በአማራ ክልል አርጎባ መድረሳ ራሳቸዉ አፍርሰዉ ተማሪ ለመደባደብ ሞክረዉ በአርጎባ ፖሊስ መርማሪወች ተንኮል የታሰሩት ወንድሞቻችን ለጁምዐ ተቀጠሩ
¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤
በአማራ ክልል ደ/ወሎ አርጎባ ወረዳ መዲና ከተማ በግልጽ ለመርማሪ ሁሴን በተባለ የለየለት ሙሰኛ በተከፈለ ጉቦ አዲስአበባ ተደብቆ ያለ ምንም ማስረጃ ለፍ/ቤት በሞት አፋፍ ላይ ነዉ ብሎ በመጻፍ እያሳሳተ ወንድሞቻችንን እየተንገላቱ መሆኑ ታዉቋል!!
ከወረዳዉ አስተዳዳሪ እና ከመርማሪ ፖሊስ ሁሴን ጋር በገንዘብ በመመሳጠር አዲስአበባ ከተማ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በሞት አፋፍ ላይ ነዉ ብሎ ሀሰተኛ ደብዳቤ ለፍ/ቤት በማቅረብ እና ምንም አይነት የሆስፒታል ማስረጃ ሳያቀርቡ በአክራሪ ዉሐብዮች ጋር በመመሳጠርና የሱፍዮች መስጅድን መድረሳን ሆን ብለዉ በእናድሳለን ሰበብ ያለ ነዋሪዉ እና ሙስሊሙ ፈቃድ ከወረዳዉ አስተዳዳሪና ከወረዳዉ ፖሊስ ጋር በመተባበር ያፈረሱት የዉሐብይ ወጣት የሆኑ መንግስት ሰራተኞች ተሰብስበዉ ያለ ሱፍዩ ሙስሊም ህዝብና እና መጅሊስ እዉቅና መፍረሱ አልበቃ ብሎ ለቂርዐት የሄዱ ተማሪወችን ለመደብደብ ሲሞክሩ በተነሳ መጠነኛ ግጭት አዲስአበባ አንድን ዉሐብይ ደብቀዉ ሆስፒታል ነዉ በማለት እያጭበረበሩ በወረዳዉ ፖሊስ መርማሪ በተለይ ሁሴን በተባለ የለየለት ሙሰኛ የዉሐብይ መርማሪ ፖሊስ የረዘመ እጅና እና አምባገነን ሰዉ በሐሰት ለፍ/ቤት መረጃ በመላክ በፍጹም ያለ ጥፋታቸዉ ከታሰሩ ከ3 ወራት በላይ ያስቆጠሩ ሲሆን በቀጠሮ እስካሁን እየተንገላቱ ይገኛሉ።
ጥቁርአንበሳ ሆስፒታል ሞት አፋፍ ላይ ነዉ የተባለዉን ግለሰብ ጤነኛና በሰላም የሚኖር መሆኑ ያረጋገጥን ሲሆን በሐሰት ካልሆን የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የሚሰጠዉ የቀላል እና ጊዚያዊ ጉዳት መሆኑንም አረጋግጠናል።የሰዉየዉን ጤነኛነትም በእጃችን ያለዉን ማስረጃ ለፍ/ቤት በመስጠት ወንድሞቻችን በቀጣይ ቀጠሮ ጁምዐ ነጻ የማይሆኑ ከሆነ መረጃዉን ለህዝብ ይፋ የምናደርግ ይሆናል።
ሼር ሼር ሼር