በእርግጥ አለም የፍትህ መድረክ አይደለችም። ቢሆን ኖሮ ከካልፎርኒያ የአስርሺዎች ቤት ውድመት ይልቅ በጋዛ በአረመኔዎች ከነንብረታቸው ያለቁት ከአርባ ሺህ ሰዎች በላይ ነፍስ ላይ ያተኩር ነበር። ቢሆንም ግን በክስተቱ እኛ የልባችን ሞላ ባንልም በጥቂቱም ቢሆን ፈርህ እናደርግበታለን። አላህ ዘንድ ግን…
ነቢዩ እንዲህ ብለዋል፦
﴿والَّذي نفسي بيدِهِ لقَتلُ مؤمنٍ أعظمُ عندَ اللَّهِ من زوالِ الدُّنيا﴾
“ነፍሴ በቁድራው በሆነችው እምላለሁ! አንድን አማኝ ከመግደል ይህቺ አለም ብትጠፋ አላህ ዘንድ የላቀ (የተሻለ) ነው።”
ነሳዒ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 3997
https://t.me/elmudinIslamicstudio/16465