዩ(❤ﷺ) በሂይወት
የሌሉ ህዝባች አሉ።በዚህ ሁሉ በሂይወት ባሉትም
በሌሉትም የሙስሊሞች ቁጥር ልክ ሀሰናት
እንዲመዘገብሎት ከፈለጉ ይሄን ዱዓ ሁሌ አይርሱ።
↪ዛሬ ሀሰናት ርካሽ ነው ነገ የውመል ቂያማ ሀሰናት
ማግኝት ውድ ነው አንድ ሀሰናት ጎሎት ጀሀነም
የሚወርድ አለ።ዛሬ እድላችንን ካልተጠቀምንበት
ከሞት ቡሀላ መልሱኝ ሳልሰራ የመጣሁትን ልስራ
ማለት ቀልድ ነው።
==>ሼር ቢያደርጉ ደግሞ ምን ያህል አጅሮ ሊበዛ
እንዲችል ይወቁ!!አስታውስ ያንተ ማስታወስ
ከማኞችን ይጠቅማል!!
#ሼር(share) አድርጉት
@eksunA
በአላህ ይሁንባችሁ ይሄን ትልቅ #አጅር ሼር
አድርጉ አሰራጩ!!
============================
♻ረሱል(❤ﷺ) ከዚህ በታች ያለውን ዱዓ ያለ ሰው
በሰወቹ ልክ አጅር ያገኛል ብለዋል.
(#ዱዓው)⤵️
~"አላሁመ!እግፊር ሊልሙእሚኒነ ወል-ሙእሚናት
ወል-ሙስሊሚነ ወል-ሙስሊማት ወል-አህያኢ
ወል-አምዎት ኢነከ አንተ ሙጂቡን ቀሪቡን
ዳአዋት,,ይበል።
(#ትርጉሙ)⤵️
~አላህ ሆይ በሂወት ላሉትም ለሞቱት ለአማኝ ወንዶችም
ሴቶችም ለሙስሊም ወንዶችም ለሙስሊም ሴቶችም
ማራቸው ማለት ነው፨
💠አለም ላይ በሂወት ያለው የሙስሊሙ ህብረተሰብ
ቁጥር ከ1.8 ቢሊዮን በላይ ይገመታል።ከኛ የነበሩ ቁጥራቸው ማይደረስበት የነብዩ(❤ﷺ) በሂይወት
የሌሉ ህዝባች አሉ።በዚህ ሁሉ በሂይወት ባሉትም
በሌሉትም የሙስሊሞች ቁጥር ልክ ሀሰናት
እንዲመዘገብሎት ከፈለጉ ይሄን ዱዓ ሁሌ አይርሱ።
↪ዛሬ ሀሰናት ርካሽ ነው ነገ የውመል ቂያማ ሀሰናት
ማግኝት ውድ ነው አንድ ሀሰናት ጎሎት ጀሀነም
የሚወርድ አለ።ዛሬ እድላችንን ካልተጠቀምንበት
ከሞት ቡሀላ መልሱኝ ሳልሰራ የመጣሁትን ልስራ
ማለት ቀልድ ነው።
==>ሼር ቢያደርጉ ደግሞ ምን ያህል አጅሮ ሊበዛ
እንዲችል ይወቁ!!አስታውስ ያንተ ማስታወስ
ከማኞችን ይጠቅማል!!
#ሼር(share) አድርጉት
@eksunA