ሰላም Family እንደምን ናችሁ አንድ ሀሳብ ነበረኝ እኔ YouTube ምናምን መሞከር ከጀመርኩ 5 አመት አልፎኛል እና አሁን ያሉትን መረጃወች በ YouTube ይዤ ለመምጣት አስቤ ነበር እና ምን ትሉኛላቹ እስኪ በ ኮሜንት አሳዉቁኝ እና React አርጉልኝ የ Crypto መረጃወችን እና በቃ Make money online ነገር ብየ አስቢያለሁ በተለይ Crypto trading ስለ Crypto አንዳንድ ነገሮችን
@Falcon_WR