News update:
በኢትዮጵያ ስድስተኛው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መገኘቱን የጤና ሚኒስትር ዶተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ!
ከዱባይ ወደ ኢትዮጵያ የመጣች የ59 ዓመት እንግሊዛዊ ዜግነት ያላት ዲፕሎማት ስትሆን በመጋቢት 7 ከሆቴል በተደረገ ጥቆማ ግለሰቧ በምትገኝበት እራሷን አግልላ እንድትቆይ በማድረግ በተደረገላት የላብቶሪ ምርመራ ናሙና ውጤት የኮሮና ቫይረስ መያዟ ተረጋገግጧል።
የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከግለሰቧ ጋር ንክኪ የነበራቸውን ሰዎች የመለየትና የክትትል ስራ ተጠናክሮ ቀሏል።
በአሁኑ ሰዓት ግለሰቧ በለይቶ የህክምና መስጫ ማዕከል የቅርብ የሕክምና ክትትል እየተደረገላት ትገኛለች።
P.S: ግር ላላችሁ ቅድም ፖስት ያረግኩት የኤምባሴ ኬዝ ይህ ነው። ዲፕሎማቷ የእንግሊዝ ኤምባሲ ሰራተኛ ናት።
Via FBC
@eliasmeseret