🌺🌸🌺🌸 ትርታዬ 🌺🌸🌺🌸
🌼🌼🌼 ክፍለ ስድስት (6) 🌼🌼🌼
🌻ልብ አንጠልጣይ እና አስተማሪ ታሪክ🌻
...
መቅደስ መጀመሪያ ጌድዮን ብቻ እያየች ነበር ተከትላው የገባችው አሁን ግን ድንገት ቢያየኝ ምን ይፈጠራል ብላ ስታስብ ፍርሀቷ ጨመረ እናም ለመመለስ ወሰነች...መንገዱን እንኳን በትክክል አታውቀውም ቢሆንም በግምት እየተደናበረች ጉዞ ጀመረች አሁን ጌዲዮ ከተቀመጠበት ብዙ እየራቀች ነው......ኮሽ ባለ ቁጥር እየተንቀጠቀጠች እየወደቀች እየተነሳች ጉዞዋን ቀጠለች አሁን ግን መሀል ጫካ ውስጥ ቆመች የምትሄድበት ጠፋት መንገዱ ተሰወራት ግራ ቢገባት ወደ ጌዲዮን ለመመለስ ወሰነች ቢሆንም በየት ብላ ትሂድ ማንን ትጣራ ጨነቃት ግን አሁንም ተስፋ ባለመቁረጥ እግሯ ወዳመራት መጓዝ ጀመረች ጫካው ትልቅ ነው በውስጡ ብዙ አውሬ እንዳለ ባታይም ባትሰማም መገመት አላቃታትም እዛው እያለች እንዳይመሽ ፈጣሪዋን እየለመነች ምንገዷን ቀጠለች።
........ጥቂት ከተጓዘችም ቡሀላ ባየችው ነገር ምነው ጌዲዮ አይቶ በገደለኝ ብላ እስክትመኝ ክው ብላ ቀረች በጣም የሚያስፈሩ ሶስት ጎረምሶች ቁጭ ብለው ጫት እየቃሙ ነው ፊትለፊታቸው ከመቆሟ አንፃር ትንሽ ኮሽ ብታደርግ እንኳን ያዩዋታል ካዩኝ ደግሞ አይለቁኝም ብላ በንባ ትእርሳ የዱር አውሬ ቢበላኝ ይሻለኛል ብላ ወደ መጣችበት ልትመለስ ስትዞር ቀሚሷ ጠልፏት እየጮኸች ቁልቁል ተንከባለለች..................
ሶስቱ ጎረምሶችም ድምጿን ሰምተው ከተቀመጡበት በፍጥነት ተነሱ ግን ወዲያው ፀጥ ስላለች ያለችበት ቦታ ጠፋቸው ግራ በመጋባት እየዞሩ ፈለጓት ከዛም አይ ጆሯችን ነው ብለው ወደ በርጫቸው ሲመለሱ ድጋሚ በስተ ኋላቸው ድምፅ ሰሙ እየተሯሯጡም ሲሄዱ መቅደስ በሾክ ፊቷ ተቦጫጭሮ ደም ለብሷል መነሳት አቅቷት እያቃሰተች እየተፍጨረጨረች ነው እንዲህም ሆና ውበቷ እንኳን ለመረቀነ ለማንም አሳልፎ ይሰጣል ሶስቱም ሊበሏት ጎመጁ ስቃዩዋና ለቅሶዋ አልታያቸውም እርስ በርስ ተነጋገሩ አቅፈውም ወደ ተቀመጡበት ቦታ ወሰዷት መቅደስም ሊደፍሯት እንደሆነ ሲያወሩ ስትሰማ ጭንቅላንቷ ከመታት ድንጋይ ጋር ተደምሮ እራንሷ ሳተች።
............ጌዲዮ በዚያ ሰአት ጥናቱን ጨርሶ ሳያያት አልፏቸው ወደ ግቢ ሄደ.።
....... ጎረምሶቹም እኔ ልቅደም እኔ ልቅደም እያሉ መጨቃጨቅ ጀመሩ ከመቅፅበት ያንድኛው ስልክ ጮኸ በፍጥነት አንስቶ ሄሎ ዮኒ ሲል ምኑ ጋር ናችሁ አለ ልጁም የባለፈው ቦታ ነን ደግሞ ዛሬ በተቀደሰው ማእዳችን ላይ የተቀደሰ የምስራች ይዘን ነው የምንጠብቅህ አለውና ስልኩን ዘጋው ዮናስን በጣም ስለሚፈሩትና ስለሚያከብሩ ሊጠብቁት ተስማሙ።
.......እነብርሀንም የመቅደስ ያለወትሮ ሳትናገር መጥፋት አሳስቧቸው ስልኳን ደጋግመው እየሞከሩ ነው ቢሆንም ስልኳ ካገልግሎት ክልል ውጪ ነች ይላል
....አሁን ያላቸው አማራጭ ትሄዳለች ብለው ያሰቡበት ቦታ እየሄዱ መፈለግ ነው እስካሁንም የቆዩት እንደለመደባት ጌዲዮንን ተከትላ ነው ብለው ነበር አንሁ ደግሞ ጌዲዮን ግቢ ውስጥ አዩት
........ዮናስ ጓደኞቹ ከሚቅሙበት ቦታ ሲደርስ መቅደስን አያት ባይደነግጥም በጣም እንደደነገጠ ሆነ መቅደስን ከጁ መዳፍ ለመጣል ትልቅ ወጥመድ አገኘ በርግጥ ዮናስ እንደ መላእክት ቀርቦ የልቡ ሲደርስ ሰይንጣ መሆን የለመደው ድርትጊ ነው።ጓደኞቹም በሁኔታ ተገርመው ምን ታቃለታህ እንዴ አሉት እሱም አይ አላቃትም ግን የግቢያንች ተማሪ ናት ሲል ሳቁበትንና አረ ዮኒ ላሽ እርኩስ ደርሶ ፃድቅ ልንሁ ሲል አምያርትበም አሉት ዮናስ ግን እንቢ እንምይማሉት ስለሚያውቅ ዛሬ ማታ በርድ በርድ የሆኑ ቺኮችን አመጣላችኋለሁ መቅደስን ግን ለኔ ተዉዋት አላቸው ሆኖም ሁኔታው ቢያስገርማቸውም ብምዙ ሳይከራከሩ በሀሳቡ ተስማሙ።............ዮናስም እዚያው እንድትነቃ ስላልፈለገ አቅፎ ወደ ሆስፒታል ይዟት ሄደ።
....
ለሀሳብ አስተያየት 👉 @Dinomu
ለመቀላቀል 👉 @mazngna