🎙 | እነዚህን የመሳሰሉ የPS5 NBA 🏀 ጌሞችን እያከታተልኩ እለቅላችኋለው አብሮነታችሁን አሳዩኝ።
🛜||• OFFLINE ናቸው
🕹||• ከጓደኞቻቹ ጋር offline አገናኝታቹ መጫወዕ ትችላላችሁ
🎞||•ጥራት 2k ናቸው
🔥||• ውስዋስ የሚያሲዙ ጌሞች ናቸው
🗂 ||•እያንዳንዳቸው ከ1GB ጀምሮ ነው ቦታ ሚይዙት
⭐️||• 100/10 ሬቲንግ ሰጥቻቸዋለሁ🥶🥶
😔 ||•ግን እናንተ ቅር አሰኝታችሁኛል ከላይ የለቀቅኩትን ሊንክ ብትገቡልኝ ደስተኛ እሆን ነበር ሁል ግዜ እይስደሰትኳችሁ አይደል።እኔ ማመጣቸው ጌሞችን የትኛውም የኢትዮጵያ ቻናል ላይ አታገኙትም ግን አፈር ልሼ ነው የማመጣላችሀ እናንተ ግን አንዴ እንኳን ብታስደስቱኝ እጥፍ አድርጌ እመልስላችሁ ነበር ።😞
🕹||•
@esam_gaming_arena🕹||•
@esam_gaming_arena