EPS (Ethio-Parents' school)

Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Образование

Ethio-Parent's School Student Resource Center

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций

አክሲዮን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ ኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር አዳዲስ አክሲዮኖችን በማውጣት ለነባርና አዲስ ለሚገዙ ባለአክሲዮኖች በመሸጥ ላይ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ለሦስተኛ ጊዜ የተራዘመው የመሸጫው የጊዜ ገደብ የካቲት 17ቀን 2016 ዓ.ም ያበቃ ቢሆንም የማህበሩ ዳይሬክተሮች ቦርድ ሽያጩ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2016 ዓ.ም እንዲራዘም የወሰነ ስለሆነ ለመግዛት የምትፈልጉ ዘወትር በሥራ ሰዓት ገርጂ በሚገኘው የማህበሩ ጽ/ቤት በመቅረብ አክሲዮኖችን ለመግዛት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ የኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር የዲሬክተሮች ቦርድ

አክሲዮን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ ኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር አዳዲስ አክሲዮኖችን በማውጣት ለነባርና አዲስ ለሚገዙ ባለአክሲዮኖች በመሸጥ ላይ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ለሁለተኛ ጊዜ የተራዘመው የመሸጫው የጊዜ ገደብ ታህሣሥ 17ቀን 2016 ዓ.ም ያበቃ ቢሆንም የማህበሩ ዳይሬክተሮች ቦርድ ሽያጩ እስከ የካቲት 17 ቀን 2016 ዓ.ም እንዲራዘም የወሰነ ስለሆነ ለመግዛት የምትፈልጉ ዘወትር በሥራ ሰዓት ገርጂ በሚገኘው የማህበሩ ጽ/ቤት በመቅረብ አክሲዮኖችን ለመግዛት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ የኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር የዲሬክተሮች ቦርድ

የኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር 22ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ እሁድ ታህሳስ 21 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ በገርጂ ኢትዮ-ፓረንትስ ትምህርት ቤት አዳራሽ ይካሄዳል፡፡ ስለሆነም የማህበሩ ባለአክሲዮኖች በሙሉ በተጠቀሰው ቦታ፣ ቀንና ሰዓት እንድትገኙ የዲሬክተሮች ቦርድ የአክብሮት ጥሪውን እያቀረበ የስብሰባውን አጀንዳ በተመለከተ ህዳር 22 ቀን 2016 ዓ.ም እንዲሁም ህዳር 23 ቀን 2016 ዓ.ም ታትመው በወጡት አዲስ አድማስ እና በሪፖርተር ጋዜጦች ላይ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን፡፡ የኆኅተ ጥበብ አ.ማ ዲሬክተሮች ቦርድ

የስብሰባ ጥሪ
ለኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር ባለአክሲዮኖች በሙሉ
የኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር 22ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ እሁድ ታህሳስ 21 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ በገርጂ ኢትዮ-ፓረንትስ ትምህርት ቤት አዳራሽ ይካሄዳል፡፡ ስለሆነም የማህበሩ ባለአክሲዮኖች በሙሉ በተጠቀሰው ቦታ፣ ቀንና ሰዓት እንድትገኙ የዲሬክተሮች ቦርድ የአክብሮት ጥሪውን ያቀርባል፡፡
የ22ኛው የባለአክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ረቂቅ አጀንዳዎች፣
1. የጉባዔውን አጀንዳዎች ማጽደቅ፣
2. እ.ኤ.አ.2022/23 ተጨማሪ አክሲዮን የገዙ እና አዳዲስ ባለአክሲዮኖችን መቀበል፣
3. እ.ኤ.አ. የ2022/23 የዲሬክተሮች ቦርድን ዓመታዊ ሪፖርት ማዳመጥ፣
4. እ.ኤ.አ. የ2022/23 የውጭ ኦዲተሮችን የሂሳብ ዘመን ሪፖርት ማዳመጥ፣
5. በዲሬክተሮች ቦርድ ሪፖርትና በኦዲተሮች ሪፖርት ላይ ውይይትና ውሳኔ፣
6. ስለትርፍ ክፍፍል ቦርዱ በሚያቀርበው የውሳኔ ሃሳብ ላይ ተወያይቶ መወሰን፣
7. የአገልግሎት ጊዜያቸውን ባጠናቀቁ የዲሬክተሮች ቦርድ አባላት ምትክ ምርጫ ማካሄድ፣
8. የዕለቱን ጉባዔ ቃለ-ጉባዔ ማጽደቅ
ማሳሰቢያ
በስብሰባው ላይ መገኘት የማይችሉ ባለአክሲዮኖች በንግድ ሕጉ አንቀጽ 373 እና 377 መሰረት ጉባዔው ከሚካሄድበት 3 ቀን በፊት ገርጂ ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ አጠገብ ወይም ገርጂ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤቱ ጽ/ቤት በመቅረብ የውክልና መሰጫ ቅጽ በመሙላት ውክልና መስጠት የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ስልጣን በተሰጠው አካል የተረጋገጠ የውክልና ስልጣን የተሰጣቸው ተወካዮችም በስብሰባው ላይ ባለአክሲዮኖችን ወክለው መገኘት እንደሚችሉ እናስታውቃለን፡፡ በስብሰባው ላይ ለመገኘት የሚመጣ ባለአክሲዮንም ሆነ ተወካይ ማንነቱን የሚገልጽ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ይዞ መቅረብ አለበት፡፡
ኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር የዲሬክተሮች ቦርድ
ስልክ 0936-01-03-82

በገርጂ፤ጉለሌ እና ጉርድሾላ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤቶች ልጆቻችሁን በማስተማር ላይ ለምትገኙ የተማሪዎች ወላጆች በሙሉ የ2016 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የሁለተኛው ሩብ ዓመት የትምህርት አገልግሎት የመክፈያ ጊዜ ከህዳር 21 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ ታህሣሥ 05 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ብቻ መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ ክፍያውን እንድታከናውኑ በአክብሮት እናሳስባለን፡፡ኆኅተ ጥበብ አ.ማ(ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት)

📌 አክሲዮን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ

ኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር አዳዲስ አክሲዮኖችን በማውጣት ለነባርና አዲስ ለሚገዙ ባለአክሲዮኖች በመሸጥ ላይ እንደነበረ ይታወቃል፡፡ የመሸጫው የጊዜ ገደብ ጥቅምት 14 ቀን 2016 ዓ.ም ያበቃ ቢሆንም የማህበሩ ዳይሬክተሮች ቦርድ ሽያጩ እስከ ታህሳስ 17 ቀን 2016 ዓ.ም እንዲራዘም የወሰነ ስለሆነ ለመግዛት የምትፈልጉ ዘወትር በሥራ ሰዓት ገርጂ በሚገኘው የማህበሩ ጽ/ቤት በመቅረብ አክሲዮኖችን ለመግዛት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

የኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር
የዲሬክተሮች ቦርድ

📌ማስታወቂያ
ዉድ የ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት ወላጆችና ተማሪዎች በሙሉ ትክክለኛውን አዲሱ የ ተማሪዎ የትምህርት መጽሐፍት @epsresource ማግኘት ይችላሉ። ቻናሉን Follow ያድርጉ።

ኆኅተ ጥበብ አ.ማ (ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት )

📌ማስታወቂያ
ዉድ የ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት ወላጆችና ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ለአዲሱ የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳቹ::
ከዚህ በታች የተቀመጡት ለ ቅድመ አንደኛ ክፍል ለጀማሪ ሕጻናት ማለትም (kg 1, 2, 3) የተዘጋጀ የመለማመጃ ደብተር ስለሆነ download አድርገዉ በከለር ኘሪንት በማድረግ ልጆችን እንዲለማመዱ ያድርጉ::
ኆኅተ ጥበብ አ.ማ (ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት )

📌📌ማስታወቂያ
ለገርጂ፣ጉለሌ እና ጉርድ ሾላ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት ተማሪዎች በሙሉ የ2016ዓ.ም ትምህርት ሰኞ መስከረም 07 ቀን 2016ዓ.ም የሚጀመር ስለሆነ በዕለቱ ተገቢውን የት/ቤቱን ዮኒፎርም በመልበስና አስፈላጊውን የትምህርት ቁሳቁስ በመያዝ በጠዋቱ የት/ቤት መግቢያ ሰዓት ተገኝታችሁ ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ እናሳስባለን፡፡
ኆኅተ ጥበብ አ.ማ (ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት )

📌📌ለሐዋሳ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት

ለ2016 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ልጆቻችሁን ላላስመዘገባችሁ የነባር ተማሪዎች ወላጆች በሙሉ፡፡ ልጆቻችሁን ከሐምሌ 25 ቀን 2015ዓ.ም እስከ ነሐሴ 10 ቀን 2015ዓ.ም ድረስ እንድታስመዘግቡ በማስታወቂያ ያስታወቅናችሁ ቢሆንም እስካሁን ድረስ ልጆቻችሁን እንዳላስመዘገባችሁ ማወቅ ችለናል፡፡ በመሆኑም እስከ ነሐሴ 17 ቀን 2015ዓ.ም እንድታስመዘግቡ ጊዜውን ያራዘምን መሆኑን እያስታወቅን በተባሉት ቀናት ውስጥ ሳታስመዘግቡ ብትቀሩና ቦታው በአዲስ ተማሪዎች ቢያዝ ኃላፊነቱን የምትወስዱ መሆኑን አጥብቀን እናሳስባለን፡፡

ኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር(ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት)

ኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር
አዲስ አክሲዮኖችን ለመሸጥ የወጣ ማስታወቂያ

ጥር 28 ቀን 2015ዓ.ም የተካሄደው የማኅበሩ የባለአክሲዮኖች 2ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ የማኅበሩን ካፒታል ከብር 152‚406,000.00 ወደ ብር 250‚000‚000.00 ለማሳደግ የወሰነ ሲሆን ብር 97‚594‚000.00 ዋጋ ያላቸው 195‚188 አዲስ አክሲዮኖች ወጥተው እንዲሸጡ ወስኗል፡፡ አዲስ ከወጡት አክሲዮኖች ውስጥ 19‚519,000.00 ዋጋ ያላቸው 39‚038 አዲስ አክስዮኖች ለአዲስ አክሲዮን ገዥዎች እንዲሸጡ ወስኗል፡፡ በዚሁ መሰረት ልጆቻችሁን በኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤቶች የምታስተምሩ ወላጆች እና ትምህርት የማኅበረሰብ ዕድገት መሰረት መሆኑን ከልብ ተቀብላችሁ ለዚሁ ዓላማ መሳካት የበኩላችሁን አስተዋፅኦ ለማድረግ የምትፈልጉ ግለሰቦችና ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ60(ስልሳ) ቀናት ውስጥ ገርጂ በሚገኘው የማኅበሩ ጽ/ቤት በመቅረብ አክሲዮኖችን ለመግዛት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

የኆኅተ ጥበብ አ.ማ
የዲሬክተሮች ቦርድ

የቅድሚያ መብታችሁን ተጠቅማችሁ አዲስ የወጡ አክሲዮኖችን እንድትገዙ ለኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማኅበር ባለአክሲዮኖች በሙሉ የቀረበ ጥሪ

ጥር 28 ቀን 2015ዓ.ም የተካሄደው የማኅበሩ የባለአክሲዮኖች 2ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ የማኅበሩ ካፒታል ከብር152‚406,000.00 ወደ ብር 250‚000‚000.00 እንዲያድግ በመወሰን ብር 97‚594‚000.00 ዋጋ ያላቸው 195‚188 አዲስ አክሲዮኖች ወጥተው እንዲሸጡ ወስኗል፡፡ አዲስ ከወጡት አክስዮኖች ውስጥ ሰማኒያ በመቶው (80%) ወይም 156‚151 አክስዮኖች ለነባር ባለአክስዮኖች፣ ቀሪዎቹ 39‚038 አክሲዮኖች ደግሞ ለአዲስ አክሲዮን ገዥዎች እንዲሸጡ በተጨማሪ ወስኗል፡፡
ስለዚህ በማኅበሩ ውስጥ ባለው የአክሲዮን መጠን መሰረት የተደለደሉለትን አዲስ አክሲዮኖች የቅድሚያ መብቱን ተጠቅሞ ለመግዛት የሚፈልግ ባለአክሲዮን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ60(ስልሳ) ቀናት ውስጥ ገርጂ በሚገኘው የማኅበሩ ጽ/ቤት በመቅረብ አክሲዮኖችን ለመግዛት የተዘጋጀውን ቅጽ መፈረምና ተገቢውን የመጀመሪያ ክፍያ መፈጸም የሚችል መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

የኆኅተ ጥበብ አ.ማ
የዲሬክተሮች ቦርድ

📌ማሳሰቢያ📌

ለገርጂ፤ ጉለሌ እና ጉርድሾላ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤቶች የ2016 ዓ.ም ትምህርት ዘመን እስካሁን ልጆቻችሁን ላላስመዘገባችሁ የነባር ተማሪዎች ወላጆች በሙሉ፡፡ ልጆቻችሁን በተሠጡት ቀናት እንድታስመዘግቡ በተደጋገሚ ጊዜ በማስታወቂያ ብንገልፅላችሁም ምዝገባውን እንዳላከናወናችሁ ከየትምህርት ቤቶቹ ባገኘነው መረጃ መረዳት ችለናል፡፡ በመሆኑም ለመጨረሻ ጊዜ እስከ ነሐሴ 06 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ እንድታስመዘግቡ  እያሳሰብን ከተባለው ቀን በኋላ በቦታው አዲሰ ተማሪዎችን የምንቀበል መሆኑን አስቀድመን መግለፅ እንወዳለን፡፡

ኆኅተ ጥበብ አ.ማ(ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት)

Показано 20 последних публикаций.