#ኢስራእና_ሚዕራጅ
ክፍል *2⃣*
🔘#ነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ ኢስራእ ያደረጉት በሌሊት ሲሆን ከመካ #ከኡሙ_ሃኒአ ቤት ተነስተው ወደ መስጅደል ሓራም በመድረስ
ልባቸው #ተቀዶ ታጥቦ በኢማን እና በጥበብ
ተሞላ ይህም የአሏህን አስገራሚ እና ድንቅዬ ፍጥረታት በጠንካራ ልብ ለመመልከት ያስችላቸው ዘንድ የተደረገ ነበር፡፡
🔘ከመስጅደል ሓራም ከጅብሪል ጋር #ቡራቅ ላይ ሆነው ተአምራዊ ጉዞቸውን ጀምሩ፡፡ ቡራቅ #የጀነት_እንስሳ ስትሆን ከአህያ የምትበልጥ
ከበቅሎ የምታንስ እግሯን የምታሳርፈ የመጨረሻ አይኗ የሚያርፍበት ቦታ የሆነች
ድንቅዬ ፍጡር ናት፡፡
🔘#ነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ በመዲና ሲያልፉ
☞ #መዲና ላይ ወርደው ሁለት ረከዐ ሰገዱ።
☞#የሲና ተራራ [ ጡሩ ሲናአ ወይም ሰይናእ ]
በደረሱ ጊዜም ወርደው ሁለት ረከዐ
ሰገዱ።
☞ወደ ነብይሏህ #ሹዐይብ ከተማ
መድንየን ሲደርሱም ወርደው ሁለት ረከዐ
ሰገዱ።
☞#ኢሳ የመርየም ልጅ በተወለዱባት
#በይቲለሕም ወርደው ሁለት ረከዐ ሰገዱ።
*ከዛም በይተል መቅዲስ በደረሱ ጊዜ በመስጅደል አቅሷ አሏህ ከአደም ጀምሮ
ያሉትን ነብያት ጠቅላላ ሰብስቧቸው
#ኢማም_ሆነው_አስገዷቸው፡፡
🔘#ነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ በኢስራእ ካዩዋቸው
አስገራሚ ነጋራት መካከል የተወሰኑትን እነሆ
👇
① #ዱኒያን:- ወደ በይተል መቅዲስ
በሚሄዱበት ጊዜ ዱንያን በአሮጌት ተመስላ
አይተዋታል፡፡ ይህም የሚያመላክተው ዱንያ
ወደ ማለቂያዋ መቃረቧን ነው።
② #የፊትና_ተጣሪወች፦ሰወች ምላስ እና
ከንፈራቸውን በእሳት #መቀስ
የሚቆረጥባቸውን አዩ።#ጅብሪልም እነዚህ
ወደ ፊትና ወደ ሸር ሲጣሩ የነበሩ ሰወች
ናቸው አላቸው።
③ #ዘካን የማያወጡ ሰወችን ተመልክተዋል።
④ #ሶላት የማይ ሰገዱ ሰወችን ተመልክተዋል።
⑤ #ዝሙት_ሲፈፅሙ_ነበሩ ሰወችን
ተመልክተዋል።
⑥ #የሰውን–አደራ የማይጠብቁ ሰወችን
ተመልክተዋል።
⑦#ወለድ_ሲበሉ የነበሩ ሰወችን
ተመልክተዋል።
⑧ #የየቲምን_ገንዘብ ሲበሉ የነበሩ ሰወችን
ተመልክተዋል።
⑨ #ኸምር_ሲጠጡ የነበሩ ሰወችን
ተመልክተወል።
(10) #ሀሜተኛ_ሰወችን ተመልክተዋል።
(11) የፊርዐውን የሚስቱ ፀጉር
አበጣሪ(ማሽጧ) ከነበረችው ከቀብሯ
ጥሩ ሽታ አሽተዋል ።
.
.
#በክፍል 3⃣ ስለ ሚዕራጅ ይጠብቁን ...
t.me/elmudinIslamicstudio
ክፍል *2⃣*
🔘#ነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ ኢስራእ ያደረጉት በሌሊት ሲሆን ከመካ #ከኡሙ_ሃኒአ ቤት ተነስተው ወደ መስጅደል ሓራም በመድረስ
ልባቸው #ተቀዶ ታጥቦ በኢማን እና በጥበብ
ተሞላ ይህም የአሏህን አስገራሚ እና ድንቅዬ ፍጥረታት በጠንካራ ልብ ለመመልከት ያስችላቸው ዘንድ የተደረገ ነበር፡፡
🔘ከመስጅደል ሓራም ከጅብሪል ጋር #ቡራቅ ላይ ሆነው ተአምራዊ ጉዞቸውን ጀምሩ፡፡ ቡራቅ #የጀነት_እንስሳ ስትሆን ከአህያ የምትበልጥ
ከበቅሎ የምታንስ እግሯን የምታሳርፈ የመጨረሻ አይኗ የሚያርፍበት ቦታ የሆነች
ድንቅዬ ፍጡር ናት፡፡
🔘#ነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ በመዲና ሲያልፉ
☞ #መዲና ላይ ወርደው ሁለት ረከዐ ሰገዱ።
☞#የሲና ተራራ [ ጡሩ ሲናአ ወይም ሰይናእ ]
በደረሱ ጊዜም ወርደው ሁለት ረከዐ
ሰገዱ።
☞ወደ ነብይሏህ #ሹዐይብ ከተማ
መድንየን ሲደርሱም ወርደው ሁለት ረከዐ
ሰገዱ።
☞#ኢሳ የመርየም ልጅ በተወለዱባት
#በይቲለሕም ወርደው ሁለት ረከዐ ሰገዱ።
*ከዛም በይተል መቅዲስ በደረሱ ጊዜ በመስጅደል አቅሷ አሏህ ከአደም ጀምሮ
ያሉትን ነብያት ጠቅላላ ሰብስቧቸው
#ኢማም_ሆነው_አስገዷቸው፡፡
🔘#ነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ በኢስራእ ካዩዋቸው
አስገራሚ ነጋራት መካከል የተወሰኑትን እነሆ
👇
① #ዱኒያን:- ወደ በይተል መቅዲስ
በሚሄዱበት ጊዜ ዱንያን በአሮጌት ተመስላ
አይተዋታል፡፡ ይህም የሚያመላክተው ዱንያ
ወደ ማለቂያዋ መቃረቧን ነው።
② #የፊትና_ተጣሪወች፦ሰወች ምላስ እና
ከንፈራቸውን በእሳት #መቀስ
የሚቆረጥባቸውን አዩ።#ጅብሪልም እነዚህ
ወደ ፊትና ወደ ሸር ሲጣሩ የነበሩ ሰወች
ናቸው አላቸው።
③ #ዘካን የማያወጡ ሰወችን ተመልክተዋል።
④ #ሶላት የማይ ሰገዱ ሰወችን ተመልክተዋል።
⑤ #ዝሙት_ሲፈፅሙ_ነበሩ ሰወችን
ተመልክተዋል።
⑥ #የሰውን–አደራ የማይጠብቁ ሰወችን
ተመልክተዋል።
⑦#ወለድ_ሲበሉ የነበሩ ሰወችን
ተመልክተዋል።
⑧ #የየቲምን_ገንዘብ ሲበሉ የነበሩ ሰወችን
ተመልክተዋል።
⑨ #ኸምር_ሲጠጡ የነበሩ ሰወችን
ተመልክተወል።
(10) #ሀሜተኛ_ሰወችን ተመልክተዋል።
(11) የፊርዐውን የሚስቱ ፀጉር
አበጣሪ(ማሽጧ) ከነበረችው ከቀብሯ
ጥሩ ሽታ አሽተዋል ።
.
.
#በክፍል 3⃣ ስለ ሚዕራጅ ይጠብቁን ...
t.me/elmudinIslamicstudio