mancity fans™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


እንኳን ደህና መጡ!
Join ethio mancity fans
ይህ ቻናል ስለ ክለባችን ማንችስተር ሲቲ
፨ የዝውውር መረጃዎች
፨አስገራሚ ቁጥራዊ መረጃዎች
፨አሳታፊ ጥያቄዎች
፨የተጨዋቾች እና አሰልጣኞች የህይወት ታሪክ
እና ሌሎችንም
የምናሰራጭበት የማንቸስተር ሲቲ ቻናል ነው።
Join @Ethio_Mancity_fans

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


WHO WILL WIN WORLED CUP
Опрос
  •   ARGENTINA
  •   PORTUGAL
  •   BRAZIL
  •   BELGIUM
  •   FRANCE
  •   ENGLAND
  •   GERMANY
  •   SPAIN
  •   NETHERLAND
  •   OR OTHER COUNTRY
58 голосов


MANCHESTER CITY VS CHELSEA🤩


Репост из: Manchester City FC
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Watch Rodrigo's best moments in a City shirt during our title winning 2021/22 season! 🎥🤩


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Kevin De Bruyne INSANE Long Shot Goals

Share' @Ethio_Mancity_fans


📊ቤልጀማዊው የ31አመቱ የክለባችን ተጫዋች #ኬቨን_ዴብሮይና ለማንቸስተር ሲቲ ያለው ቁጥራዊ መረጃ ፦

🏟 307 ጨዋታዎች [ በክለቡ ታሪክ 36ተኛ ]
🎽 267 በቋሚነት ጀመረ
⚽️ 85 ጎሎች [ በክለቡ ታሪክ 21ደኛ ]
🎯 115 አሲስቶች [ በክለቡ ታሪክ 2ተኛ ]
🏆 12 ዋንጫዎች

ድጋሚ መልካም ልደት🥳

LEGEND 🇧🇪

"SHARE" @Ethio_Mancity_fans


ዛሬ የክለባችን ተጫዋች የሆነው የkdb ልደት ነው🥳

መልካም ልደት🥳

Share' @Ethio_Mancity_fans


KDB🥰

መልካም ቀን ቤተሰብ

Share' @Ethio_Mancity_fans


በ 2023 የውድድር ዘመን የኮንትራት ነፃ የሚሆኑ ተጫዋቾች ከክለባችን ማንቸስተር ሲቲ ስተርሊንግ (ምን አልባት ካልሄደ) ነፃ የሚሆን ይሆናል ።

90_Min

"SHARE" @Ethio_Mancity_fans


ልክ በዛሬዋ ቀን ነበር ስፔናዊዉ የክለባችን ኮከብ ዴቪድ ሲልቫ ከማንችስተር ሲቲ ጋር የተለያየው

🏟| 309 ጨዋታዎችን ( የቡድኑ ክብረ ወሰን )

⚽️| 60 ግብ ማስቆጠር ችሎዋል ( የቡድኑ አራተኛው የምንግዜም ኮከብ ግብአስቆጣሪ )

🎯| 93 ግብ የሆኑ ኩዋሶችንም ማቀበል ችሎዋል ( የቡድኑ ክብረ ወሰን)

✅| 69% ጨዋታዎች ማሸነፍ ችሎዋል ( ከ309 ጨዋታዎች 214 ጨዋታዎችን ማሸነፍ ችሎዋል።

4የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫዎችንም አሳክቶዋል።

"SHARE" @Ethio_Mancity_fans


መልካም እሁድ ቤተሰብ😘

Share' @Ethio_Mancity_fans


#ካልቪን_ፊሊፕስ #ማንሲቲን ለመቀላቀል ከጫፋ ደርሶል እናም ይህን ተጫዋች ለመግዛት ከ45m-50m ማውጣት ይጠበቅብናል

Share' @Ethio_Mancity_fans


መልካም ቅዳሜ ቤተሰብ🥰

Share' @Ethio_Mancity_fans


☀️ባሁን ሰዓት የክለባችን አያሰለጠነ ያለው ስፔናዊው #ፔፕ_ጋሪዶላ ባሳለፈቸው 14የውድድር አመት 11ጊዜ የሊግ ዋንጫ አንስቷል😳


ይህንንም ያሳካው
በሲቲ ከ2016-አሁን(2022)አሰለጠነ
4ጊዜ በላ🏆
በሙኒክ ከ2013-2016 አሰለጠነ
3ጊዜ በላ🏆
በባርሳ ከ2008-2012አሰለጠነ
3ጊዜ በላ🏆
በባርሳB ብድን ከ2007-2008 አሰለጠነ
1ጊዜ በላ🏆

በእውነቱ በጣም ድንቅ አሰልጣኝ ነው👏

Share' @Ethio_Mancity_fans


ጀርመናዊው የቤልፊልድ በረኛ🧤 ስቴፋን ኦርቴጋ በሚቀጥለው ሳምንት የህክምና ምርመራ በማድረግ ከማን ሲቲ ጋር የሶስት አመት ኮንትራት ይፈራረማል። የ29 አመቱ ተጫዋች ክለቡን በነፃ ወኪልነት ይቀላቀላል።

Share' @Ethio_Mancity_fans


እሲቲ አሁን ደሙ ለምተሀተኛው እግር ኳስ ተጫዋች HBD🥳 እንበለው

Share' @Erhio_Mancity_fans


ክለባችን #ማን_ሲቲ በዝውውር ገበያው የመጀመሪያውን ቡድን በሚቀጥለው ወር ለቅድመ ውድድር ዘመን ልምምድ ከመመለሱ በፊት የቻለውን ያህል በዝውውር ገበያ ለመስራት ይፈልጋሉ📊

አሁንም ተጫዋች የማስፈረም ፍላጎት አላቸው✍

ቀጣይ አመት ምን አይነት ሲቲ ሊያሳዩን አንደፈለጉ መገመት ቀላል ነው

Share' @ethio_mancity_fans


አዲሱ የማንቺስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ኤሪክ_ቴን_ሃግ ስለ ማንቸስተር ሲቲ አስተያየት ሰጥቷል🗣

"ማንቸስተር ሲቲ ድንቅ እግር ኳስን ይጫወታሉ፣ነገር ግን አንድ ዘመን ወደ ፍጻሜው እንደሚመጣ ሁልጊዜ ያያሉ" 😳

🎤 [ጋርዲዮላ ለመልቀቅ ከመወሰኑ በፊት ያ ዘመን ሊያበቃ ይችላል?

ግን እኛ ማንንም አንሰማም ጉዞ ወደ ዋንጫ🏃‍♀

Share' @Ethio_Mancity_fans


መልካም አርብ ቤተሰብ🤙

share' @Ethio_Mancity_fans


🚨 ማንቸስተር ሲቲ በዚህ መልክ የዝውውር መስኮት የሚያልቅ ከሆነ፡-

🇳🇴 #ኤርሊንግ_ሀላንድ - ፈርሟል✍️
🇪🇸 #ማርክ_ኩኩሬላ - ለመፈረም ተቃርቧል📑
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 #ካቭሊን_ፊሊፕስ - ለመፈረም ተቃርቧል📑
🇩🇪 #ስቴፋን_ኦርቴጋ 🧤 - ለመፈረም ተቃርቧል

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 #ራሂም_ስተርሊንግ - ሊሸጥ ተቃርቧል
🇧🇷 #ገብርኤል_ጀሱስ - ተዠሊሸጥ ተቃርቧል
🇺🇦 #አሌክስሀንር_ዚንቼኮ - ሊሸጥ ተቃርቧል

የሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫን ለማሸነፍ የሚያበቁን ዝውውሮች ናቸው ብለው ያስባሉ?


የቻናላችንን link share በማድረግ የማንሲቲ ደጋፊዎችን እናብዛ

Показано 20 последних публикаций.

320

подписчиков
Статистика канала