የስራው አይነት: ልምድ ያለው ሶሻል ሚድያ ማናጀርና ኮንቴንት ክሬተር ከታች የተዘረዘሩት
ሁልንም የግዴታ ሟሟላት የሚችል ብቻ
ድርጅታችን ኤቱዚ ኢንጅነሪንግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ባለሞያ ይፈለጋል
የስራ ዝርዝር፡
1. ቢያንስ በሳምንት 4 ቪድዮዎች የሚቀርፅ (የራሱ ካሜራ ያለው ቢሆን ይመረጣል) ፤ ኤዲትና ፖስት የሚያደርግ (ለቲክቶክ ፤ ለሪል እና ዩቲዩብ ሾርትስ)
2. በሳምንት አምስትና ከዛ በላይ ግራፊክስ ዲዛይኖች ማዘጋጀት የሚችል (Ads, ባነሮችና ሌሎችም)
3. Facebook tiktok LinkedIn Instagram YouTube... ሌሎችም የሶሻል ሚድያውን እንቅስቃሴ መምራትና ሪፖርት ማድረግ እና boost ማድረግ የሚችል
ችሎታዎች: mandatory
1. Premiere Pro, Photoshop, Canva, CapCut ጠንቅቆ የሚያውቅ
2. ቪድዮ ቀረፃ, lighting, ድምፅ...ችሎታ ያለው
3. 3+ አመት ልምድ ያለው
contact
+251 92 900 7642
@ethio_job_vacancy1@ethio_job_vacancy1