አማራ ክልል ደ/ወሎ ደሴ ላይ በሐሰት በተቀነባበረ ክስ የታሰሩ የደሴ መጅሊስ አመራሮች ተፈቱ
ደሴ ላይ ከፖሊስ አካላትና ከአንዳንድ የፍትህ ቢሮ ሰራቸኞች ጋር ከተማዉ ያሉ ዉሐብዮች በሐሰት በመወንጀል ሐገርና ህዝብን በመጠበቅ ላይ ያሉ የደሴ መጅሊስ አመራሮች ላለፉት 2 ወራት ታስረዉ መቆየታቸዉ ይታወሳል።
ኮምቦልቻ ላይ መስጅድ ዉስጥ ህጻንን የገደሉ እና ቻግኒ መስጅድ ዉስጥ ኢማምን የገደሉ ነፍሰ በላወችን በአሳዛኝ ሁኔታ የለቀቀዉ የክልሉ ፍ/ቤት ሐገርና ህዝብን ከአክራሪ ነዉጠኛ ዉሐብዮች የጠበቁ የደሴ መጅሊስ አመራሮችን አስሮ የቆየ ሲሆን ህዝበ ሙስሊሙ ባደረገዉ ትግል ነጻወቹ ነጻ ሆነዋል።
አልሐምዱ ሊላህ