Ethio Construction Engineering


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Карьера


🔨እጅግ ጠቃሚ የ ኮንስትራክሽን ትምህርቶች
💵የ ኮንስትራክሽን እቃዎች ሻጭ እና ገዢ ሚገናኙበት
📐ውብ ውብ የ ቤት ዲዛይናኖች
💻ሶፍትዌሮችና ሴታፖችን
📙መፅሃፍቶች
🎬ቪድዮዎቾ ምታገኙበት ቻናል
📨ሃሳብና ኣስተያየት @Philemona7 ወይ @ETCONpBOT ፃፉልን
📌ጨረታ ና ስራ @ETCONpWORK
📃 ለ መወያያ @COTMp
📍ዲጂታል ቤተ መፅሃፍ @ETCONpDigitalLibrary_Bot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Карьера
Статистика
Фильтр публикаций


ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን

✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና  ማጠፊያ ማሽኖች አሉን

🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን

📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን

አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)
                    ቁ.2 መርካቶ
                    ቁ.3 ተክለሀይማኖት

0904040477
0911016833


In scaffolding, the vertical members of the framework, supported on the ground is called as -
Опрос
  •   transoms
  •   standards
  •   putlogs
  •   None of these
187 голосов


The foundation in which a cantilever beam is provided to join two footings, is known as
Опрос
  •   Strip footing
  •   Strap footing
  •   Combined footing
  •   Raft footing
77 голосов


👉ጥቂት ስለ ስሪዲ (3D) ፕሪንቲንግ

ስሪዲ ፕሪንቲንግ የግንባታ ቴክኖሎጂ፣ ለሕንፃ ግንባታ የሚውሉ የኮንክሪት ምንጣፎችን፣ ብሎኬቶችን በተፈለገው ቅርፅ፣ መጠን እና ስፋት በሦስት አውታር (3 dimension) እያተመ የሚያወጣ በቴክኖሎጂ የበለጸገ ማሽን ሲሆን፣ ቴክኖሎጂው ትላልቅ ሕንፃዎችን፣ መኖሪያ ቤቶችን፣ ቢሮዎችን፣ ድልድዮችን ወዘተ የመሳሰሉ ግንባታዎችን በፍጥነት ለመገንባት የሚያስችል ዘመን አመጣሽ መሳሪያ ወይም ማሽን ነው፡፡

በአሁን ወቅት በአለም ላይ ያለውን የመኖሪያ ችግር ከመቅረፍ ባለፈ የስሪዲ ፕሪንቲንግ ቴክኖሎጂ ከፈጠራቸው ዕድሎች ዋና ዋና የተባሉት ጠቀሜታዎች የሚከተሉት አምስቱ በቀዳሚነት ይቀመጣሉ፡፡


አካባቢን የሚበክሉ ፕላስቲኮችን እና በየቆሻሻ ገንዳ የሚገኙ ውድቅዳቂዎችን ታዳሽ ወደሆነ የኮንክሪት ምንጣፍ በመለወጥ ለግንባታ እንዲውሉ በማድረግ ጠቀሜታው የጎላ ነው፡፡


በጣም ግዙፍ የሆኑ የስሪዲ ፕሪንቲንግ ኢንደስትሪን በማቋቋም በጣም ርካሽ የሆኑ በተለይ በማደግ ላይ ባሉ አገራት ሥር የሰደደውን የመኖሪያ ቤት ችግርን ለመቅረፍ አይነተኛ መፍትሔ ነው፡፡


በስሪዲ ፕሪንቲንግ በሚዘጋጁ የግንባታ ቁሳቁሶች የሚገነቡ ቤቶች በጥቂት ቀናት ውስጥ የሚጠናቀቁ ከመሆኑም በላይ፣ በተለይ ከተፈጥሮ አደጋዎች ጋር በተያያዘ በመሬት መንቀጥቀጥ፣ በኃይለኛ አውሎ ንፋስ የሚወድሙ መኖሪያ ቤቶችን በፍጥነት በመገንባት የተጎጂዎችን የመኖሪያ ቤት ችግር የመቅረፍ ጠቀሜታው ለማመን የሚያዳግት ነው፡፡


የስሪዲ ቴክኖሎጂ፣ በተለመደው የግንባታ ዘዴ ለመገንባት አስቸጋሪ የሆኑ ውስብስብ ቅርጽ ያላቸው ዲዛይኖችን በቀላሉ ለማምረት የሚያስችል ቴክኖሎጂን የተላበሰ በመሆኑ፣ የአስገንቢዎችንም ሆነ የገንቢዎችን ፍላጎት የመጠበቅ ድርሻው ከፍተኛ ያደርገዋል፡፡


በቴክኖሎጂው የሚመረቱ የግንባታ አካላቶች ከፍተኛ ጥንካሬ ተላብሰው በቀላል ክብደት የሚዘጋጁ በመሆናቸው፣ በጨረቃ ወይም በማርስ ላይ መኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት የሚያስችል ዕድል ሊፈጥሩ የሚያስችሉ ናቸው ተብለው እንደ ናሳ ባሉ የአሜሪካ ምርምር ተቋማት በቴክኖሎጂው ላይ ቀልባቸውን ጥለውበታል፡፡

ለዚህም ዋናው ምክንያቱ፣ ብዙ ልምድ በሌላቸው ሰዎች በቀላሉ የሚገጣጠም በመሆኑ ግንባታን ያለችግር የማካሄድ ዕድል ሊፈጥር ይችላል ተብሎ በመታመኑ ነው፡፡

@etconp


FIDIC_standard_letters__1741929397.pdf
142.7Кб
👉𝗙𝗜𝗗𝗜𝗖 𝗦𝘁𝗮𝗻𝗱𝗮𝗿𝗱 𝗟𝗲𝘁𝘁𝗲𝗿𝘀 𝗶𝗻 𝗖𝗼𝗻𝘀𝘁𝗿𝘂𝗰𝘁𝗶𝗼𝗻 𝗣𝗿𝗼𝗷𝗲𝗰𝘁𝘀

💫These letters cover various aspects such as notifications, requests for information, change orders, progress reports, and dispute resolution.

𝟭. 𝗞𝗲𝘆 𝗨𝘀𝗲𝘀:

🔹Contractual Notifications: Inform parties about important events like delays and claims.
🔹Requests for Information (RFI): Standardize information requests.
🔹Change Orders: Manage project scope, schedule, or cost changes.
🔹Progress Reports: Update stakeholders on project progress.
🔹Dispute Resolution: Facilitate clear communication to resolve disputes.

𝟮. 𝗛𝗼𝘄 𝘁𝗼 𝗨𝘀𝗲:

🔸️Identify the Appropriate Letter: Choose the right template for your need.
🔸️Follow Procedures: Issue letters according to FIDIC contract procedures.
🔸️Maintain Records: Keep detailed records of all correspondence.

𝟯. 𝗕𝗲𝗻𝗲𝗳𝗶𝘁𝘀:
🔹Consistency: Ensures professional and consistent communication.
🔹Clarity: Prevents misunderstandings and disputes.
🔹Efficiency: Saves time and reduces administrative burdens.

Yonatan Tadesse (PMP)®️

@etconp


👉A precast box girder segment bridge is a bridge constructed from pre-fabricated concrete segments assembled on-site.

💫Key features include:

⏺Construction: Segments are precast and then transported to the site for assembly.

🚧Design: Box-shaped segments interlock to form a continuous structure.

⏺Advantages:

Suitable for projects requiring minimized on-site construction time.

Effective in situations with site restrictions and labor shortages.

Offers reduced slab thickness and self-weight.

Provides quality assurance due to factory-controlled production.

Enables longer spans with fewer columns.

Demonstrates high torsional strength.

Usage: Commonly used for highway and railway construction, especially for long elevated structures.

Construction methods: Balanced Cantilever Construction, Incremental Launching, and Span-by-Span Construction.

@etconp


👉 INTERCON Construction Chemicals 

● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Wall Putty, Prime Coat
● Concrete Repair Mortar
● Floor hardener, Epoxy
● Grout, Self-level mortar
● Quartz paint, Contextra
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers 
● Geotextiles and other construction chemicals and materials

Tel: 0961955555
Address: Signal, around signal mall


👉የላሊበላ-ኩልመስክ-ሙጃ መንገድ ፕሮጀክት በ1.8 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት እየተገነባ ነው

48.78 ኪሎሜትር የሚረዝመው የላሊበላ - ኩልመስክ - ሙጃ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ፕሮጀክት በግንባታ ሂደት ላይ ይገኛል፡፡

በፕሮጀክቱ ግንባታ ላይ የዲዛይን፣ የአፈር ጠረጋ፣ የቆረጣ፣ የሙሌት፣ የውሃ ማፋሰሻ ቱቦ ቀበራ፣ የሰብ ቤዝ ሥራዎች እንዲሁም የድልድይ ግንባታ ጨምሮ እየተከናወነ ነው፡፡

ግንባታውን እያከናወነ የሚገኘው ዓለም አቀፉ ቻይና ሲቪል ኢንጂነሪነግ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ሲሆን የማማከሩንና የቁጥጥሩን ሥራ ቤዛ ኢንጅነሪንግ ኬኒያ ሊሚትድ እየሠራው ነው፡፡

የመንገዱ አጠቃላይ የጎን ስፋት በገጠር ከ8-10 ሜትር ፣ በቀበሌ 16 ሜትር እንዲሁም በወረዳ 20.5ሜትር ስፋት ያለው ነው፡፡

ለግንባታ የሚውለው ከ1.8 ቢሊዮን ብር በላይ በኢትዮጵያ መንግሥት ወጪ የተደረገ ነው፡፡

በአካባቢው በሚስተዋለው ወቅታዊው የፀጥታ ችግር ምክንያት አስፈላጊ የሆኑ የግንባታ ግብዓቶችን እና ማሽሪዎችን በበቂ ሁኔታ ለማማጓጓዝ የሥራ ተቋራጩ መቸገሩ፣ የግንባታ ፈንጂዎችን እና የፈንጂ ተቀፅላዎችን ለማስገባት አለመቻል እንዲሁም በመንገዱ ክልል ውስጥ የተካተቱ ንብረቶች በወቅቱ አለመነሳት በግንባታው የሥራ ሂደት ላይ ተጽዕኖ አሳድረው ቆይተዋል፡፡

መንገዱ ሲጠናቀቅ በዋናነት የላሊበላ፣ የኩልመስክ እና የሙጃ ከተሞችን በቅርበት የሚያስተሳስር ሲሆን ወደ ላሊበላ ፍልፍል አብያተ-ክርስቲያናት መዳረሻ በመሆን ለቱሪስቶች ምቹ ሁኔታን ለመፍጠር የሚያግዝ ይሆናል፡፡

በተጨማሪም በአካባቢው የሚመረቱትን የዘንጋዳ፣ የገብስና ባቄላ ውጤቶች ወደ ማዕከላዊ ገበያ በቀላሉ ለማድረስ ምቹ ሁኔታን በመፍጠር የአካባቢውን ማኅበረሰብ የኢኮኖሚ እንቀስቃሴ ያፋጥናል፡፡

Via ERA

@etconp


👉BOQ Preparation Checklist📋

📑Before starting your quantity takeoff, ensure you have everything prepared for accuracy and efficiency.

💫Below are key steps to consider:


1. 📝Obtain Latest Drawings
Ensure you have the most recent set of drawings, including architectural, structural, mechanical, electrical, and other relevant plans.

2. 📝Review Project Requirements Clearly understand the project's scope of work, and thoroughly review the contract documents and specifications.

3. 📝Verify Scale and Units
Check the scale and units of measurement (imperial or metric) used in the drawings and set up your tools accordingly.

4. 📝Confirm Measurement Standards Identify the measurement standard to be used (based on project location or contract documents), such as SMM7, NRM, CESMM, etc.

5. 📝Set Up Quantity Takeoff Software If using software like PlanSwift, Bluebeam, or Cost X, ensure the software is correctly configured with all the necessary project files uploaded.

6. 📝Prepare Quantity Takeoff Templates Use pre-designed templates to record your measurements and calculations systematically to maintain consistency.

7. 📝Organize Work Breakdown Structure (WBS) Structure your takeoff by trade or by elements, to effectively manage and categorize measurements into relevant sections.

8. 📝Document Assumptions and Clarifications Record any assumptions or clarifications made during the takeoff to prevent ambiguity and align with the project's intent.

9. 📝Gather Cost Information
Prepare the required cost information from your database or reliable cost books like RSMEANS.

10. 📝Perform and Review Takeoff Carefully carry out the quantity takeoff, input your rates, and double-check all measurements and calculations for accuracy

@etconp


ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

👉ሁሉን በአንድ ቦታ የሚያገኙበት እና ለሁሉም ቅርብ

🔰ምን ይፈልጋሉ?

📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን

✂️ላሜራ ማስቆራረጥ ማስበሳት ወይንም ማሳጠፍ ከፈለጉ  እንዳያስቡ ሁሉንም ማሽኖች አስገብተናል

🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ ማስበጀት ወይንም ማሳጠፍ ካሰቡ ለሱም ማሽኑ በጃችን ነዉ

📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን የሚሰሩ ብቁ ባለሙያዎችም አሉን

☎️ይደዉሉልን ያማክሩን

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን

አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)
                    ቁ.2 መርካቶ
                    ቁ.3 ተክለሀይማኖት

0904040477
0911016833


Join Us for an exciting discussion on Harnessing Artificial Intelligence for Enhanced Construction Project Management in Ethiopia. Discover how AI is revolutionizing the construction industry! Join us this coming Saturday
🔗 Register Now! https://lnkd.in/ekQZ_zSX
Yonatan Tadesse, PMP® MSc. PPECTM.Amanuel Mekonnen Hailemariam, PMPTessema Manyahele, PMPElizabeth Tena
#Projectmanagement #AIinprojectmanagement #AIinConstruction #SmartConstruction #AIDrivenProjects #ConstructionManagement #EthiopiaConstruction #FutureOfConstruction


👉The Future of Civil Engineering: Why New Methods & Technologies Are Essential 🚀

💫The construction industry is evolving rapidly, and traditional methods alone can no longer meet the increasing demands for efficiency, sustainability, and cost-effectiveness.

🚧As civil engineers, adopting innovative technologies is not an option—it’s a necessity.

🔹 Key Technologies Transforming Construction

1️⃣ Building Information Modeling (BIM) 🏢

• Enhances project visualization and planning
• Reduces errors and rework by detecting clashes before construction
• Improves collaboration between stakeholders

2️⃣ AI & Machine Learning in Project Management 🤖

• Predicts project delays and optimizes scheduling
• Improves resource allocation for cost savings
• Enhances safety by identifying potential risks

3️⃣ Prefabrication & Modular Construction

• Reduces construction time by up to 50%
• Minimizes material waste, making projects more sustainable
• Enhances quality control in a controlled factory environment

4️⃣ Drones & 3D Scanning for Site Monitoring 🚁

• Provides real-time progress tracking and inspections
• Enhances accuracy in surveying and mapping
• Reduces the need for manual site visits, improving safety

5️⃣ Smart Materials & 3D Printing 🏠

• Self-healing concrete extends infrastructure lifespan
• 3D-printed structures reduce material usage and labor costs
• Improves construction speed and flexibility in design

🌍 Why These Innovations Matter

✅ Increased Efficiency: Automation and digital tools reduce project delays and budget overruns.
✅ Sustainability: Modern methods help cut carbon footprints by reducing waste and energy consumption.
✅ Improved Safety: AI, robotics, and real-time monitoring significantly reduce workplace hazards.

Yonatan Tadesse (PMP)®️

@etconp


👉𝑷𝒓𝒐𝒋𝒆𝒄𝒕 𝑴𝒂𝒏𝒂𝒈𝒆𝒎𝒆𝒏𝒕 𝑭𝒂𝒊𝒍𝒖𝒓𝒆

🚧A project is considered a failure when it has not delivered what was required, in line with expectations.

⏺Therefore, in order to succeed, a 𝐏𝐫𝐨𝐣𝐞𝐜𝐭 𝐌𝐮𝐬𝐭 𝐃𝐞𝐥𝐢𝐯𝐞𝐫 𝐓𝐨 𝐂𝐨𝐬𝐭, 𝐓𝐨 𝐐𝐮𝐚𝐥𝐢𝐭𝐲 & 𝐎𝐧 𝐓𝐢𝐦𝐞 & 𝐁𝐞𝐧𝐞𝐟𝐢𝐭𝐬 𝐏𝐫𝐞𝐬𝐞𝐧𝐭𝐞𝐝 𝐈𝐧 𝐓𝐡𝐞 𝐁𝐮𝐬𝐢𝐧𝐞𝐬𝐬 𝐂𝐚𝐬𝐞.

⏺The requirements for success are clear & absolute – right? Unfortunately, it's not that simple. Because the second part of our definition of success is that the project must be delivered "𝐈𝐧 𝐋𝐢𝐧𝐞 𝐖𝐢𝐭𝐡 𝐄𝐱𝐩𝐞𝐜𝐭𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧𝐬."

▶️If key stakeholders agreed that a project had to exceed its initial budget, the project may still be considered a success. Likewise, if a project delivered everything that was in the detailed project designs, it may still be considered a failure if it didn't include vital elements that the key stakeholders needed.
This doesn't seem fair, but project success & failure isn't just about the facts, nor is it simply about what was delivered. It's also, crucially, about 𝐇𝐨𝐰 𝐏𝐫𝐨𝐣𝐞𝐜𝐭 𝐈𝐬 𝐏𝐞𝐫𝐜𝐞𝐢𝐯𝐞𝐝.

💫𝐖𝐡𝐚𝐭 𝐢𝐬 𝐫𝐢𝐬𝐤 𝐨𝐟 𝐟𝐚𝐢𝐥𝐮𝐫𝐞 𝐢𝐧 𝐩𝐫𝐨𝐣𝐞𝐜𝐭 𝐦𝐚𝐧𝐚𝐠𝐞𝐦𝐞𝐧𝐭?

⏺While project failure risk is present in every stage, the likelihood of project failure derives mostly from the Initiating & Planning stages. Issues in these first two stages impact the entire life of a project & can lead to failure down the road.

💫𝐄𝐚𝐫𝐥𝐲 𝐰𝐚𝐫𝐧𝐢𝐧𝐠 𝐬𝐢𝐠𝐧𝐬 𝐭𝐡𝐚𝐭 𝐰𝐢𝐥𝐥 𝐡𝐞𝐥𝐩 𝐭𝐨 𝐠𝐞𝐭 𝐚𝐡𝐞𝐚𝐝 𝐨𝐟 𝐩𝐫𝐨𝐣𝐞𝐜𝐭 𝐟𝐚𝐢𝐥𝐮𝐫𝐞 𝐩𝐨𝐬𝐬𝐢𝐛𝐢𝐥𝐢𝐭𝐢𝐞𝐬.

•Unclear Project Definition
•Poor Communication Across the Team
•Constant Change of Project Scope
•Poor Task Prioritization
•Lack of Project Overview, Control & Monitoring.

💫𝐇𝐨𝐰 𝐜𝐚𝐧 𝐲𝐨𝐮 𝐩𝐫𝐞𝐯𝐞𝐧𝐭 𝐩𝐫𝐨𝐣𝐞𝐜𝐭 𝐟𝐚𝐢𝐥𝐮𝐫𝐞?

Some ways to overcome project failure are:
•Adopt a Proactive Approach
•Plan Project Strategy & Implementation
•Manage Goals
•Avoid Unrealistic Expectations
•Always Track Progress
•Identify all Risks
•Get Solutions from Team Members
•Continuous Improvement

🏷𝐅𝐚𝐢𝐥𝐮𝐫𝐞 𝐚𝐧𝐚𝐥𝐲𝐬𝐢𝐬: 𝐓𝐨𝐨𝐥𝐬 & 𝐦𝐞𝐭𝐡𝐨𝐝𝐨𝐥𝐨𝐠𝐢𝐞𝐬

⏺The purpose of failure analysis is to determine the most fundamental reason which caused the failure (i.e., root cause), ideally with the intention of eliminating it & identifying means to prevent its recurrences.

📜The 𝐁𝐚𝐬𝐢𝐜 𝐒𝐭𝐞𝐩𝐬 𝐎𝐟 𝐅𝐚𝐢𝐥𝐮𝐫𝐞 𝐀𝐧𝐚𝐥𝐲𝐬𝐢𝐬 𝐏𝐫𝐨𝐜𝐞𝐝𝐮𝐫𝐞 include:

1.Definition of the problem & data collection.
2.Identification of damage modes & mechanisms.
3.Testing for the actual mechanisms taking place, leading to thefailure.
4.Identification of the possible root causes.
5.Confirmation of cause-effect relationships.
6.Tests of the actual root cause.
7.The implementation of corrective actions.

@etconp


👉𝗨𝗻𝗱𝗲𝗿𝘀𝘁𝗮𝗻𝗱𝗶𝗻𝗴 𝗮𝗻𝗱 𝗠𝗶𝘁𝗶𝗴𝗮𝘁𝗶𝗻𝗴 𝗖𝗼𝗻𝘀𝘁𝗿𝘂𝗰𝘁𝗶𝗼𝗻 𝗗𝗲𝗹𝗮𝘆𝘀

💫𝖢𝗈𝗇𝗌𝗍𝗋𝗎𝖼𝗍𝗂𝗈𝗇 𝖽𝖾𝗅𝖺𝗒𝗌 𝖺𝗋𝖾 𝗈𝗇𝖾 𝗈𝖿 𝗍𝗁𝖾 𝗆𝗈𝗌𝗍 𝗌𝗂𝗀𝗇𝗂𝖿𝗂𝖼𝖺𝗇𝗍 𝖼𝗁𝖺𝗅𝗅𝖾𝗇𝗀𝖾𝗌 𝗂𝗇 𝗍𝗁𝖾 𝗂𝗇𝖽𝗎𝗌𝗍𝗋𝗒, 𝗂𝗆𝗉𝖺𝖼𝗍𝗂𝗇𝗀 𝗍𝗂𝗆𝖾𝗅𝗂𝗇𝖾𝗌, 𝖻𝗎𝖽𝗀𝖾𝗍𝗌, 𝖺𝗇𝖽 𝗉𝗋𝗈𝗃𝖾𝖼𝗍 𝗈𝗎𝗍𝖼𝗈𝗆𝖾𝗌. 𝖧𝖾𝗋𝖾’𝗌 𝖺 𝗅𝗈𝗈𝗄 𝖺𝗍 𝗌𝗈𝗆𝖾 𝖼𝗈𝗆𝗆𝗈𝗇 𝖼𝖺𝗎𝗌𝖾𝗌 𝖺𝗇𝖽 𝗌𝗍𝗋𝖺𝗍𝖾𝗀𝗂𝖾𝗌 𝗍𝗈 𝗆𝗂𝗍𝗂𝗀𝖺𝗍𝖾 𝖽𝖾𝗅𝖺𝗒𝗌:

🚧𝐂𝐨𝐦𝐦𝐨𝐧 𝐂𝐚𝐮𝐬𝐞𝐬 𝐨𝐟 𝐂𝐨𝐧𝐬𝐭𝐫𝐮𝐜𝐭𝐢𝐨𝐧 𝐃𝐞𝐥𝐚𝐲𝐬:

1). 𝑷𝒐𝒐𝒓 𝑷𝒍𝒂𝒏𝒏𝒊𝒏𝒈 𝒂𝒏𝒅 𝑺𝒄𝒉𝒆𝒅𝒖𝒍𝒊𝒏𝒈: Inaccurate timelines and resource allocation can lead to unforeseen delays.

2). 𝑫𝒆𝒔𝒊𝒈𝒏 𝑪𝒉𝒂𝒏𝒈𝒆𝒔: Late-stage design alterations or scope changes can disrupt the project flow.

3). 𝑼𝒏𝒇𝒐𝒓𝒆𝒔𝒆𝒆𝒏 𝑺𝒊𝒕𝒆 𝑪𝒐𝒏𝒅𝒊𝒕𝒊𝒐𝒏𝒔: Unexpected ground conditions or weather events can cause significant setbacks.

4). 𝑴𝒂𝒕𝒆𝒓𝒊𝒂𝒍 𝑺𝒉𝒐𝒓𝒕𝒂𝒈𝒆𝒔: Delays in material delivery or shortages can halt construction progress.

5). 𝑳𝒂𝒃𝒐𝒓 𝑪𝒉𝒂𝒍𝒍𝒆𝒏𝒈𝒆𝒔: Shortages of skilled labor or labor disputes can lead to project delays.

🚧𝐒𝐭𝐫𝐚𝐭𝐞𝐠𝐢𝐞𝐬 𝐭𝐨 𝐌𝐢𝐭𝐢𝐠𝐚𝐭𝐞 𝐃𝐞𝐥𝐚𝐲𝐬:

1). 𝑫𝒆𝒕𝒂𝒊𝒍𝒆𝒅 𝑷𝒍𝒂𝒏𝒏𝒊𝒏𝒈 𝒂𝒏𝒅 𝑺𝒄𝒉𝒆𝒅𝒖𝒍𝒊𝒏𝒈: Use tools like Primavera P6 or MS Project for precise scheduling and resource management.

2). 𝑹𝒊𝒔𝒌 𝑴𝒂𝒏𝒂𝒈𝒆𝒎𝒆𝒏𝒕: Proactively identify and assess risks, and have contingency plans in place.

3). 𝑬𝒇𝒇𝒆𝒄𝒕𝒊𝒗𝒆 𝑪𝒐𝒎𝒎𝒖𝒏𝒊𝒄𝒂𝒕𝒊𝒐𝒏: Maintain clear and consistent communication among all stakeholders to address issues promptly.

4). 𝑹𝒆𝒈𝒖𝒍𝒂𝒓 𝑴𝒐𝒏𝒊𝒕𝒐𝒓𝒊𝒏𝒈 𝒂𝒏𝒅 𝑹𝒆𝒑𝒐𝒓𝒕𝒊𝒏𝒈: Conduct regular progress reviews to identify potential delays early and take corrective actions.

5). 𝑪𝒐𝒍𝒍𝒂𝒃𝒐𝒓𝒂𝒕𝒊𝒐𝒏 𝒂𝒏𝒅 𝑭𝒍𝒆𝒙𝒊𝒃𝒊𝒍𝒊𝒕𝒚: Encourage collaboration among teams and be flexible to adapt to changes as they arise.

📜𝐑𝐞𝐦𝐞𝐦𝐛𝐞𝐫:

𝐷𝑒𝑙𝑎𝑦𝑠 𝑎𝑟𝑒 𝑜𝑓𝑡𝑒𝑛 𝑖𝑛𝑒𝑣𝑖𝑡𝑎𝑏𝑙𝑒, 𝑏𝑢𝑡 𝑤𝑖𝑡ℎ 𝑝𝑟𝑜𝑝𝑒𝑟 𝑝𝑙𝑎𝑛𝑛𝑖𝑛𝑔 𝑎𝑛𝑑 𝑝𝑟𝑜𝑎𝑐𝑡𝑖𝑣𝑒 𝑚𝑎𝑛𝑎𝑔𝑒𝑚𝑒𝑛𝑡, 𝑡ℎ𝑒𝑖𝑟 𝑖𝑚𝑝𝑎𝑐𝑡 𝑐𝑎𝑛 𝑏𝑒 𝑚𝑖𝑛𝑖𝑚𝑖𝑧𝑒𝑑. 𝐿𝑒𝑡’𝑠 𝑤𝑜𝑟𝑘 𝑡𝑜𝑔𝑒𝑡ℎ𝑒𝑟 𝑡𝑜 𝑏𝑢𝑖𝑙𝑑 𝑚𝑜𝑟𝑒 𝑒𝑓𝑓𝑖𝑐𝑖𝑒𝑛𝑡, 𝑜𝑛-𝑡𝑖𝑚𝑒, 𝑎𝑛𝑑 𝑠𝑢𝑐𝑐𝑒𝑠𝑠𝑓𝑢𝑙 𝑝𝑟𝑜𝑗𝑒𝑐𝑡𝑠!

@etconp


👉 INTERCON Construction Chemicals 

● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Wall Putty, Prime Coat
● Concrete Repair Mortar
● Floor hardener, Epoxy
● Grout, Self-level mortar
● Quartz paint, Contextra
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers 
● Geotextiles and other construction chemicals and materials

Tel: 0961955555
Address: Signal, around signal mall


👉ከአየር ጤና - በአንፎ አደባባይ ወደ አምቦ መንገድ መጋጠሚያ የሚወስደው ጎዳና እየተጠገነ ነው

🚧የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከአየር ጤና - ኪዳነምህረት - በአንፎ አደበባይ አድርጎ ወደ አምቦ መጋጠሚያ መንገድ የሚወስደውን የአስፋልት ጎዳና እየጠገነ ይገኛል፡፡

💫በዚህ መስመር የሚከናወነው የመንገድ ጥገና በአጠቃላይ 2 ኪሎ ሜትር ርቀት የሚሸፍን ሲሆን፤ ከአየር ጤና - ኪዳነምህረት ቤተ ክርስቲያን እስከ ዓለም ባንክ ባለው መንገዱ ክፍል የጥገና ስራው ተጠናቆ አገልግሎት በመስጠት ላይ ነው፡፡

🏷አሁን ላይ ከዓለም ባንክ - አንፎ - አምቦ መንገድ መጋጠሚያ የሚወስደው ቀሪው መንገድ ክፍል በመጠገን ላይ ይገኛል፡፡

⏺ይህ መስመር በምዕራብ አቅጣጫ ሌላው የከተማዋ ወጪ ገቢ ኮሪደር በመሆኑ የመንገዱ መጠገን በአካባቢው ያለውን የትራፊክ እንቅስቃሴ በማሳለጥ በኩል ጉልህ አስተዋፅኦ ይኖረዋል።

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን

@etconp


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ለ ኮንስትራክሽን መፅሐፍ ፈላጊዎች

ከላይ ባለው አድራሻ አግኙት

@etconp


👉𝑬𝒂𝒓𝒏𝒆𝒅 𝑽𝒂𝒍𝒖𝒆 𝑴𝒂𝒏𝒂𝒈𝒆𝒎𝒆𝒏𝒕 (𝑬𝑽𝑴)

💫Every project require method to control & manage project execution & delivery.

🏷PM follow different project monitoring methods

⏺Earned Value Analysis (EVA) allow PM to measure amount of work actually performed on project beyond basic review of cost & schedule reports

▶️"EVM is systematic approach to cost integration & measurement, schedule & scope accomplishment on project or task" USA Department of Energy

🚧𝐖𝐡𝐲 𝐔𝐬𝐞 𝐄𝐕𝐌?

⏺EV helps determine if project is on schedule & within budget by assessing project on basis of cost & schedule as compared to what has been accomplished

🚧𝐏𝐞𝐫𝐟𝐨𝐫𝐦𝐢𝐧𝐠 𝐄𝐕𝐌 𝐀𝐧𝐚𝐥𝐲𝐬𝐢𝐬

⏺To determine current project performance & forecast future project performance based on 3 data points:

-𝐏𝐥𝐚𝐧𝐧𝐞𝐝 𝐕𝐚𝐥𝐮𝐞 [Budgeted Cost of Work Scheduled (BCWS)]

PV can be looked at in 2 ways:
-Current: approved budget for activities scheduled to be performed during given period (days, weeks, months,etc.)
-Cumulative: sum of approved budget for activities scheduled to be performed to date

-𝐀𝐜𝐭𝐮𝐚𝐥 𝐂𝐨𝐬𝐭 [Actual Cost of Work Performed (ACWP)]

Actual expenditures incurred to execute work on project
AC can be looked at in terms of
-Current
-Cumulative

-𝐄𝐚𝐫𝐧𝐞𝐝 𝐕𝐚𝐥𝐮𝐞 [Budgeted Cost of Work Performed (BCWP)]

Work Quantification “worth” done to date
EV can be presented in
-Current
-Cumulative

𝐌𝐞𝐭𝐫𝐢𝐜𝐬 & 𝐏𝐞𝐫𝐟𝐨𝐫𝐦𝐚𝐧𝐜𝐞 𝐌𝐞𝐚𝐬𝐮𝐫𝐞𝐦𝐞𝐧𝐭𝐬
EV performance measurement look at project cost & schedule performance by analyzing cost & schedule variance along with cost & schedule efficiency

🚧𝐕𝐚𝐫𝐢𝐚𝐧𝐜𝐞 𝐀𝐧𝐚𝐥𝐲𝐬𝐢𝐬:

-𝐒𝐜𝐡𝐞𝐝𝐮𝐥𝐞 𝐕𝐚𝐫𝐢𝐚𝐧𝐜𝐞 (𝐒𝐕)=EV–PV
If result is +ve: On Schedule
If result is -ve: Behind Schedule

or SV% = SV/PV % Schedule varies from planned to date

-𝐂𝐨𝐬𝐭 𝐕𝐚𝐫𝐢𝐚𝐧𝐜𝐞 (𝐂𝐕)=EV–AC
If result is +ve: Underrun
If result is -ve: Overrun

or CV%= CV/EV %Cost varies from planned to date

𝐏𝐞𝐫𝐟𝐨𝐫𝐦𝐚𝐧𝐜𝐞 𝐈𝐝𝐢𝐜𝐚𝐭𝐨𝐫𝐬:

-𝐒𝐜𝐡𝐞𝐝𝐮𝐥𝐞 𝐏𝐞𝐫𝐟𝐨𝐫𝐦𝐚𝐧𝐜𝐞 𝐈𝐧𝐝𝐞𝐱 (𝐒𝐏𝐈): Schedule Efficiency measure
SPI=EV/PV
If result > 1.0, project is AHEAD of schedule
If result < 1.0, project is BEHIND schedule

𝐂𝐨𝐬𝐭 𝐏𝐞𝐫𝐟𝐨𝐫𝐦𝐚𝐧𝐜𝐞 𝐈𝐧𝐝𝐞𝐱 (𝐂𝐏𝐈):
Cost Efficiency measure
CPI=EV/AC
If result > 1.0, cost is < budget.
If result < 1.0, cost is > budget.

𝐄𝐬𝐭𝐢𝐦𝐚𝐭𝐞 𝐚𝐭 𝐂𝐨𝐦𝐩𝐥𝐞𝐭𝐢𝐨𝐧 (𝐄𝐀𝐂)

Objective to provide accurate projection of cost at project completion

EAC= AC+ETC

𝐄𝐬𝐭𝐢𝐦𝐚𝐭𝐞 𝐓𝐨 𝐂𝐨𝐦𝐩𝐥𝐞𝐭𝐞 (𝐄𝐓𝐂)
Cost to complete authorized remaining work
EAC = AC+ETC

𝐁𝐮𝐝𝐠𝐞𝐭 𝐀𝐭 𝐂𝐨𝐦𝐩𝐥𝐞𝐭𝐢𝐨𝐧 (𝐁𝐀𝐂)

All budgets sum allocated to
project scope, BAC must always equal Project total PV, If they aren't equal, EV calculation & analysis will be inaccurate

🚧𝐕𝐚𝐫𝐢𝐚𝐧𝐜𝐞 𝐀𝐭 𝐂𝐨𝐦𝐩𝐥𝐞𝐭𝐢𝐨𝐧 (𝐕𝐀𝐂)

VAC =BAC–EAC
If result is +ve, project is projecting an Underrun
If result is -ve, project is projecting an Overrun

@etconp


በግንባታ ወቅት ለሚደርሱ አደጋዎች ከአልሚዎች በተጨማሪ የዘርፉ አማካሪዎች እና የስነ ሕንጻ -ንድፍ ባለሙያዎች ተጠያቂ እየተደረጉ መሆኑ ተገለጸ

በግንባታ ወቅት የሚደርሱ አደጋዎችን ለመከላከል እና የሕንጻ ደረጃን ለማስጠበቅ ከአልሚዎች በተጨማሪ የዘርፉ አማካሪዎችንና የስነ ሕንጻ -ንድፍ ባለሙያዎች ተጠያቂ የማድረግ ሥራ እየተሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግንባታ ፈቃድ ቁጥጥር ባለስልጣን አስታውቋል፡፡

የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ገዛህኝ ደሲሳ፤ ረዘም ያለን ጊዜን በሥራ ላይ በመቆየት እና አብሮ በመስራት በሚፈጠር ትውውቅ፤ በግንባታ የሥራ ሂደት ላይ ክፍተት እንዳይፈጠር በዘርፉ ባለሙያዎች፣ በአልሚዎች እና በስነ ሕንጻ -ንድፍ ሙያተኞች ላይ ድንገተኛ የሆነ ቁጥጥር እየተካሄደ እንደሚገኝ ለአሐዱ ተናግረዋል፡፡

ምክትል ዋና ዳይሬክተሩ የአንድን ሕንጻ ከፍታው እንዲሁም ሕንጻው መገንባት ያለበት ቦታን በተመለከተ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ከአልሚዎች ጋር ስምምነት እንደሚከናወን ገልጸዋል፡፡

አክለውም "ከስምምነት በኋላ ወደ ግንባታ በሚገባበት ወቅት ለአሊሚዎች ወይም ለዘርፉ ባለሙያዎች ፈቃድ በወሰዱበት የግንባታ መሠረት እንዲሁም ዲዛይን መሠረት የሕንጻ ግንባታ እንዲያከናውኑ በባስልጣን መስሪያ ቤቱ ቁጥጥር ይደረጋል" ብለዋል፡፡

በመሆኑም በተፈቀደው መሠረት ግንባታው እየተከናወነ ስለመሆኑ በዘርፉ ባለሙያ እና በአልሚዎች ላይ ድንገተኛ የሆነ የክትትል ሂደት እንደሚደረግ ገልጸዋል፡፡

ከዚህ ቀደም በአገልግሎት ላይ የነበረው የሕንጻ አዋጅ በባለስልጣኑ በሚከናወነው የቁጥጥር ሂደት ላይ እንደ ክፍተት የሚነሳ እንደነበር የገለጹም ሲሆን፤ ከአልሚዎች ውጪ ሌሎች በግንባታ ሂደቱ ተሳታፊ የሆኑ አካላት ተጠያቂ የማይኑበት ሁኔታ እንደነበር አስታውሰዋል፡፡

በአሁኑ ወቅት በተሻሻለው የአሰራር ሂደት ላይ በግንባታ ወቅት በሚከሰቱ አደጋዎች አልሚዎች ብቻ ሳይሆኑ የዘርፉ ባለሞያዎች እና ኮንትራክተሮች ተጠያቂ እየሆኑ እንደሚገኝ ተናግረዋል፡፡

የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር እንደተናገሩት፤ በአሁኑ ሰዓት ረዘም ያለ ጊዜን በሥራ ላይ በማሳለፍ በአልሚዎች፣ በስነ ሕንጻ -ንድፍ ሙያተኞች እንዲሁም የዘርፉ ባለሙያዎች ላይ በሚፈጠር ትውውቅ ምክንያት፤ በሥራ ሂደቱ ላይ ክፍተቶች እንዳይፈጠር ድንገተኛ የሆነ ምልከታ በግንባታ ቦታ ላይ እየተከናወነ ይገኛል፡፡

አክለውም በክትትል የሥራ ሂደት ላይ ከፍቃድ ውጪ ግንባታዎች ተከናውነው ከተስተዋሉ በአልሚዎች ላይ የገንዘብ ቅጣት እንዲሁም በስነ ሕንጻ -ንድፍ ሙያተኞች እና በዘርፉ ባለሙያዎች ላይ ፍቃድ እስከ መሰረዝ የሚደርስ እርምጃ እየተወሰደ እንደሚገኝ ለአሐዱ ገልጸዋል፡፡

አቶ ገዛሕኝ ጥፋተኛ ሆነው በተገኙ አልሚዎች ላይ እስከ 6 ሚሊየን ብር የሚደርስ ቅጣት የሚጣልበት ሁኔታ እንደነበር አስታውሰው፤ በአሁኑ ወቅት በ2016 ዓ.ም ወደ ትግበራ በተገባው የሕንጻ አዋጅ ማሻሻያ እስከ 65 ሚሊየን ብር ቅጣት ስለመጣሉ አስታውቀዋል፡፡

በወር ከ100 በላይ የሚሆኑ ሰዎች በግንባታ ወቅት ላይ በሚደርሱ አደጋዎች ምክንያት ቅሬታ ያቀርቡ እንደነበር የገለጹም ሲሆን፤ በሚወሰዱ እርምጃዎች የቅሬታ አቅራቢዎችን አሃዛዊ ቁጥር መቀነስ ስለመቻሉም ተናግረዋል፡፡

@etconp


ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን

♧ ሁሉን በአንድ ቦታ ለሁሉም ቅርብ

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን

♧ ይደውሉልን ያማክሩን

0904040477
0911016833

Показано 20 последних публикаций.